uz
Feedback
قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ

قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ

Kanalga Telegram’da o‘tish

📈 Telegram kanali قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ analitikasi

قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ (@abu_reyyis_arreyyis) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 297 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 741-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 548-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 297 obunachiga ega bo‘ldi.

14 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -194 ga, so‘nggi 24 soatda esa -9 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 14.85% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 4.01% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 1 976 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 533 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
🔗 የ"አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም" ይፋዊ ገፆች Facebook https://www.facebook.com/aburayyis.ibnuimam Youtube https://youtube.com/channel/UCbKdGz0rIuiO07E5pyx6AAw Twitter https://twitter.com/abureyyis?t=F6nykmtfUgkKv4LxX_2fdg&s=09 ቴሌግራም https://t.me/abu_reyyis_arreyyis

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 15 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 297
Obunachilar
-924 soatlar
-1177 kunlar
-19430 kunlar
Postlar arxiv
▪️አራት መሰረታዊ የሆነ የስነምግባርና ስነስርዓት መርሆችን የያዙ ነቢያዊ ሐዲሶች ▪️በማይመለከትህ ጉዳይ አትግባ! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿من حُسنِ إسلامِ المرءِ تركُه ما
▪️አራት መሰረታዊ የሆነ የስነምግባርና ስነስርዓት መርሆችን የያዙ ነቢያዊ ሐዲሶች ▪️በማይመለከትህ ጉዳይ አትግባ! ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿من حُسنِ إسلامِ المرءِ تركُه ما لا يَعْنيه.﴾ “የአንድ ሰው ከእስልምናው ማማር የማይመለከተውን ነገር መተዉ ነው።” 📚 ቲርሚዚ ሀሰን ብለውታል: 2317 ▪️አንደበትህን ቆጥብ! ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፡‐ ﴿مَن كان يؤمِنُ باللهِ واليَومِ الآخرِ فليقُل خَيرًا أو ليَصْمُتْ﴾ “በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ይናገር። ወይም ዝም ይበል።” 📚 ቡኻሪ (6019) ሙስሊም (48) ዘግበውታል ▪️ለልብህ እረፍት! ረሱል (🕌) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لَا يُؤْمِنُ أَحَدُكُمْ حَتَّى يُحِبَّ لِأَخِيهِ مَا يُحِبُّ لِنَفْسِهِ﴾ “አንዳችሁ አመነ አይባልም ለራሱ የወደደውን ለወንድሙ እስካልወደደ ድረስ።” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 13 ▪️ነፍስህን ለመቆጣጠር! ﴿أنَّ رَجُلًا قالَ للنَّبيِّ 🤎: أوْصِنِي، قالَ: لا تَغْضَبْ. فَرَدَّدَ مِرارًا، قالَ: لا تَغْضَبْ.﴾ “አንድ ሰው ለረሱል (🩷) መጥቶ ምከሩኝ አላቸው። ‘አትቆጣ አሉት!’ ደጋግሞ ሲጠይቃቸው ‘አትቆጣ አሉት!’” 📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 6116 ➖➖➖➖➖➖ ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 📱 Telegeram 📱 Whatsup 📱 Facebook  📱 Instagram 📱 X 📱 Youtube 📱 Tik tok

طمأنينة: ﴿فَسَيَكْفِيكَهُمُ اللَّهُ ۚ﴾. أمان: ﴿لَا تَحْزَنْ إِنَّ اللَّهَ مَعَنَا ۖ﴾. توكل: ﴿وَأُفَوِّضُ أَمْرِي إِلَى اللَّهِ ۚ﴾. رعاية: ﴿وَاصْبِرْ لِحُكْمِ رَبِّكَ فَإِنَّكَ بِأَعْيُنِنَا ۖ} ~

« فتاة محتشمة لا يعني أنها لا تعرف الزينة والموضة» • ጥቡቅ ሴት ልጅ ስለ ጌጥና ፋሽን አታውቅም ማለት አይደለም። « لكنها عرفت متى تلبس.. وأين تلبس
« فتاة محتشمة لا يعني أنها لا تعرف الزينة والموضة» • ጥቡቅ ሴት ልጅ ስለ ጌጥና ፋሽን አታውቅም ማለት አይደለም። « لكنها عرفت متى تلبس.. وأين تلبس ولمن تلبس..» «ነገር ግን እሷ  መቼ መልበስ እንዳለባት፣ የት መልበስ እንዳለባት እና ለማን መልበስ እንዳለባት ታውቃለች።

تلاوة سورة الكهف 🎙أبو ريس محمد بن إمام = t.me/abu_reyyis_arreyyis

የአላህን ሀቅ ማስቀደም ኡስታዝ ዓብዱሶመድ ሙሐመድ ኑር https://t.me/AbdusomedMNur_Channel/5421

🫵 የጁሙዓ_ኹጥባ (ምክር) - 5 •التحذير_من_ذنوب_الخلوات!! •  ከድብቅ_ወንጀሎች_ማስጠንቀቅ!!     🔗 የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ Mp3 t.me/AbumuslimAlarsi/14106                   •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)

ሀሰነል በስርይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብሏል። «አላህን ሳይታመፅበት ያለፈ ቀን ሁሉ ኢድ ነው። አንድ ሙእሚን አላህን በመታዘዝ፣ እሱን በመዘከርና በማመስገድ ያሳለፈው ቀን በሙሉ ኢዱ ነው።» 📚لطائف المعارف لابن رجب» = t.me/abu_reyyis_arreyyis

በኢማራት የሚቀርበው የደዕዋ ፕሮግራም በዚህ የቴሌግራም ቻናል የሚተላለፍ ይሆናል፣ ኢንሻአላህ - የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

« عيدكم مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال! » «ዒዳችሁ የተባረከ ይሁን! አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን!»

هذا الدعاء لا يكاد يرد أبدا...

የአረፋ ቀን ፆም! ከአቢ ቀታዳ ተይዞ: ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ ﴿يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِيَةَ والْباقِيَةَ﴾ “ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 • ማስታወሻ፦  የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ ማክሰኞ  ግንቦት 18 ነው።

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የዙልሒጃ ወር ነገ ሰኞ አንድ ይላል። ስለዚህ የተለየ ዋጋ ያላቸውን የዙልሒጃ 10 ቀናት በተለያዩ ዒባዳዎች ማሳለፍ የምትፈልጉ ከዚህ ምሽት ጀምሮ መበርታት ያስፈልጋል። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

📍ቆየት ያለ የጁሙዓ ኹጥባ 🌐 የዙል ሂጃ አስር ቀናቶች ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጮች ናቸዉ !» 🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ 🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

«فضل عشر ذي الحجة وأحب الأعمال فيها • የዙልሂጃ 10 ቀናቶች ደረጃና በዉስጧ ተወዳጅ የሆኑ ስራዎች 🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

القارئ بندر بليلة والنازعات 4.95 MB

አሏህ እያየን ሐራምን በመዳፈር እሱን ከተመልካቾች ሁሉ የቀለለው አናድርግ ! ከወገን ፣ ከቤተሰብ ተሰውረን ነገር ግን አሏህ እያየን ፀያፍን መመልከት .... አሏህን እንፍራ! ከደርስ የተቆረጠ ምክር t.me/MerkezulimamiAhmed