fa
Feedback
Amhara Jobs

Amhara Jobs

رفتن به کانال در Telegram

በአማራ ክልል ከሚገኙ ድርጅቶችና ተቋማት ጋር በመተባበር ፡ ማንኛውም ስራ ነክ መረጃዎችን እንዲሁም ወቅታዊ የስራ ማስታወቂያዎችን በልዩ ሁኔታ በነፃ የሚተላለፍበት ምርጥ የመረጃ ምንጭ እንሆ በእጅዎ ፦ በተጨማሪም በተመጣጣኝ ዋጋ የማማከር አገልግሎት 👉የፅሁፍ እና የቃል ፈተና ዝግጅት 👉 Curriculum Vitae (CV) & Application letter መስጠት ጀምረናል።

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Amhara Jobs

کانال Amhara Jobs (@amarajob) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 12 189 مشترک است و جایگاه 3 168 را در دسته حرفه و رتبه 2 765 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 12 189 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 02 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 875 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 36 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 72.24% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 21.44% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 8 781 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 2 606 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 9 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
በአማራ ክልል ከሚገኙ ድርጅቶችና ተቋማት ጋር በመተባበር ፡ ማንኛውም ስራ ነክ መረጃዎችን እንዲሁም ወቅታዊ የስራ ማስታወቂያዎችን በልዩ ሁኔታ በነፃ የሚተላለፍበት ምርጥ የመረጃ ምንጭ እንሆ በእጅዎ ፦ በተጨማሪም በተመጣጣኝ ዋጋ የማማከር አገልግሎት 👉የፅሁፍ እና የቃል ፈተና ዝግጅት 👉 Curriculum Vitae (CV) & Application letter መስጠት ጀምረናል።

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 03 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته حرفه تبدیل کرده‌اند.

12 189
مشترکین
+3624 ساعت
+2827 روز
+87530 روز
آرشیو پست ها
photo content

photo content

photo content
+1

ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት “ብሔራዊ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዝግጁነትና ተወዳዳሪነት ዳሰሳ ጥናት” እያከናወነ ይገኛል። ለዚህ ከፍተኛ ሀገራዊ ፋይዳ ላለው ፕሮጀክት ብቁ እና ተነሳሽነት ያላቸውን ባለሙያዎች (መረጃ ሰብሳቢዎች እና የመስክ ተቆጣጣሪዎች) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የመመዝገቢያ ሊንክ፦ https://forms.gle/RSNzsEUdeGKKTaV26

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ! የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በተከታዮቹ መስኮች ራሳችሁን የምታንጹበት ታላቅ የክረምት ስልጠና አዘጋጅቶላችኋል። 🤖በፈንዳሜንታል
ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ! የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በተከታዮቹ መስኮች ራሳችሁን የምታንጹበት ታላቅ የክረምት ስልጠና አዘጋጅቶላችኋል። 🤖በፈንዳሜንታል ኦፍ ኤ.አይ፣ 💻 ፕሮግራሚንግ፣ 🧠 ማሽን ለርኒንግ፣ ⚙️ በሮቦቲክስ እና IOT፣ 📊 ዳታ ሳይንስ እና በሌሎችም የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ዘርፎች ራሳችሁን የምታንጹበት ታላቅ የክረምት ስልጠና ተዘጋጅቶላችኋል። እስከ ሰኔ 30፤ 2018 ዓ.ም ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በተከታዩ የጉግል ፎርም https://forms.gle/uDGPmQsiZcWWeNuRA በመጠቀም ይመዝገቡ።

"ሠራተኞች እንፈልጋለን" ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ​የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ባጋጠመው ከፍተኛ የሰው ኃይል እጥረት ምክንያት ከአቅሙ በታች እያመረተ መሆኑን አስታወቀ። ​📌 ፋብሪካው 2,310 ቋሚ
"ሠራተኞች እንፈልጋለን" ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ​የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ባጋጠመው ከፍተኛ የሰው ኃይል እጥረት ምክንያት ከአቅሙ በታች እያመረተ መሆኑን አስታወቀ። ​📌 ፋብሪካው 2,310 ቋሚ እና ከ24 ሺህ በላይ ጊዜያዊ ሠራተኞችን ይፈልጋል። በአሁኑ ወቅት ከሚያስፈልጉት 5 ሺህ በላይ የቀን ሠራተኞች ውስጥ ማግኘት የቻለው 623ቱን ብቻ ነው። ​📌 ባጋጠመው የሠራተኛ እጥረት ምክንያት በቀን ማምረት ከሚችለው 12 ሺህ ቶን ስኳር ውስጥ ማምረት የቻለው 3 ሺህ 600 ቶን ብቻ ነው። ​📌ሥራ ፈላጊ ወጣቶች በፋብሪካው የተፈጠረውን ሰፊ የሥራ ዕድል እንዲጠቀሙ የፋብሪካው ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ባይነሳኝ ዘሪሁን ጥሪ አቅርበዋል።(አሚኮ) ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ

photo content

photo content

photo content

🚀 የወደፊት ሥራዎን ከዛሬ ይጀምሩ! EDGE (Entrepreneurship in the Digital and Gig Economy) ከ15 እስከ 35 ዓመት ዕድሜ ላይ ላሉ ወጣቶች፣ በተለይም ለወጣት ሴቶች የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም ነው። 💡 በዲጂታል እና በጊግ ኢኮኖሚ ዘርፍ ተፈላጊ የሆኑ ክህሎቶችን በነጻ ይማሩ፤ ለሥራ፣ ለፍሪላንስ እና ለራስዎ የገቢ ምንጭ ዕድሎች ይዘጋጁ! ✅ ነጻ የክህሎት ስልጠናዎች ✅ የዲጂታል እና የጊግ ሥራ ዕድሎች ✅ የሙያ እና የስራ ዝግጁነት ክህሎቶች ✅ የተግባር ተኮር ስልጠናዎች 🎯 ዛሬውኑ ይመዝገቡ፣ ክህሎትዎን ያሳድጉ እና ወደ የወደፊቱ የሥራ ዓለም ይግቡ! 📌 እንዴት ይመዘገባሉ? loom.com 📝 መመዝገቢያ: https://edge-et.com/ አሁኑኑ edge.et ን በመጎብኘት የስራ አለሙን ተቀላቀሉ!