ch
Feedback
قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ

قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ 的分析概览

频道 قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ (@abu_reyyis_arreyyis) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 12 578 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 956,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 694 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 12 578 名订阅者。

根据 30 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -273,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 16.42%。内容发布后 24 小时内通常能获得 4.04% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 066 次浏览,首日通常累积 508 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“🔗 የ"አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም" ይፋዊ ገፆች Facebook https://www.facebook.com/aburayyis.ibnuimam Youtube https://youtube.com/channel/UCbKdGz0rIuiO07E5pyx6AAw Twitter https://twitter.com/abureyyis?t=F6nykmtfUgkKv4LxX_2fdg&s=09 ቴሌግራም https://t.me/abu_reyyis_arreyyis”

凭借高频更新(最新数据采集于 01 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

12 578
订阅者
-424 小时
-667 天
-27330 天
帖子存档
🌸 የፈጅር አዛንን ስትሰማ ሁለት አማራጮች አሉህ... ህልምህን መቀጠል ወይም ህልምህን ለማሳካት ተነስተህ  ወደ መስጅድ መሄድ። ✒️ የፈጅር ሶሏት ልክ እንደ ጦርነት ነው በውስጧ ጀግኖችን እንጂ አታዪም...... إذا كانت سُنة الفجر خير من الدنيا ومافيها فما بالكم بالفريضة؟ وأيضاً خص الله الفجر بشهود الملائكة {وقران الفجر إن قران الفجر كان مشهودا}

የተመረጡ የረመዷን ፈትዋዎች ❹❶ // የፈጅር አዛን ትንሽ ደቂቃ ሲቀረዉ  ከሀይድ ጠራሁኝ  ከዛ ፆምኩኝ  ከአዛን ቡሃላ ታጠብኩኝ ፆሜ ትክክል ነዉን !? 🎙መልስ ፦ በዶ/ር ሸይኽ አዚዝ ቢን ፈርሃን አልአንዚይ 🎙ትርጉም፦ በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም ╭┈──── •📚• ╰┈➢

• قراءة شيئ من سورة الإسراء في صلاة الفجر 🎙 أبو ريس محمد بن إمام || t.me/abu_reyyis_arreyyis

ኢብን ረጀብ አል ሀንበሊይ رحمه الله እንዲህ ይላሉ:- «السعيدُ مَنْ اِتَّخَذَ زوجَةً صالِحةً تُعِينُهُ على إيمانِه ». "እድለኛ ሰው ማለት በኢማኑ ላይ የም
+1
ኢብን ረጀብ አል ሀንበሊይ رحمه الله እንዲህ ይላሉ:- «السعيدُ مَنْ اِتَّخَذَ زوجَةً صالِحةً تُعِينُهُ على إيمانِه ». "እድለኛ ሰው  ማለት በኢማኑ ላይ የምታግዘው መልካም ሚስት ያለችው ሰው ነው" 📚🪴رسائِل ابنُ رجَب (٤٢١/٢) ከጀግና ወንድ ጀርባ አንድት ጠንካራ ሴት አለች!!

የኢትዮጵያ ታሪክ ከጥንት ጀምሮ የጦርነት ታሪክ ነው። ዘፈኑም፣ ቀረርቶውም፣ ተረትና ምሳሌውም እንዳለ ከመG ደል ጋር በተያያዙ መልእክቶች የታጨቀ ነው። ህዝቡም ሰርቶ ከመለወጥ፣ ኑሮን ከማሸነፍ በላይ ጦረኝነትን እና ገዳ ^ ይነትን እንደ ጀግንነት የሚቆጥር ነው። አባትሽ አይገ^ ድል ወንድምሽ አይገ^ ድል አርሶ ያብላሽ እንጂ ሆድሽ እንዳይጎድል። አገራቸው ወዲያ ዳርቻ ቀበሌ ተበድሮ ገ^ ዳይ ጥይት እንደ ጥሬ ወንድ ልጅ ተወልዶ ካልሆነ እንዳባቱ፣ ስጡት አመልማሎ ይፍተል እንደናቱ በሀገራችን ከህግና ስርዓት፣ ከመልካም መኗኗር በላይ ጉልበተኝነት ነው የሚያስከብረው። ጉልበተኛ ወገን የሌለው ሰው አንገቱን ደፍቶ ነው የሚኖረው። ሁሉም ለጦርኝነቱ ምክንያት ቢደረድርም እውነታው ግን የህዝቡ ባህልና ስሪት ከጦረኝነት ጋር በጥብቅ የተሳሰረ ነው። ይሄ በአራቱም የሀገሪቱ አቅጣጫዎች ያለ የነበረ ያልተቀየረ እውነታ ነው። ከየትኛው ጉዳይ በላይ በጦርነት ላይ ይረባረባል። ከየትኛውም ጉዳይ በላይ የጦርነት ዜና ይመስጠዋል፣ ያነፈንፋል። በርግጥ ጦረኝነት የዓለም ታሪክ ነው። ግን ዛሬ ላይ ሃገራት የህዝባቸውን አመለካከት እየቀየሩ ውስጣዊ ሰላም በማስፈን ተረጋግተው እየኖሩ ነው። እኛ ግን እዚያው ነን። የጦርነት አዙሪት ውስጥ ስንማቅቅ እንኖራለን። አንዱ መዓት ጠባሳ ጥሎ ሲያልፍ ደግሞ ሌላው ይጀምራል። አሳማሚ እውነት። = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ إِنَّ وَعْدَ ٱللَّهِ حَقٌّۭ ۖ فَلَا تَغُرَّنَّكُمُ ٱلْحَيَوٰةُ ٱلدُّنْيَا ۖ وَلَا يَغُرَّنَّكُم بِٱللَّهِ ٱلْغَرُورُ እናንተ ሰዎች ሆይ! የአላህ ቀጠሮ እውነት ነው፡፡ የቅርቢቱም ሕይወት አታታላችሁ፡፡ አታላዩም (ሰይጣን) በአላህ (መታገስ) አያታላችሁ፡፡ 📚ሱረቱል ፋጢር 5 የዱንያ ህይወት እንዳትሸውዳቹ   ( فَلَا تَغُرنكُمُ الحَيَاةُ الدّنيَا ) 🌸የረዘመች መስላ ብትታይህም  በጣም አጭር ነች 🌸ትልቅ መስላ ብትታይህም በጣም ትንሽ ነች 🌸የተከበረች መስላ ብትታይህም የተዋረደች ነች 🌸ተውባ ብትታይህም አስጠሊታ ነች ✒️ስለዚህ በባህሯ ከመስመጥ ተጠንቀቅ!

•• القرآن شفاء ❍ قال الإمام ابن القيم رحمه الله : لم يُنزل الله سبحانه من السماء شفاء قط أعم ولا أنفـع ولا أعظم ولا أنجـح في إزالة الداء من القرآن.
‏‌‏الــداء والــدواء (٦)
= t.me/abu_reyyis_arreyyis

‏قال سفيان الثوري رحمه الله
" عليك بالصَّبر في المواطن كلَّها، فإنَّ الصَّبر يجرُّ إلى البر، والبر يجرُّ إلى الجنَّة "
[ حلية الأولياء (٧/ ٨٣) ]
|| t.me/abu_reyyis_arreyyis

قراءة شيئ من سورة الإسراء في صلاة الفجر ከአል ኢስራእ ምእራፍ ከፊል አንቀፆች በፈጅር ሰላት 🎙 أبو ريس محمد بن إمام 🎙አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም https://t.me/kunuzzzzza

🌸   ዚክር የልብ ምሽግ ነው። ቀልብን ከዝገት ያጸዳል።   አዝካሮች ከምግብም  ከውሃም በላይ ያስፈልጉናል እና አንዘጋቸዉ ያጀማአ!!!!!

🌸 ዚክር የልብ ምሽግ ነው። ቀልብን ከዝገት ያጸዳል። አዝካሮች ከምግብም ከውሃም በላይ ያስፈልጉናል እና አንዘጋቸዉ ያጀማአ!!!!!

🔹 الْعِلْمُ 🔸 እዉቀት 🕌 ኮምቦልቻ አንሷንር መስጁድ 🎙 አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/2121

💡 العلم قال العلامة ربيع بن هادي عمير المدخلي حفظه الله: - العلم : ● أمره عظيم ● آثاره طيبة >> على صاحبه ■ في حياته ■ وبعد م
💡 العلم قال العلامة ربيع بن هادي عمير المدخلي حفظه الله: - العلم : ● أمره عظيم ● آثاره طيبة >> على صاحبه ■ في حياته ■ وبعد مماته . [ مرحباً يا طالب العلم (214) ]

4_5769259642630702478 (1).mp38.65 KB

ምላሶቻችንን ከህሜት እንጠብቅ! 🔸فلنحفظ ألسنتنا، ليحفظ الله لنا حسنات في موازين أعمالنا 🔹 ‏قال تعالى : {ولايغتب بعضكم بعضا أيحب أحدكم ان يأكل لحم أخبه ميتا فكرهتموه}‌‎ ▫️قال ابن الجوزي رحمه الله : كم أفسدت ‎الغيبة من أعمال الصالحين، وكم أحبطت من أجور العاملين، وكم جلبت من سخط رب العالمين، فالغيبة فاكهة الأرذلين، وسلاح العاجزين . 📘التذكرة في الوعظ ص ١٢٤ https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/1663

‏قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله : فلا يسمى عاقلا إلا من عرف الخير فطلبه والشر فتركه ولهذا قال أصحاب النار :  { لو كنا نسمع أو نعقل ما كنا في أصحاب السعير }. مجموع الفتاوى 📕 @abu_reyyis_arreyyis @abu_reyyis_arreyyis

قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ - Telegram 频道 @abu_reyyis_arreyyis 的统计与分析