cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

በሰለፎች መንገድ

💎«رَبَّنَا آتِنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً وَهَيِّئْ لَنَا مِنْ أَمْرِنَا رَشَدًا ♻️« ጌታችን ሆይ! ከአንተ ዘንድ እዝነትን ስጠን፤ ለእኛም ከነገራችን ቅንን አዘጋጅልን‼️ ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ https://t.me/Alselefiy ለአስተያየትዎ https://t.me/Alselefiygoldenislamicgroup

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
298
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

سُوْرَةُ الكَهْفِ كَامِلَة Surah Al-Kahf Full ሡራህ አል-ካህፍ ሙሉ ቃሪእ:- መህዲ ሠይፈዲን https://t.me/Mahdi_Quran_Recitation
Hammasini ko'rsatish...
7.72 MB
በተዋበና በሚስብ ድምፅ በጥሞናና በማስተንተን ቢደመጥ ለደረቀ ልበወ ፈውስ ነው !! 🎙ሸይኽ ዓሊ ጃቢር ረሂመሁሏህ
Hammasini ko'rsatish...
علي جابر .mp35.67 KB
00:24
Video unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...
5.55 MB
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ የጁሙዓ ኹጥባ هل "المولد" مشروع في الشرع؟ ለመሆኑ መዉሊድ በሸሪዓ የተደነገገ ነዉን? 🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ 📅يوم الجمعة من شهر صفر/27/ 1444 🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام       ↓↓↓ t.me/abu_reyyis_arreyyis/6406 t.me/abu_reyyis_arreyyis/6406
Hammasini ko'rsatish...
خطبة مولد.mp34.62 MB
Show comments
ነብዩ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፦ ” ثلاثُ دَعَواتٍ مُستجاباتٌ لا شَكَّ فيهن: دعوةُ الوالِدِ، ودَعوةُ المُسافرِ، ودعوةُ المظلومِ “ "ሶስት ዱዓቶች ያለ ጥርጥር ተቀባይነት የሚያገኙ ናቸው። 1- የወላጅ ዱዓእ፣ 2- የመንገደኛ (የሙሳፊር) ዱዓእ እና 3- የተበዳይ ዱዓእ ናቸው።" [ሱነኑ አቢ ዳውድ፡ 1536] = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor
Hammasini ko'rsatish...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

دروس وفوائد ابن منور

Repost from ABU MUSLIM A-DUROOS
🔴📢 الآن بث مباشر على تلجيرام 🔴 📢  አሁን ቀጥታ ስርጭት በቴሌግራም (Telegram) ጀምራል! 🔹  محاضرة بعنوان - "مفسدات القلب الخمسة!!" 🔹 የሙሀደራው ርእሰ "አምስቱ ልብን የሚያበላሹ ነገሮች!!" https://t.me/AbumuslimAlarsi?voicechat             •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•       🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)
Hammasini ko'rsatish...
ABU MUSLIM A-DUROOS

هذه قناة أبي مسلم العروسي ، ينشر فيها دروس العقيدة والفقه والحديث وغيرهم باللغة الأمهارية وأفان أرومو

◾️ዱአ ካደረክ በኋላ ፊትህን አታብስ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ☑️ ሸኽ አልባንይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። … (ዱአ ካደረጉ በኋላ) ፊትን ማበስ ትክክል አይደለም። በዚህ ዙሪያ (ማበስ እንደሚቻል) የተወሩ ሀዲሶች ሁሉ ደካማ ናቸው። ዶኢፍ አቢ ዳውድ (263) ና አሀዲስ አስሶሂሀ (59) ላይ እንዳረጋገጥኩት ከፊሉ ከከፊሉ የባሰ የደከሙ ጀዲሶች ናቸው። 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 አንዳንዱማ ዱአ ካደረገ በኋላ በእጆቹ ከፀጉሩ ጀምሮ ሁሉ የሰውነት አካሉ የሚያብስ አለ። ይህም መሰረት የሌለው ተግባር ስለሆነ ልንጠነቀቅ ይገባል። 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 ስለዚህ አንድ ሰው ዱዓ አድርጎ ከጨረሰ በኋላ እጆቹ ወደ ቦታቸው ይመልሳቸዋል። ማበሱ ከረሱል ﷺ ያልተገኘ በመሆኑ አንድ ሰው ከዚህ ተግባር ሊቆጠብ ይገባዋል። ይህ ድርጊት ከፊል ዑለማዎች "ቢድዓ ነው" እስከ ማለት ደርሰዋል። 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Hammasini ko'rsatish...
ከአቡ ሁረይራ - ረዲየላሁ ዐንሁ - ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- «من حسن إسلام المرء تركه ما لا يعنيه». “ከአንድ ሰው የኢስላም ውበት የሆነው የማያገባውን መተው ነው።” [ቲርሚዚና ሌሎችም ዘግበውታል።] -- ሐዲሡ በአጭር ቃላት ጥልቅ መልእክት ከሚያስተላልፉ የነብዩ ﷺ ንግግሮች ውስጥ ነው። ከሐዲሡ ጋር የሚያያዙ አንኳር ነጥቦች፦ 1ኛ፡- “ከአንድ ሰው የኢስላም ውበት” የሚለው ኢብኑ ረጀብ እና ሌሎችም እንደጠቀሱት “የእስልምናውን ሙሉነት” ማለት ነው። “የማያገባው” የሚለው ደግሞ የሚለው ደግሞ የማያሳስበው፣ የማይመለከተው ማለት እንደሆነ ኢብኑ ረጀብ ገልፀዋል። 2ኛ፡- ልክ ኢማን እንደሚበላለጠው የአንድ ሰው ኢስላምም ከፍና ዝቅ ሊል፣ ከሰው ሰው ሊለያይ ይችላል ማለት ነው። 3ኛ፡- አንድ ነገር ሙስሊምን የማይመለከተው ነው ለማለት መለኪያ ሸሪዐ ነው። እንጂ ስሜትና የነፍሲያ ዝንባሌ አይደለም። አንዳንዱ ሰው ነፍሱ ወደ መርገብና መዘናጋት ታደላለች። በዚህ የተነሳ ብዙ ነገሮችን ይተዋል። አንዳንዱ ደግሞ በማይመለከተው ሁሉ እየገባ ራሱንም ሌሎችንም ይበጠብጣል። 4ኛ፡- “የማይመለከተውን መተው” የሚለው ሁሉንም ክልከላዎች ያጠቃልላል። ክልከላዎች በሙሉ ከሚመለከቱት ውስጥ አይደሉም። የሚጠሉ ነገሮችን እና ከሚፈቀዱትም የማያስፈልጉትን ሁሉ ያጠቃልላል። ይሄ ሐዲሥ በብዛት የሚውለው ትርፍ ንግግሮችን በመተው ላይ ቢሆንም መልእክቱ ግን ጠቅላይ ነው። ኢብኑ ረጀብ - ረሒመሁላሁ ተዓላ - ይህንን ግልፅ አድርገውታል። 5ኛ፡- በየቀኑ ስንትና ስንት በማያገቡን ነገሮች አቆራርጠን ወንጀል ላይ እንደምንወድቅ አስተውላችኋል? ማህበራዊ ሚዲያዎች፣ የጫትና የቡና ጉባዔዎች ወዘተ ስንትና ስንት አጉል ዛዛታ ብቻ ሳይሆን የወንጀል መድረኮች ሆነዋል። ይህንን ሐዲሥ በህይወታችን ላይ ተግባራዊ ብናደርገው ከብዙ አጉል ነገሮች እንጠበቅ ነበር። ስለዚህ ከማንወጣው ማጥ ውስጥ እንዳንገባ ከማያገባን ውስጥ አንግባ። 6ኛ፦ የዚህ ሐዲሥ መልእክት “ሙስሊም ማለት ሙስሊሞች ከምላሱና ከእጁ ሰላም ያገኙበት ነው” በሚለው እና “በአላህና በመጨረሻው ቀን የሚያምን ሰው መልካምን ይናገር፤ ካልሆነ ዝም ይበል” በሚለው ሐዲሥ የተረጋገጠ ነው። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Hammasini ko'rsatish...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

دروس وفوائد ابن منور

00:15
Video unavailableShow in Telegram
3.47 MB
ሱረቱል ካህፍ የቻለ ይቅራ 📚📖 ያልቻለ ያዳምጥ ⏸🎧 •_🌺ፏ ያለ ጁማአ ይሁን ላችሁ 🌺_• ✅ የጁመዓ ቀን ሱናዎች ➖➖➖➖➖➖➖ ↩️ ‏سنن يوم الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ➊ መታጠብ ➋ ሽቶ መቀባት ➌ ሲዋክ መጠቀም ➍ ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ ከህፍን መቅራት ➏ ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➐ በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ↩️ قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين ✅ የአላህ መልዕክተኛ ነብያችን ﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል።)) 📚 صحيح الجامع - رقم : (6470) ⏮لقولهﷺ أكثروا من الصلاة عليَّ ليلة الجمعة وىوم الجمعة فإنَّ صلاتكم معروضة عليَّ ✅ እንዲሁም ብለዋል ﷺ የጁመዕ ሌሊትና  ቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን  አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል። اللَّهُــمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِكْ على نَبِيِّنَـــا مُحمَّد 🎀🎀🎀📚📚🥀🥀🥀🌹🌹🌿🌿🌿🎀🎀 ┄┄┉┉✽‌»‌🌹✿🌹»‌✽‌┉┉┄┄    ሼር 👇JoiN👇 & Share https://t.me/Umu_hatim_Bint_Muhammed
Hammasini ko'rsatish...
AUD-20191018-WA0006.mp36.21 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.