Akaki Kale Heywet Church School📖 አቃቂ ቃለ ሕይወት ቤ/ክ ት/ቤት
Kanalga Telegram’da o‘tish
1 527
Obunachilar
-224 soatlar
-27 kun
-830 kun
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Sentabr '26
Sentabr '26
+5
0 kanalda
Avgust '26
+25
0 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+53
0 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+39
0 kanalda
Get PRO
May '26
+24
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+50
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+20
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+36
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+83
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+18
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+20
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+35
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+52
0 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+16
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+39
0 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+29
0 kanalda
Get PRO
May '25
+22
0 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+8
0 kanalda
Get PRO
Mart '25
+19
0 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+21
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+49
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+49
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+45
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+70
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+106
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+25
0 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+47
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+24
0 kanalda
Get PRO
May '24
+29
0 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+27
0 kanalda
Get PRO
Mart '24
+35
0 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+37
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+45
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+1 121
0 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 06 Sentabr | 0 | |||
| 05 Sentabr | 0 | |||
| 04 Sentabr | 0 | |||
| 03 Sentabr | +2 | |||
| 02 Sentabr | +3 | |||
| 01 Sentabr | 0 |
Kanal postlari
Repost from Kolfe education official channel🇪🇹
#MoE
የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ወስደው በመደበኛ የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋምና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን ከነሐሴ 28 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ እንዲያስገቡ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ተማሪዎች ምርጫቸውን ትምህርት ቤት መሄድ ሳያስፈልጋቸው ባሉበት ሆነው በኦንላይን ማስገባት ይችላሉ።
የምርጫ ማስገቢያ ድረ-ገጹ፦ student.ethernet.edu.et ነው።
- በሕክምና ምክንያት ልዩ ሁኔታ ያላቸው፣
- የአካል ጉዳተኛ የሆኑ፣
- ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች
- ከ6 ወር በታች ሕፃን የሚያጠቡ እናቶች ተገቢውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ እንደሚጠበቅባቸውም ሚኒስቴሩ ገልጿል።
https://t.me/kolfekeranioeducationbureau
ነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia
| 2 | የአቃቂ ቃለ ሕይወት የክረምት ማላቂያ የማነ- ብርሐን ክላስተር ማዕከል ተማሪዎች በሙሉ!
ነገ አርብ የክላስተር ማዕከል ትምህርት የሚጠናቀቅበትና እንዲሁም የፈተናና የሰርተፍኬት ቀን ስለሆነ ማንም ተማሪ እንዳይቀር ብሏል።
የማነ- ብርሐን ክላስተር ማዕከል | 1 051 |
| 3 | 7/12/2018ዓ.ም
ለማታ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!
አቃቂ ቃለ ሕይወት በማታ ትምህርት መርሐ- ግብር ለ2019ዓ.ም ከ1ኛ - 8ኛ ክፍል ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር በዝግጅት ላይ ይገኛል። በመሆኑም 11/12/2018ዓ.ም ጀምሮ በስራ ሰዓት በአካል በመገኘት ምዝገባ እንድታከናውኑ ይሁን።
ት/ቤቱ | 1 813 |
| 4 | ለውድ የተማሪ ወላጆችና አሳዳጊዎች በሙሉ
ከትምህርት ቢሮ በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት ከ6ኛ- 8ኛ ክፍል የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት መማር ግዴታ መሆኑን አሳውቀን ከ ሰኞ 20/11/18ዓ.ም ጀምሮ ትምህርቱ መሰጠት የተጀመረ መሆኑን በድጋሚ እያሳወቅን እስካሁን ተመዝግባችሁ ላልጀመራችሁ ተማሪዎች ለሚፈጠረው ክፍተት ትምህርት ቤቱ ሀላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ | 2 000 |
| 5 | Matn yo'q... | 1 787 |
| 6 | Matn yo'q... | 2 047 |
| 7 | ለውድ የተማሪ ወላጆች በሙሉ !
የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ቀርተውታል። ስለዚህ ቶሎ እንድትመዘገቡ ይሁን።
ት/ቤቱ | 1 894 |
| 8 | ለውድ የተማሪ ወላጆች በሙሉ !
የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2 ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል። ስለዚህ ቶሎ እንድትመዘገቡ ይሁን።
ት/ቤቱ | 1 682 |
| 9 | ለውድ የተማሪ ወላጆች በሙሉ !
የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 3 ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል። ስለዚህ ቶሎ እንድትመዘገቡ ይሁን።
ት/ቤቱ | 1 656 |
| 10 | ለዉድ የተማሪ ወላጆች በሙሉ!
ከትምህርት ቢሮ በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት ከ6ኛ - 8ኛ ክፍል የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት መማር ግዴታ መሆኑን እየገለጽን መደበኛውን የተመዘገባችሁ ነባርም ሆነ አዲስ ተማሪዎች ትምህርቱ ሠኞ ከ 14/11/18ዓ.ም ጀምሮ የሚሠጥ መሆኑን እየገለጽን 2:30 ሰዓት ላይ ሁላችሁም እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን። ይህ ሳይሆን ቢቀር ለሚፈጠረው ችግር ኀላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እንገልጻለን።
ት/ቤቱ | 1 747 |
| 11 | ለውድ የተማሪ ወላጆች በሙሉ !
የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 4 ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል። ስለዚህ ቶሎ እንድትመዘገቡ ይሁን።
ት/ቤቱ | 1 582 |
| 12 | ለወድ የተማሪ ወላጆች በሙሉ !
የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 5 ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል። ስለዚህ ቶሎ እንድትመዘገቡ ይሁን።
ት/ቤቱ | 1 918 |
| 13 | ለ12ኛ ክፍል
ማህበራዊ ሳይንስ (Social science) ተፈታኞች
ከሐምሌ 6 እስከ 8/2018 ለምትፈተኑት ብሔራዊ ፈተና የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ መልካም የፈተና ግዜ እንዲሆንላችሁ ከወዲሁ እንመኛለን ፣
የተሟላ ዪኒፎርም መልበስ እና አዲምሽን ካርድ፣ መታወቂያ መያዝ እንዳትረሱ፣ ኤሌክሮንክስ እቃዎችን መያዝ በፍጹም የተከለከለ ነው። ሁላችንም አንድ ላይ ስለምንሄድ ነገ ጠዋት 1፡30 በትምህርት ቤት (በቃለ ሕይወት) ቅጥር ግቢ እንገናኝ።
መልካም ፈተና! | 2 467 |
| 14 | ማስታወቂያ ለወላጆች በሙሉ!
ሰኞ ለምዝገባ ስትመጡ በተላከው መሰረት ተዘጋጅታችሁ እንድትመጡ ይሁን።
ት/ቤቱ | 2 494 |
| 15 | Steps to Check Your result
Step 1. Click this link: https://aa6.ministry.et
The link will redirect you to the Addis Ababa Education Bureau (Grade 6 Ministry Result Portal).
Step 2. Click (tap) “Check My Result.”
Step 3. Type (enter) your Registration Number and your First Name in Amharic
Step 4. Click (tap) “Check My Result.” | 2 542 |
| 16 | የወላጆች በዓል ጥሪ
ከቅድመ አንደኛ - 12ኛ ክፍል ላሉ የተማሪ ወላጆችና አሳዳጊዎች በሙሉ፤
የወላጆች በዓል በነገው ዕለት ሰኔ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ ስለሚከበር፣በፕሮግራሙ ላይ በሰዓቱ ተገኝተው ስርዓቱን እንድትታደሙ እና በዕለቱ የልጅዎንም ሰርተፍኬት እንዲወሰዱ ስንል እናሳውቃለን ።
ትምህርት ቤቱ
ማሳሰቢያ:- ሰዓት ይከበር !! | 2 712 |
| 17 | 🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉
ለአቃቂ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች፣ ወላጆች፣ መምህራን፣ የአስተዳደር ሰራተኞች እና ለመላው የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ በሙሉ!
በ2018 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎቻችን በሙሉ አመርቂ ውጤት በማምጣት በማለፋቸው የተሰማንን ታላቅ ደስታ እየገለጽን፣ በድጋማ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን!
ት/ቤቱ | 2 804 |
| 18 | በምርቃት ፕሮግራሙ ላይ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የሜዳሊያ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል | 2 762 |
| 19 | Matn yo'q... | 2 635 |
| 20 | አቃቂ ቃለ ሕይወት ትምህርት ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ ለሁለት ዓመት በMarketing and Web- design ያስተማራቸውን 21 ተማሪዎች ዛሬ አስመረቀ። | 1 550 |
