3 882
Obunachilar
+324 soatlar
+37 kunlar
+730 kunlar
Postlar arxiv
3 884
ዛሬ ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም የት/ቤቱ አስተዳደር በ2018 ዓ.ም የእቅድ አፈጻጸም ላይ እንዲሁም በ2019 ዓ.ም እቅድ ላይ ውይይት አደረገ።
3 884
📢 የልደታ ካቶሊክ ካቴድራል ትምህርት ቤት መግለጫ 🏫
የ2019 የትምህርት ዘመን 📚 የነባር ተማሪዎች ምዝገባ እና የ1ኛ ዙር ክፍያ፤ በአካል መገኘት ሳይጠበቅብዎት በኦንላይን (Online) ብቻ መከናወን ጀምሯል።🗓 የክፍያ ጊዜው፦ ከሐምሌ 10 እስከ ሐምሌ 20 ቀን ድረስ ብቻ። 🛑ማሳሰቢያ፦ ከሐምሌ 20 በኋላ ቦታ ስለማይኖር እና የክፍያ መጠየቂያው (Bill) ከሲስተሙ ስለሚነሳ፤ መመዝገብም ሆነ መክፈል አይቻልም። በመሆኑም ለአላስፈላጊ እንግልት ሳይጋለጡ በወቅቱ ብቻ እንዲያጠናቅቁ በጥብቅ እናሳውቃለን። ⏳ 📲 የክፍያ አማራጮች፦ ባሉበት ሆነው በCBE Mobile Banking ወይም CBE-Birr በኩል (Henon School Pay) በመጠቀም መክፈል ይችላሉ፦
1. Master 🆔 ቋሚ መለያ (Master ID)፦ ከላይ Pin 📌 ከተደረገው የExcel ሰነድ ያግኙ። (ይህ መለያ ተማሪው ትምህርት ቤቱን ለቆ እስኪወጣ ድረስ በቋሚነት የሚያገለግል በመሆኑ፣ ለክፍያ ይህንኑ ቋሚ መለያ (Master ID) ቢጠቀሙ ይመረጣል።) 2. 💬 ሌላው የክፍያ አማራጭ፦ በSMS የደረሰዎትን የክፍያ ኮድ (Payment Code) መጠቀም ይቻላል።🎬 የአከፋፈል ሂደቱን ለማየት ከላይ ያለውን የቪዲዮ መመሪያ ይመልከቱ። 💻👇 🎓 የትምህርት ቤቱ አስተዳደር
3 884
ከ1ኛ-11ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች
ረቡዕ ሳይሆን ከሐሙስ ግንቦት 27/2018 ጀምሮ ትምህርት የሚኖር መሆኑን እንገልፃለን
የሮቡዕ ቴስቶች ሐሙስ ይሰጣሉ
ት/ቤቱ
