ar
Feedback
LCCS PRIMARY SCHOOL

LCCS PRIMARY SCHOOL

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد
3 882
المشتركون
+324 ساعات
+37 أيام
+730 أيام
أرشيف المشاركات
photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content
+4

ዛሬ ሐምሌ 24/2018 ዓ.ም የት/ቤቱ አስተዳደር በ2018 ዓ.ም የእቅድ አፈጻጸም ላይ እንዲሁም በ2019 ዓ.ም እቅድ ላይ ውይይት አደረገ።

Master ID LCCS Students.xlsx1.91 KB

📢 የልደታ ካቶሊክ ካቴድራል ትምህርት ቤት መግለጫ 🏫
የ2019 የትምህርት ዘመን 📚 የነባር ተማሪዎች ምዝገባ እና የ1ኛ ዙር ክፍያ፤ በአካል መገኘት ሳይጠበቅብዎት በኦንላይን (Online) ብቻ መከናወን ጀምሯል።
🗓 የክፍያ ጊዜው፦ ከሐምሌ 10 እስከ ሐምሌ 20 ቀን ድረስ ብቻ። 🛑ማሳሰቢያከሐምሌ 20 በኋላ ቦታ ስለማይኖር እና የክፍያ መጠየቂያው (Bill) ከሲስተሙ ስለሚነሳ፤ መመዝገብም ሆነ መክፈል አይቻልም። በመሆኑም ለአላስፈላጊ እንግልት ሳይጋለጡ በወቅቱ ብቻ እንዲያጠናቅቁ በጥብቅ እናሳውቃለን። ⏳ 📲 የክፍያ አማራጮች፦ ባሉበት ሆነው በCBE Mobile Banking ወይም CBE-Birr በኩል (Henon School Pay) በመጠቀም መክፈል ይችላሉ፦  
1. Master 🆔 ቋሚ መለያ (Master ID)፦ ከላይ Pin 📌 ከተደረገው የExcel ሰነድ ያግኙ። (ይህ መለያ ተማሪው ትምህርት ቤቱን ለቆ እስኪወጣ ድረስ በቋሚነት የሚያገለግል በመሆኑ፣ ለክፍያ ይህንኑ ቋሚ መለያ (Master ID) ቢጠቀሙ ይመረጣል።) 2. 💬 ሌላው የክፍያ አማራጭ፦ በSMS የደረሰዎትን የክፍያ ኮድ (Payment Code) መጠቀም ይቻላል።
🎬 የአከፋፈል ሂደቱን ለማየት ከላይ ያለውን የቪዲዮ መመሪያ ይመልከቱ። 💻👇   🎓 የትምህርት ቤቱ አስተዳደር

LCCS Master ID.xlsx1.67 KB

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

ከ1ኛ-11ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች ረቡዕ ሳይሆን ከሐሙስ ግንቦት 27/2018 ጀምሮ ትምህርት የሚኖር መሆኑን እንገልፃለን የሮቡዕ ቴስቶች ሐሙስ ይሰጣሉ ት/ቤቱ

photo content

photo content