uz
Feedback
Amhara Jobs

Amhara Jobs

Kanalga Telegram’da o‘tish

በአማራ ክልል ከሚገኙ ድርጅቶችና ተቋማት ጋር በመተባበር ፡ ማንኛውም ስራ ነክ መረጃዎችን እንዲሁም ወቅታዊ የስራ ማስታወቂያዎችን በልዩ ሁኔታ በነፃ የሚተላለፍበት ምርጥ የመረጃ ምንጭ እንሆ በእጅዎ ፦ በተጨማሪም በተመጣጣኝ ዋጋ የማማከር አገልግሎት 👉የፅሁፍ እና የቃል ፈተና ዝግጅት 👉 Curriculum Vitae (CV) & Application letter መስጠት ጀምረናል።

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali Amhara Jobs analitikasi

Amhara Jobs (@amarajob) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 12 872 obunachidan iborat bo'lib, Karyera toifasida 2 997-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 619-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 12 872 obunachiga ega bo‘ldi.

27 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 942 ga, so‘nggi 24 soatda esa 19 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 68.62% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 20.86% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 8 824 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 2 682 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 22 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
በአማራ ክልል ከሚገኙ ድርጅቶችና ተቋማት ጋር በመተባበር ፡ ማንኛውም ስራ ነክ መረጃዎችን እንዲሁም ወቅታዊ የስራ ማስታወቂያዎችን በልዩ ሁኔታ በነፃ የሚተላለፍበት ምርጥ የመረጃ ምንጭ እንሆ በእጅዎ ፦ በተጨማሪም በተመጣጣኝ ዋጋ የማማከር አገልግሎት 👉የፅሁፍ እና የቃል ፈተና ዝግጅት 👉 Curriculum Vitae (CV) & Application letter መስጠት ጀምረናል።

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 28 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Karyera toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

12 872
Obunachilar
+1924 soatlar
+1617 kunlar
+94230 kunlar
Postlar arxiv
photo content
+3

photo content

photo content

ማስታወቂያ ትምህርት ሚኒስቴር በነባርና አዲስ ትምህርት በሚጀመርባቸው የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መምህራንና ርዕሳነ መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። በመሆኑም መፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በበየነ መረብ ባላችሁበት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገልጽን፣ በመምህርነት መመዝገብ ለምትፈልጉ በ https://sbs.moe.gov.et/career/teacher በርዕሰ መመህርነት ለመመዝገብ የምትፈልጉ https://sbs.moe.gov.et/directors መጠቀም የምትችሉ መሆኑ እናሳውቃለን።

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ!! አዲስ ዘመን ጋዜጣ አርብ  ሰኔ 26 ቀን 2018 ዓ.ም የታተመ: የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ በኮንትራት እና  በዝውውር አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ። በመሆኑም በክፍት መደቦች ላይ መወዳደር የምትፈልጉ ፤ ዝርዝር መረጃውን ከታች ከተቀመጠው ሰንጠረኝ ይመልከቱ! ለመመዝገብ ደግሞ መስፈንጠሪያውን ( ሊንኩን) ይጠቀሙ ወይም ዋናውንና ኮፒ የትምህርትና የስራ ማስረጃችሁን ይዛችው ፍላሚንጎ በሚገኝው ዋና ማስሪያ ቤት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ መልካም እድል! የምዝገባ ሊንክ ፦ https://forms.lmis.gov.et/federal_-civil_services_new/

photo content
+4

photo content
+9

photo content

photo content

photo content
+1

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት “ብሔራዊ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዝግጁነትና ተወዳዳሪነት ዳሰሳ ጥናት” እያከናወነ ይገኛል። ለዚህ ከፍተኛ ሀገራዊ ፋይዳ ላለው ፕሮጀክት ብቁ እና ተነሳሽነት ያላቸውን ባለሙያዎች (መረጃ ሰብሳቢዎች እና የመስክ ተቆጣጣሪዎች) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የመመዝገቢያ ሊንክ፦ https://forms.gle/RSNzsEUdeGKKTaV26

photo content

photo content

photo content

photo content