cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

📚ቅድሚያ ለተውሂድ ተውሂድ የዕውቀት ቁንጮ ነው!!📚📚

«ደስተኛ ሰው ብሎ ማለት ሰለፎች የነበሩበትን አጥብቆ ይዞ ኸለፎች የፈጠሩትን (ቢድዓ) የራቀ ነው » [[ኢብን ሃጀር አስቀላኒ ረሂመሁላህ]] [ ፈትሁል ባሪ 13/267] ኢንሻአላህ 👇በዚህ ቻናል ውስጥ👇 👉ከቁረዓን.ሐዲስ በሰለፎች አረዳድ //ሙሐደራ ከሱና ኡስታዞች እንለቃለን ይቀላቀላሉን

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
8 852
Obunachilar
-824 soatlar
+1977 kunlar
+54730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

💫ዱኒያን ከቀን ቀን እየተሰናበትካት መሆኑን አትዘንጋ ። ቀን በጨመርክ ቁጥር ከተሰጠህ እድሜ ላይ እየቀነስክ፣ ወደ ሞት ቀጠሮህ ይበልጥ እየቀረብክ ነው። ታዲያ መርከብህ እየሰመጠ እንደሆነ ከተሰማህ ለአንተ ያን ያህል አስፈላጊ ያልሆኑትን ሸክሞች ለማስወገድ ጊዜው አሁን ነው።  ግዜህን ተጠቀምበት 🍃 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌የጧት ዚክር እንዳንረሳ!!       〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.   አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡ اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ                     #ፈዘኪር          
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
እባካቹህ ሴቶች ዱንያን እንድንፀየፍ አታድርጉን‼️ = በቲክቶክና ዩቱብ እየዘለቃቹህ ስለ ኢስላም አጀንዳ አታውሩ አታውሩ አታውሩ‼️ ወይ አጀንዳ ቀይራቹህ አውሩ ጭራሽ ስለ ሙስሊሞች ስለ እስልምና ስለ ረሱልﷺምናምን በቪዲዮ ዘልቃቹህ አትዘባርቁ እባካቹህ አማመሏህ ትጠየቃላቹህ‼️ እህህ ወሏሂ አፈርንባቹህ እንደነ አሲያ አይነቶች የእስልምና ፅንሰ_ሐሳብ ውል ያላለባቹህ ቆም በሉና አስቡ ተማሩም። ሚገርመው ይባስ ብለው ቁርአን በላይቭ ይቀሩ ጀመር አሏህን ፍሩ ወሏሂ ይህች ዱንያ አላፊ ናት ተመልካቾቻቸውም አሏህን ፍሩ ጭራሽ ላይክ ታደርጓቸዋላቹህ⁉️ምነው ዘነጋቹህ ድን እያጠፉ ራሳቸውን እየጎዱ ነውኮ። እወቁ ስለ ኢስላማዊ ነገራት ምታትተው አሲያ ትወና ምትሰራው ሀያት ልዩነት አይኖራቸውም አትሸወዱ‼️ t.me/abumuazhusenedris
Hammasini ko'rsatish...
አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http:

https://t.me/abumuazhusenedris

አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት

https://t.me/abumuazhusen_bot

ይጠቀሙበት!!!

👍 1
🛑 አዲስ የኪታብ ቂርአት  🎁 🎈የኪታብ ስም_🌱 ቀዋኢዱል አርበዓ🌱 👇 የኪታቡ አስቀሪ 🎙<ኡስታዝ አብዱራዛቅ አል ባጂ_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌾 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
Hammasini ko'rsatish...
➞የቀኑ ➌ቱ ሐዲሶች‼️    ክፍል:-➞➂⑥⑨]] 1ኛ✍በየቀኑ ከአጅሩ ላይ ይቀነሳል… ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَنْ أَمْسَكَ كَلْبًا، فَإِنَّهُ يَنْقُصُ كُلَّ يَوْمٍ مِنْ عَمَلِهِ قِيرَاطٌ، إِلَّا كَلْبَ حَرْثٍ أَوْ مَاشِيَةٍ﴾ “ውሻን የሚያሳድግ (የሚያረባ) ለአደን ወይም ለእንሰሶች ጥበቃ ሲቀር በየቀኑ ከመልካም ስራው ላይ ቂራጥ (ጋራን የሚያክል) አጅር (ምንዳ) ይቀነስበታል።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 2322 2ኛ✍ስለ ገንዘቡ ምንጭ… ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ليأتينَّ على الناس زمان ، لا يُبالي المرءُ بما أخذ المال : أمِنْ حلالٍ أم من حرام﴾ “አንድ ሰው ገንዘቡን ከሐላል ነው ወይስ ከሐራም የሚያመጣው የሚለው ደንታ የማይኖርበት ጊዜ በርግጠኝነት በሰዎች ላይ ይመጣል።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 2083 3ኛ✍በሰዎች የውስጥ ኒያ ከመፍረድ መጠንቀቅ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿إنِّي لَمْ أُومَرْ أنْ أنْقُبَ عن قُلُوبِ النّاسِ﴾ “እኔ የሰዎችን ልብ (የውስጥ እሳቤ) ለመፈላፈል አልተላኩም።” 📚 ቡኻሪ (4351) ሙስሊም (1064) ዘግበውታል። ⇘ ⒿⓄⒾⓃ ⇘ ⇘ ⇘ ⇘ ➣https://t.me/Umu_hatim_Bint_Muhammed
Hammasini ko'rsatish...
📚ቅድሚያ ለተውሂድ ተውሂድ የዕውቀት ቁንጮ ነው!!📚📚

«ደስተኛ ሰው ብሎ ማለት ሰለፎች የነበሩበትን አጥብቆ ይዞ ኸለፎች የፈጠሩትን (ቢድዓ) የራቀ ነው » [[ኢብን ሃጀር አስቀላኒ ረሂመሁላህ]] [ ፈትሁል ባሪ 13/267] ኢንሻአላህ 👇በዚህ ቻናል ውስጥ👇 👉ከቁረዓን.ሐዲስ በሰለፎች አረዳድ //ሙሐደራ ከሱና ኡስታዞች እንለቃለን ይቀላቀላሉን

👍 3
🛑 ክፍል አንድ የኪታብ ቂርአት 🎁 🎈የኪታብ ስም_🌱 ቀዋኢዱል አርበዓ🌱 👇 የኪታቡ አስቀሪ 🎙<ኡስታዝ አብዱራዛቅ ባጂ_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌾 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ የደርስ ማስታወቂያ  በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል አዲስ  ኪታብ ይጀመራል    የኪታቡ ስም ቀዋኢዱል አርበዓ         የኪታቡ አስቀሪ ኡስታዝ አብዱረዛቅ አልባጂ የሚቀራበት ቀን በሳምንተ 2 ቀን  ሲሆን ሰኛ እና ማክሰኞ ከምሽቱ 4:00 ሰአት ጀምሮ የኪታቡ PDF t.me/tdarna_islam_pdf ቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቻናል ትዳር እና ኢስላም ቻናል👇👇 https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam
Hammasini ko'rsatish...
የጡባ ጀግኖች እስኪ ኑ ተከተሉኝ የቲሞችን በመድረሳችን ሥም እናግዝ እና እነሱንም አሏህንም እናሥደሥት ከኡሥታዞቻችን ጋር እንታደም ወንዲማችሁ አቡ ሑዘይፋ ሰዒድ ሙሐመድ @Tuba_lil_gureba @Tuba_lil_gureba ⤵️⤵️⤵️ https://t.me/HawassaUniversityAlumniSunaJamaa?videochat
Hammasini ko'rsatish...
የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች የሱና ጀማዓ ግሩፕ

ይህ ግሩፕ ከቁርኣንና ከሐዲሥ በሰለፎች ግንዛቤና ምጥቀት የተከሸነ ንፁህ መንሃጅና እውቀት የሚተላለፍበት የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምርቃት ተማሪዎች ግሩፕ ነው።

➯የቀኑ 3ቱ ሐዲሶች ፡፡፡።፡፡፡፡።።።።።።።።።። [➺[]ክፍል:③⑥⓼[]] 1)➛#መልካም_ነገር_ማለት… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿البِرُّ ما سكنَتْ إليه النَّفْسُ، واطْمأَنَّ إليه القلْبُ، والإثْمُ ما لمْ تَسكُنْ إليه النفْسُ، و لمْ يَطمَئِنَّ إليه القلْبُ، وإنْ أفْتاك المُفتُونَ﴾ “መልካም ነገር ማለት፦ ነፍስ የተረጋጋችበት፣ ልቦናም የተረጋጋበት ነው። ሃጢያት ደግሞ ነፍስ የዋለለችበት ልብህም ያልተረጋጋበት ነገር ነው፡፡ ሰዎች የሚሰጡህ ብይን ምንም ይሁን ምን እውነታው ይህ ነው።” 📚 ሶሂህ አልጃሚ: 2881 2)➛#ዱኒያ_ዋጋዋ! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لَوْ كَانَتِ الدُّنْيَا تَعْدِلُ عِنْدَ اللَّهِ جَنَاحَ بَعُوضَةٍ مَا سَقَى كَافِرًا مِنْهَا شَرْبَةَ مَاءٍ﴾ “ዱኒያ አላህ ዘንድ የትንኝ ክንፍ ምታክል ቦታ ቢኖረው ኖሮ በአላህ የካዱ ሰዎች አንድ ጉንጭ ውሀ አይጎነጩም ነበር።” 📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል: 2320 3)➛#ፀሀይ_በመግቢያዋ… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن تاب قَبلَ طلوعِ الشَّمسِ مِن مغربِها تاب اللهُ عليه﴾ “ፀሀይ በመግቢያዋ ከመውጣትዋ በፊት ተውበት (ንስሃ) ያደረገ አላህ ተውበቱን (ንስሃውን) ይቀበለዋል፡፡” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2703)) Share share/-join ➣https://t.me/Umu_hatim_Bint_Muhammedhttps://t.me/Umu_hatim_Bint_Muhammed ⤴️ሼር በማድረግ አጅሩን ይጋሩ↗️
Hammasini ko'rsatish...
📚ቅድሚያ ለተውሂድ ተውሂድ የዕውቀት ቁንጮ ነው!!📚📚

«ደስተኛ ሰው ብሎ ማለት ሰለፎች የነበሩበትን አጥብቆ ይዞ ኸለፎች የፈጠሩትን (ቢድዓ) የራቀ ነው » [[ኢብን ሃጀር አስቀላኒ ረሂመሁላህ]] [ ፈትሁል ባሪ 13/267] ኢንሻአላህ 👇በዚህ ቻናል ውስጥ👇 👉ከቁረዓን.ሐዲስ በሰለፎች አረዳድ //ሙሐደራ ከሱና ኡስታዞች እንለቃለን ይቀላቀላሉን

👍 2
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.