cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Wasu Mohammed(ዋሱ መሀመድ)

እንኳን ደህና መጡ‼ ✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed ✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
201 967
Obunachilar
+11424 soatlar
+1707 kunlar
-59130 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
ኢትዮጵያ የብዙኀን መገናኛ/ ፕሬስ ነጻነት ከተከበረባቸው 180 ሀገራት 141ኛ ደረጃን ይዛለች። ድንበር የለሽ ጋዜጠኞች ዓለም አቀፍ ተቋም ባወጣው የ2024 የፕሬስ ነጻነት ሪፖርት ባለፈው ዓመት 130ኛ ደረጃ ላይ የነበረችው ኢትዮጵያ፤ በዚህ ዓመት 141ኛ ደረጃን ከ180 አገራት ይዛ መገኘቷን ከዝርዝሩ ለማየት ተችሏል። ካለፈው ዓመት 11 ደረጃዎችን አሽቆልቁላለች።
4 8510Loading...
02
በትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ሜታ ወረዳ ከጠዋቱ 2 ሠዓት ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት አልፏል ተብሏል። አደጋው የደረሰው ከጅቡቲ ወደ አዲስ አበባ የዕርዳታ እህል ጭኖ ሲጓዝ የነበረ የዓለም ምግብ ፕሮግራም ተሸከርካሪ መንገድ ስቶ በመገልበጡ መሆኑ ተመላክቷል። የተሽከርካሪውን መገልበጥ ተከትሎም መንገድ ላይ በንግድ ሥራ ይተዳደሩ የነበሩ ሶስት ሴቶችን ጨምሮ አሽከርካሪው ሕይወታቸውን ተቀጥፈዋል ነው የተባለው፡፡(አራዳ ኤፍኤም)
8 2000Loading...
03
የዋጋ ማስተካከያ የተደረገባቸው እጣዎች ሽያጭ የዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ማህበር ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ዛሬ ሚያዚያ 28/2016 ባደረገው ስብሰባ ከግንቦት 1/2016 ጀምሮ የእጣ ሽያጭ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ያደረገ ሲሆን እንደሚከተለው መሆኑን እንገልጻለን። ①. ደሴ ገራዶ ጡንጂት አምባ አደባባይ ላይ የሚገኝ 3 መጋቢ መንገድ ያለው የቅይጥ ንግድ ሳይት፤ ፕላን እየተሠራለት ያለ 👉ባለ 2 መኝታ መኖሪያ ቤት፤ አንድ ሱቅ  እና አንድ የጋራ ገቢ ያለው ፍሎር 170 ሺህ ብር ②. ደሴ ገራዶ አዲሱ ምሪት ጡንጅት አምባ ሳይት፤,ካርታ ጨርሰ፤ፕላን እየተሰራለት ያለ እና የሁለት ወር መዋጮ ያለው 👉ባለ 2 መኝታ መኖሪያ ቤት እና 1 ሱቅ 220 ሺህ ብር 👉በለ 3 መኝታ መኖሪያ ቤት እና 1 ሱቅ በ280 ሺህ ብር ለበለጠ መረጃ በማህበሩ ስልኮች:— 0937411111 ወይም 0938411111 ይደውሉ ታማኝነት መገለጫችን ነው። ዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት የማልማትና የማከፋፈል ህ/ሽ/ማ
7 8790Loading...
04
በአስመራ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ከ7 ዓመታት በኋላ የቪዛ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው በአስመራ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ከሚቀጥለው ሳምንት ማክሰኞ ግንቦት 6፤ 2016 ዓ.ም ጀምሮ ለሰባት ዓመታት አቋርጦት የነበረውን የቪዛ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ኤምባሲው አስታወቀ። ነገር ግን በኢሚግሬሽን እና ዜግነት ህጉ ክፍል 243(መ) ስር ባሉት ኦፊሴላዊ የኤርትራ ዜጎች ላይ ያለው የቪዛ እገዳ ባለበት እንደሚቀጥል ቢቢሲ አማርኛ በዘገባው አመልክቷል። የቪዛ እገዳው ከዋና ዳይሬክተርነት ማዕረግ በላይ ላሉ የኤርትራ መንግሥት ባለስልጣናት፣ በገዢው ፓርቲ ህዝባዊ ግንባር ለዴሞክራሲ እና ፍትህ (ህግደፍ) ውስጥ በአመራርነት ላይ ያሉ የፓርቲ ኃላፊዎችን ይመለከታልም ተብሏል። በተጨማሪም እነዚህ የመንግሥት እና የፓርቲ ኃላፊዎች በትዳር አጋሮቻቸው እና ከ21 ዓመት በታች ባሉ ልጆቻቸው ላይ እገዳው ተፈጻሚ እንደሚሆን ተገልጿል። ከእነዚህ ግለሰቦች ውጭ የሆኑ ኤርትራውያን እና በኤርትራ ነዋሪ የሆኑ ዜጎች የቪዛ አገልግሎቱን ማግኘት እንደሚችሉ ተጠቁሟል።(ቲክቫህመጋዚን)
11 0450Loading...
05
የአውሮፕላኑ ጭስ…ከሀዋሳ አዲስ አበባ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET154 ዛሬ ሚያዝያ 29፣ 2016 ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ እያለ በአውሮፕላን ውስጥ ጭስ የታየ ቢሆንም አውሮፕላኑ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፍያ በተመደበለት የመንገደኞች ማስተናገጃ በር ያለ ምንም እክል በመቆም መንገዶኞቻችንን ከአውሮፕላን ላይ ደህንነታቸው እንደተጠበቀ ወርደዋል። በአሁኑ ሰአት የክስተቱ መንስኤ በመጣራት ላይ ያለ ሲሆን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለተፈጠረው ክስተት ውድ ደንበኞቹን ይቅርታ ይጠይቃል፡፡
13 5560Loading...
06
ADVERTISMENT 4 እጣ ብቻ ቀርቷል። ከዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት:- ✔ወሎ ሀይቅ ከተማ ከፒያሳ ወረድ ብሎ ከገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በቅርብ እርቀት ከሀይቅ ጭፍራ አዲሱ ዋና መንገድ ላይ የግንባታ መዋጮ የጀመረ  4 እጣዎች ለአስቸኳይ ሽያጭ ቀርበዋል። 👉ባለ 2 መኝታ መኖሪያ እና 1 ሱቅ የአንድ እጣ ዋጋ 300 ሺህ ብር ብቻ ▶የግንባታ ወጭ በየሳይቱ ባሉት አባላት የጋራ መዋጮ ይሆናል። 🙏የሌለንን ስለማንሸጥ ከእኛ ጋር በመስራት ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠበቁ። ለበለጠ መረጃ በማህበሩ ስልኮች:— 0937411111 ወይም 0938411111 ይደውሉ። ታማኝነት መገለጫችን ነው‼ ዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት የማልማትና የማከፋፈል ህ/ሽ/ማ
12 6520Loading...
07
ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ዳውሮ ዞን ዛሬ ጠዋት የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ነዋሪዎች ገለጹ ፡፡ የመሬት መንቀጥቀጡ ዛሬ ከጠዋቱ አንድ ሰዓት ተኩል አካባቢ የተከሰተው የዞኑ ዋና ከተማ ተርጫን ጨምሮ በዋካ ከተሞና በአጎራባች የጌና ወረዳ ውስጥ ነው ፡፡ ጠዋት በግምት አንድ ሰዓት ተኩል አካባቢ ከሁለት እስከ ሦስት ሰከንድ የሚደርስ እርግብግቢት መከሰቱን የተናገሩት ሁለት የከተማዋ ነዋሪዎች “ በንዝረቱ የመኖሪያ ቤት ግድግዳዎችና የቤት ዕቃዎች ተንቀጥቅጠዋል ፡፡ አንዳንድ ነዋሪዎችም በደንጋጤ ከቤት በመውጣት ለመሮጥ ሲሞክር ተስተውለዋል “ ብለዋል ፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ለማ መሠለ “ ያም ሆኖ ንዝረቱ በነዋሪው ላይ ካስከተለው ጊዜያዊ መደናገጥ ውጭ በሰው ሕይወትም ሆነ ንብረት ላይ የደረሰ ጉዳት አልተመዘገበም “ ብለዋል ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦ ፊዚክስና አስትሮኖሚ ተቋም የመሬት መንቀጥቀጥ ባለሙያና ተመራማሪ ዶክተር አታላይ አየለ ዛሬ ጠዋት አንድ ሰዓት ከሃያ አራት ደቂቃ ላይ በዳውሮ ዞን በሬክተር እስኬል 3 ነጥብ 0 የተመዘገብ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ተናግረዋል ሲል ዶቼ ቬለ ዘግቧል ፡፡
12 1530Loading...
08
ADVERTISMENT ❇️እንኳን ለ ብርሃነ ትንሳኤው በ ሰላም አደረሳችሁ  እያለ አንጋፋው አያት አክስዮን ማህበር የኢትዮጵያን ትልቁን የአክስዮን ትርፍ ክፍፍል ተቋደሱ እያለ ነው ❇️አያት አክሲዮን ማህበር በ2015 ዓ.ም 51.38% ትርፍ ሲያተርፍ ❇️የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 513,000 ብር አትርፏል ❇️የ 2 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 1,026,000 ብር አትርፏል ❇️የ 10 ሚሊዮን ብር የገዛ 5,130,000 ብር አትርፏል ❇️አክሲዮኑን ሲገዙ የእነዚህ ዘርፎች ባለቤት ይሆናሉ ፦      ➡ የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት      ➡ የፋይናንስ ኢንቨስትመንት      ➡ የቱሪዝም  ኢንቨስትመንት      ➡ የማርብል ፣ እንጨት እና ኮንክሪት ማምረቻ      ➡ የትምህርት ኢንቨስትመንት እና      ➡ የሲሚንቶ ማምረቻ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2,500 በብር 250,000 ብር የ አገልግሎት ክፍያ  5%(12,500) ብር ከፍተኛ እስከሚፈልጉት ድረስ መግዛት ይችላሉ 40% ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መክፈል ይችላሉ ከገዙበት ቀን ጀምሮ የ 8 ድርጅት ትርፍ ተካፋይ ይሆናሉ ውጭ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የኢ/ያ ፓስፖርት,ቢጫ ካርድ,የ ቀበሌ መታወቂያ ወይም መንጃ ፍቃድ አንዱ ካለወት መግዛት ይችላሉ ለበለጠ መረጃ ፦ ኢ/ር አብርሃም ተስፋየ 09-10-79-83-53/ 09-26-69-29-90 @ABTrealtor በቀጥታ ወይም what's up ,telegram ,imo ,viber ይቻላል
11 3080Loading...
09
Update‼ ጠዋት ላይ አርማኒያ አካባቢ በተሰማ የተኩስ ድምፅ ተስተጓጉሎ የነበረው መንገድ አሁን ላይ እንቅስቃሴው መጀመሩን ነዋሪዎች ጠቁመዋል።ከደሴ ወደ አዲስ አበባ⇌ከአዲስ አበባም ወደ ደሴ የተሽከርካሪ እንቅስቃሴው(4:45) ተጀምሯል በማለት መረጃውን አድርሰዋል።
11 7710Loading...
10
የዋጋ ማስተካከያ የተደረገባቸው እጣዎች ሽያጭ የዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ማህበር ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ዛሬ ሚያዚያ 28/2016 ባደረገው ስብሰባ ከግንቦት 1/2016 ጀምሮ የእጣ ሽያጭ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ያደረገ ሲሆን እንደሚከተለው መሆኑን እንገልጻለን። ①. ደሴ ገራዶ ጡንጂት አምባ አደባባይ ላይ የሚገኝ 3 መጋቢ መንገድ ያለው የቅይጥ ንግድ ሳይት፤ ፕላን እየተሠራለት ያለ 👉ባለ 2 መኝታ መኖሪያ ቤት፤ አንድ ሱቅ  እና አንድ የጋራ ገቢ ያለው ፍሎር 170 ሺህ ብር ②. ደሴ ገራዶ አዲሱ ምሪት ጡንጅት አምባ ሳይት፤,ካርታ ጨርሰ፤ፕላን እየተሰራለት ያለ እና የሁለት ወር መዋጮ ያለው 👉ባለ 2 መኝታ መኖሪያ ቤት እና 1 ሱቅ 220 ሺህ ብር 👉በለ 3 መኝታ መኖሪያ ቤት እና 1 ሱቅ በ280 ሺህ ብር ለበለጠ መረጃ በማህበሩ ስልኮች:— 0937411111 ወይም 0938411111 ይደውሉ ታማኝነት መገለጫችን ነው። ዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት የማልማትና የማከፋፈል ህ/ሽ/ማ
11 7070Loading...
11
የውሃ ሚኒስትሮች በጅጅጋ እየመከሩ ነው። የኢትዮጵያ የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ሀብታሙ ኢተፋን ጨምሮ የኬኒያ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ኡጋንዳና ጅቡቲ የውሃ ሚኒስትሮች ጂግጂጋ መግባታቸው ተገለጸ። ሚኒስትሮቹ ጂግጂጋ የገቡት በቀጠናው ሀገራት መካከል የሚኖሩ ዜጎችን ታሳቢ ያደረገ ድንበር ተሻጋሪ የከርሰምድር ውሃ አጠቃቀም ላይ ለመምከር መሆኑ ተጠቁሟል። የቀጠናው ሀገራት የውሃ ሚኒስትሮች በተጨማሪ የዩኒሴፍ የአለም ባንክና ሌሎች አጋር ድርጅቶች በውይይቱ ላይ እየተሳተፉ እንደሚገኙ ተጠቁሟል። ሚኒስትሮቹ ጅግጂጋ ሲደርሱ የሶማሌ ብሔራዊ ክልል ፕሬዝዳንት ሙስጠፌ መሀመድ በጅጅጋ ኤርፖርት በመገኘት አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
11 8100Loading...
12
ADVERTISMENT አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት   የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች ➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት ➢ ለማድያት ➢ ለሱኳር በሽታ ➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ) ➢ለጨጎራ ህመም ➢ለስፈተወሲብ ➢ለደም ግፊት ➢ለአስም ወይም ሳይነስ ➢ለሚጥል በሺታ ➢ ለእሪህና ቁርጥማት ➢ለራስ ህመም (ማይግሪን) ➢ለቺፌ ና ለጭርት ➢ለቋቁቻና ፎረፎር ➢ለእጢና ለእባጭ ➢ለወገብ ህመም ➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም ➢ለጆሮና ለአይን ህመም ➢ለሆድ ህመም ➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን። 👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን። አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና    ስልክ ቁጥር   📲0927506650                          📲0987133734                          📲0956522222 ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/+08vmUP_ntvE5NmM0
10 5760Loading...
13
የፍልስጤሙ ሃማስ የሰባት ወራቱን የጋዛ ጦርነት ለማቆምና ታጋቾችን ለመልቀቅ ተስማምቷል። ቡድኑ በግብጽ እና ኳታር አደራዳሪነት ለቀረበውና በሶስት ምዕራፍ ይተገበራል ለተባለው የተኩስ አቁም እቅድ ይሁንታውን መቸሩን ትናንት ማምሻውን አስታውቋል። የሃማስ የፖለቲካ መሪው ኢስማኤል ሃኒየህም ለኳታር ጠቅላይ ሚኒስትር እና ለግብጽ የደህንነት ሹም ቡድኑ በሀገራቱ አደራዳሪዎች የቀረበውን የተኩስ አቁም እቅድ እንደተቀበለው ነግረዋቸዋል ብሏል ሬውተርስ በዘገባው። እያንዳንዳቸው ለስድስት ሳምንታት ይዘልቃሉ የተባሉት ሶስት ምዕራፎች የእስራኤል ታጋቾች እና ፍልስጤማውያን እስረኞች የሚለቀቁበትን፣ የእስራኤል ጦር ከጋዛ የሚወጣበትን እና ሌሎች ዝርዝር ጉዳዮችን ማካተቱ ተገልጿል። የሃማስ የተኩስ አቁም ስምምነቱን መቀበል ዜና እንደተሰማ ፍልስጤማውያን በአደባባይ ደስታቸውን ሲገልጹ የታዩ ቢሆንም ከእስራኤል በኩል የተሰማው ምላሽ ግን ፈገግታቸውን ወዲያውኑ አክስሟል። ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አዲሱ የጋዛ ተኩስ አቁም እቅድ ከእስራኤል መሰረታዊ ፍላጎቶች የራቀ ነው ብለዋል። ይሁን እንጂ “እስራኤል በምትቀበለው መልኩ ስምምነት ለመድረስ ልኡካችን ልከን ድርድሩ ይቀጥላል” ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ። በሃማስ ላይ ወታደራዊ ጫና ለመፍጠርም በራፋህ የምድር ውጊያ ለመጀመር እየተደረገ ያለው ዝግጅት እንዲቀጥል የእስራኤል ጦር ካቢኔ ውሳኔ ማሳለፉንም አብራርተዋል። እስራኤል ከ1 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ፍልስጤማውያን ወደተጠለሉባት ራፋህ ወታደሮች እና ታንኮቿን ማስጠጋቷን ቢቢሲ ዘግቧል። ከግብጽና ኳታር ጋር በመሆን በጋዛ ተኩስ እንዲቆም ስታደራድር የቆየችው አሜሪካ ሃማስ ተቀብየዋለው ያለውን የተኩስ አቁም ምክረሃሳብ እያጤንኩት ነው ብላለች፤ የቴል አቪቭን የራፋህ ዘመቻ አሁንም ድረስ እንዳልተስማማችበትም አረጋግጣለች። ሃማስ ተኩስ ለማቆም ተስማምቻለሁ ማለቱን ተከትሎ የኔታንያሁ አስተዳደር ከውስጥም ከውጭም ጫናው በርትቶበታል። ታጋቾች ይለቀቁ፤ ጦርነቱ የእስራኤልን አለማቀፍ ተቀባይነት ከመቀነስ ውጪ ምንም አልፈየደም የሚሉ እስራኤላውያን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስምምነቱን እንዲቀበሉ እየጠየቁ ነው። ቀኝ ዘመም አጣማሪ ፓርቲዎች ደግሞ የራፋህ ዘመቻው ካልቀጠለ የኔታንያሁ መንግስት መፈራረሱ አይቀርም እያሉ እየዛቱባቸው አጣብቂኝ ውስጥ ወድቀዋል ነው የተባለው።(Alain)
11 1690Loading...
14
ADVERTISMENT ጊፍት ሪል እስቴት  💵 💵 ገንዘብዎን በየጊዜው ዋጋው በሚጨምር ቋሚ ንብረትና ቦታ ላይ ያውሉት። በመሀል ከተማ : *ቦሌ አትላስ *በ 22 *ተክለ ሀይማኖት *ሲምሲ *አያት * በቅርብ ቀን በለገሀር የዘመናዊና ቅንጡ ፓርትመንት ባለቤት መሆን በትክክል ያዋጣል !!! 👉 ቅድመ ክፍያ ከ 10% ጀምሮ !!! 👉 ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር !!! ከባለ 1-3 መኝታ የጋራ መገልገያዎች ✔️ስታንድ ባይ ጀነሬተር ✔️24/7 የደህንነት ስርዓት ✔️የልጅ መጫወቻ ሜዳ ✔️ግዙፍ የውሃ ማጠራቀሚያ ✔️ሰፊ አረንጓዴ አካባቢ ✔️GYM፣የውበት ሳሎን፣ስፓ ፣ምግብ ቤት ✔️በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ✔️በአቅራቢያ ያሉ የማህበረሰብ መገልገያዎች ትምህርት ቤት ፣ የሃይማኖት ተቋም እና ጤና ጣቢያዎች ✔️የኤሌክትሪክ መኪና መሙያ ጣቢያ ✔️ ዘመናዊ ሊፍቶች ✔️ ጊፍት ሪል እስቴት "ማህበረሰብ እንገነባለን" 💥 ለበለጠ መረጃ, ለቢሮ ቀጠሮ፣ሳይት ለመጎብኘት ወደ ጊፍት ሪል እስቴት ይደውሉ 🤳 +251930711695 https://t.me/Haymzer
11 4350Loading...
15
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሸዋሮቢት እና ከአርማኒያ ምዕራብ አቅጣጫ የተኩስ ድምፅ እየተሰማ መሆኑን ነዋሪዎች ጠቁመዋል።ዛሬ ከአርማንያ ምዕራብ አቅጣጫ እና ሸዋሮቢት አቅራቢያ ከ12:00 ጀምሮ የተኩስ ድምፅ እየተሰማ ነው ተብሏል።እስካሁን የመንገዱ እንቅስቃሴ አልተቋረጠም ሲሉም ነዋሪዎቹ ጠቁመዋል።ትናንት አመሻሽ የቀወት ወረዳ የመሬት ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ ተሻለ ወንድማገኝ በሽጉጥ ተመቶ ሆስፒታል መግባታቸውንም መረጃው ያመለክታል።
12 2463Loading...
16
ADVERTISMENT #RoseWood ለተለያዩ አገልግሎት የሚዉሉ ሼልፎችን ከሮዝዉድ ፈርኒቸር  ይዘዙ 👌 ለ ወዳጅ ዘመዶ ሼር ያድርጉልን  🙌 ሮዝዉድ ፈርኒቸር  📲 0905848586 ኣድራሻ  :  📍4ኪሎ ኣምባሳደር ሞል 2ኛ ፎቅ                   📍 እንቁላል ፋብሪካ ሩፋኤል Showroom Location 👇 https://goo.gl/maps/X6Q2exa7dfvjBPvWA ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ  👇 https://t.me/R0seWood https://t.me/R0seWood
12 1601Loading...
17
ባህር ዳር‼ ባሕር ዳር ከተማ 25 ሚሊዮን ብር ዋጋ ያላቸው ዘመናዊ የCCTV ካሜራዎችን የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት መረከቧ ተሰምቷል። የካሜራዎቹ ብዛት 26 ሲሆን በአስር፣ በአምስት፣ በሁለት እና አንድ ኪሎ ሜትር ራዲየስ የሚቀርፁ መሆናቸውንም የባሕር ዳር ከተማ አሥዳደር ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ተናግረዋል ሲል አሚኮ ዘግቧል።
11 4301Loading...
18
ADVERTISMENT ቀርድ /የተንቀሣቃሽ/ ሒሳብ ደንበኞቻችን በቼክ አማካኝነት ገንዘባቸውን የሚያንቀሳቅሱበት ከወለድ ነጻ የተንቀሳቃሽ ሒሳብ ነው፡፡ አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ! በአዲስ መንፈስ ለላቀ ከፍታ!    ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ   ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ‼ የሶሻል ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን! ቲክቶክ፡https://www.tiktok.com/@nibinternationalbank ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/nib.intbank ቴሌግራም ቻናል፡https://bit.ly/3SBzNYd ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/nib_internationalbank/ ዩቲዩብ: www.youtube.com/@nibinternationalbank6204ps://youtube.com/ ሊንክዲን፡ https://bit.ly/3bJUhgG ዌብ ሳይት፡ www.nibbanksc.com
13 0640Loading...
19
አቶ በረከት ከሀገር ወጠ‼ የቀድሞ ገዥ ፓርቲ ኢህአዴግ ከፍተኛ አመራር የነበሩትና ከወራት በፊት ከእስር የተፈቱት አቶ በረከት ስምኦን አሜሪካ መግባታቸው ተሰምቷል።ዛሬ ሚያዚያ 28/2016 ዳላስ ኤርፖርት በወዳጆቻቸው አቀባበል እንደተደረገላቸው ታውቋል።አቶ በረከት በምን ጉዳይ ከሀገር እንደወጡ ለጊዜው አልታወቀም። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ👇
15 67610Loading...
20
Update የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ዛሬ ባወጣው መግለጫ "የህወሓት ኃይሎች" ከሱዳን ጦር ጎን በቅጥረኝነት ተሰልፈው ከፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ጋር እየዋጉ ነው መባሉን አስተባብሏል። ጊዜያዊ አስተዳደሩ ይህን ያለው የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች በትናትናው እለት ባወጣው መግለጫ የህወሓት ኃይሎች ከሱዳን ጦር እና ተባባሪ ሚሊሻዎች ጋር ሆነው እየተዋጉት እንደሆነ ማረጋገጡን መግለጹን ተከትሎ ነው። የሱዳን ጦርነት ከተጀመረበት ከሚያዝያ 2023 ወዲህ የሱዳን ጦር የውጭ ቅጥረኞችን እርዳታ እየፈለገ ነው የሚል ክስ ያቀረበው የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ጦር፣ በጦርነት ወቅት ተገድለው የተገኙ ቅጥረኞችን መመዝገቡን ጠቅሷል። የህወሓት ኃይሎች ከሱዳን ጦር ጎን ተሰልፈው  እየተዋጉ ነው የሚለውን የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች "መሰረተቢስ ክስ" በጽኑ እንደሚያወግዝ ጊዜያዊ አስተዳደሩ ገልጿል። ጊዜያዊ አስተዳደሩ እንደገለፈው ፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ይህን ክስ ያቀረበው፣ በሽዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ያለቁበትን የእርስበርስ ጦርነት አለምአቀፋዊ ይዘት በማለባስ በሱዳን ጦር ላይ ለሚያደርገው ዘመቻ ድጋፍ ለማሰባሰብ ነው ብሏል። ህወሓት በሱዳን ጦርነት ውስጥ እየተሳተፈ ነው የሚለው ክስ ከቅዥት ያለፈ አለመሆኑን የገለጸው ጊዜያዊ አስተዳደሩ፣ ህወሓት የፖለቲካ ፓርቲ በመሆኑ ታጣቂ ክንፍ እንደሌለው በግለጽ የሚታወቅ ነው ማለቱን አል አይን አስነብቧል። በሰሜን ኢትዮጵያ፣ በፌዴራል መንግስታት እና በህወሓት መካከል የተቀሰቀሰውን ጦርነት ተከትሎ መጠለያ ፍለጋ ወደ ሱዳን የተሰደዱ የትግራይ ተወላጆች መኖራቸውን እና በችግር ውስጥ ያለው የሱዳን መንግስትም እርዳታ እንዳደረገላቸው የጠቀሰው የጊዜያዊ አስተዳደሩ መግለጫ፣ "ትግራይ በሱዳን የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ የምትገባበት ምክንያት የለም" ብሏል። በጦርነቱ ወቅት "ትግራይ ቀጥተኛ እና ቀጥተኛ ባልሆነ የውጭ ኃይሎች ጣልቃገብነት" ከፍተኛ መከራ አስተናግዳለች፤ በሱዳን ጦርነትም የውጭ ኃይሎች ተሳትፎ የሚያስከትለውን አሉታዊ ተጽዕኖ የትግራይ ህዝብ ይረዳል ብሏል ጊዜያዊ አስተዳደሩ። ጊዜያዊ አስተዳደሩ የሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች ከግጭት አባባሽ መግለጫዎች እንዲታቀቡ እና ለግጭቱ ፖለቲካዊ መፍትሄ እንዲሹ ጠይቋል። የሱዳን ጦር፣ የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ጦር ባቀረበው ክስ ላይ ምላሽ አልሰጠም። በሱዳን መፈንቅለ መንግስት ያደረጉት ሁለት ጀነራሎች በሚመሩት ጦር መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት በሺዎች እንዲገደሉ እና ከ1.6 ሚሊዮን በላይ ሱዳናውያን ከቀያቸው እንዲፈናቀሉ አድርጓቸዋል።
16 2884Loading...
21
ይህ ወጣት ቲክቶከር በቁጥጥር ስር መዋሉን ታውቋል። አቶ አለሙ ቢጫ ለተባሉ ግለሰብ ህክምና በቲክቶክ የተሰበሰበ 350 ሽህ ብር "ታማሚው ስለማይድን ብሩን አጥፍቼዋለሁ . . . ቲክቶክ አካውንቴን ሸጬ እከፍላለሁ"በማለት በአደባባይ የተናገረው ወጣት ዛሬ ሚያዚያ 28/2016 በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል። የጉለሌ ፖሊስ መምሪያ የቅን ልቦች ከተባለ ድርጅት አቤቱታ ቀርቦለት ወጣቱን ሲፈልግ መቆየቱ ተሰምቷል። ወጣቱ ሰሞኑን አጠፋሁት ያለውን 350 ሽህ ብር ለታካሚው አለሙ ቢጫ መመለሱ ታውቋል።ፖሊስ ጉዳዩን አጣርቶ በዋስትና እንደሚለቀ ይጠበቃል።
16 03310Loading...
22
ታግታ 150ሺ ዶላር የተጠየቀባት የ2 አመት ህፃን ተገኘች። ታግታ የተወሰደችውን የ2 ዓመት ከ8 ወር ህፃን የአዲስ አበባ ፖሊስ ከብሔራዊ መረጃ አገልግሎት ጋር ባደረጉት የተቀናጀ ጠንካራ ክትትል በሦስት ቀናት ውስጥ መገኘቷን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። የ2 ዓመት ከ8 ወር ዕድሜ ያላት አቢጊያ ዳንኤል የተባለችው ህፃን የታገተችው በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ሳርቤት ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ተወስዳ ነው። ቸርነት ጥላሁን የተባለው ግለሰብ ከቤተቡ ጋር በነበረው ቅርበት ህፃን አቢጊያን በተለያዩ ቦታዎች እየወሰደ በማዝናናት እንደ ቤተሰቡ አባል ያጫውታት ነበረ። ከአምስት ወር በላይ ከቤተሰቡ ጋር በትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪነት የነበረው ቅርርብ ወንጀሉን በቀላሉ ለመፈፀም ምቹ ሁኔታን እንደፈጠረለት ፖሊስ ገልጿል። ግለሰቡ ሚያዚያ 25 ቀን 2016 ዓ/ም ከምሽቱ 12 ስዓት ተኩል ገደማ ወደ ህፃኗ ወላጆች መኖሪያ ቤት በመሄድና "እናቷ አምጣት ብላኛለች "ብሎ ለቤት ሰራተኛዋ ከነገረ በሗላ ህፃን አቢጊያ ዳንኤልን ወስዶ በማገት ገንዘብ እንዲሰጠው ከወላጆቿ ጋር ሲደራደር መቆየቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገልጿል። ተጠርጣሪው 150ሺህ የአሜሪካን ዶላር እንዲሰጠው በመጠየቅ ገንዘቡን ማግኘት ካልቻለ ህፃኗን በህይወት እንደማያገኟት ሲዝት እንደነበረ የህፃን አቢጊያ ወላጅ እናት ለፖሊስ በሰጠችው ቃል አስረድታለች ። የአዲስ አበባ ፖሊስ፤ ህፃኗን ለማስመለስና ግለሰቡን በቁጥጥር ስር ለማዋል ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ጋር በመቀናጀት ቀንና ለሊት ክትትል ሲያደርግ ቆይቶ በተደረገው ክትትልም ዛሬ ሚያዚያ 28 ቀን 2016 ዓ/ም በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 አለም ሰላም ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ተጠርጣሪው ተከራይቶ በሚኖርበት መኖሪያ ቤት ውስጥ ለሶስት ቀናት ያህል ታግታ የቆየችው ህፃን አቢጊያ ዳንኤል ልትገኝ መቻሏን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል። ህፃናት ልጆች ለእንደዚህ አይነት ወንጀል ተጋላጭ እንዳይሆኑ እንዲጠብቋቸው አደራ የተሰጣቸው ግለሰቦችም ሆኑ ሞግዚቶችና ወላጆች ነገሮችን በጥርጣሬ በማጤንና የማረጋገጥ ሃላፊነታቸውን በመወጣት አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ፖሊስ መልዕክቱን አስተላልፏል። አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ👇       https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g ማስታወቂያና ጥቆማ 👇መቀበያ https://t.me/wasumohammed
16 46630Loading...
23
👇 👇 👇
14 64710Loading...
24
የዋጋ ማስተካከያ የተደረገባቸው እጣዎች ሽያጭ የዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ማህበር ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ዛሬ ሚያዚያ 28/2016 ባደረገው ስብሰባ ከግንቦት 1/2016 ጀምሮ የእጣ ሽያጭ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ያደረገ ሲሆን እንደሚከተለው መሆኑን እንገልጻለን። ①. ደሴ ገራዶ ጡንጂት አምባ አደባባይ ላይ የሚገኝ 3 መጋቢ መንገድ ያለው የቅይጥ ንግድ ሳይት፤ ፕላን እየተሠራለት ያለ 👉ባለ 2 መኝታ መኖሪያ ቤት፤ አንድ ሱቅ  እና አንድ የጋራ ገቢ ያለው ፍሎር 170 ሺህ ብር ②. ደሴ ገራዶ አዲሱ ምሪት ጡንጅት አምባ ሳይት፤,ካርታ ጨርሰ፤ፕላን እየተሰራለት ያለ እና የሁለት ወር መዋጮ ያለው 👉ባለ 2 መኝታ መኖሪያ ቤት እና 1 ሱቅ 220 ሺህ ብር 👉በለ 3 መኝታ መኖሪያ ቤት እና 1 ሱቅ በ280 ሺህ ብር ለበለጠ መረጃ በማህበሩ ስልኮች:— 0937411111 ወይም 0938411111 ይደውሉ ታማኝነት መገለጫችን ነው። ዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት የማልማትና የማከፋፈል ህ/ሽ/ማ
15 4898Loading...
25
ለፋሲካ በ55,000 ብር ከገዛናው በሬ በ100,000 ብር የሚገመት ወርቅ ተገኘ። በወላይታ ዞን በዳሞት ፑላሳ ወረዳ ሻንቶ ከተማ ለትንሳኤ በዓል ለእርድ በ55,000 ብር ከተገዛው በሬ የተገኘው ወርቅ በ100,000 ብር ተሽጧል። (Bonga Ethiopia)
16 87630Loading...
26
ADVERTISMENT 4 እጣ ብቻ ቀርቷል። ከዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት:- ✔ወሎ ሀይቅ ከተማ ከፒያሳ ወረድ ብሎ ከገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በቅርብ እርቀት ከሀይቅ ጭፍራ አዲሱ ዋና መንገድ ላይ የግንባታ መዋጮ የጀመረ 4 እጣዎች ለአስቸኳይ ሽያጭ ቀርበዋል። 👉ባለ 2 መኝታ መኖሪያ እና 1 ሱቅ የአንድ እጣ ዋጋ 300 ሺህ ብር ብቻ ▶የግንባታ ወጭ በየሳይቱ ባሉት አባላት የጋራ መዋጮ ይሆናል። 🙏የሌለንን ስለማንሸጥ ከእኛ ጋር በመስራት ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠበቁ። ለበለጠ መረጃ በማህበሩ ስልኮች:— 0937411111 ወይም 0938411111 ይደውሉ። ታማኝነት መገለጫችን ነው‼ ዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት የማልማትና የማከፋፈል ህ/ሽ/ማ
16 1304Loading...
27
እስራኤል አልጀዚራን ዘጋች‼ እስራኤል የአልጀዚራ ቴሌቪዥን ጣቢያን ዘጋች። ጣቢያውን የዘጋችው ''የሐማስ አፈ ቀላጤ ሆኗል'' በሚል ክስ ነው።ጠቅላይ ሚኒስትር ናታንያሁ “የእስራኤል ካቢኔ ጣቢያው እንዲዘጋ ወስኗል” ብለዋል። ይህን ተከትሎ ፖሊስ በጣቢያው ቢሮ ኢየሩሳሌም፣ አምባሳደር ሆቴል ድንገተኛ ወረራ በመፈጸም ብርበራ አድርጓል።እስራኤል “አልጀዚራ ለብሔራዊ ደኅንነቴ ሥጋት ነው” ማለቷን ጣቢያው፣ “ቀሽም ነገር ግን አደገኛ ዉሸት” ሲል አጣጥሎታል።ጣቢያው በሕግ መብቱን እንደሚያስከብር ዝቷል። የእስራኤል የኮሚኒኬሽን ሚኒስትር ሽሎሞ ካርሂ በድንገተኛ ወረራው አንዳንድ ቁሳቁሶች ተወስደዋል ብለዋል።በዚሁ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት የኤክስ ገጽ በተለጠፈ ተንቀሳቃሽ ምሥል ፖሊሶች ወደ ሆቴሉ ገብተው ሲበረብሩ ያሳያል።የቢቢሲ ጋዜጠኞች ወደ ሥፍራው አቅንተው የነበረ ቢሆንም ወደ ውስጥ እንዳይገቡ፣ ክስተቱንም እንዳይቀርጹ ተከልክለዋል። ሮይተርስ እንደዘገበው የእስራኤል ሳተላይት አገልግሎት አልጀዚራ ይታይበት በነበረ ምሥል አሁን የጽሑፍ መልእክት ብቻ እየታየ ይገኛል፤ መልእክቱም “መንግሥት በወሰነው መሠረት በእስራኤል የአልጀዚራ ሥርጭት እንዲቆም ተደርጓል” የሚል ነው።አልጀዚራ በሳተላይት ይታገድ እንጂ አሁንም በእስራኤል በፌስቡክ እየታየ ነው።
14 6723Loading...
28
እንኳን ለብርሃነ-ትንሣኤው አደረስዎ‼ * በአዲስ መንፈስ ለላቀ ከፍታ! ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ! ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ‼ የሶሻል ሚዲያ ገጾቻችንን Like, Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን! ቲክቶክ፡https://www.tiktok.com/@nibinternationalbank ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/nib.intbank ቴሌግራም ቻናል፡https://bit.ly/3SBzNYd ኢንስታግራም ፡https://www.instagram.com/nib_internationalbank/ ዩቲዩብ: www.youtube.com/@nibinternationalbank6204ps://youtube.com/ ሊንክዲን፡ https://bit.ly/3bJUhgG ዌብ ሳይት፡ www.nibbanksc.com
13 8990Loading...
29
በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ የመአድን ቁፋሮዉ ዳግም ተጀምሯል፡፡ በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ አለኋት ቀበሌ በተለምዶ ቆቅ ውሀ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የኦፓል ማዕድን ለማውጣት በቁፋሮ ላይ እያሉ ዋሻ የተናደባቸን ሰዎች ህይወት ለማዳን ሲደረግ የነበረው ጥረት በመቋረጡ የተጎጂ ቤተሰቦች ተስፋ በመቁረጥ ለቅሶ መቀመጣቸዉ የሚታወስ ነው፡፡ የአካባቢው ማሕበረሰብም ተስፋ በመቁረጥና እርሙን በማውጣት ወደ መደበኛው የኦፓል ማዕድን የማውጣት ስራ የተሰማሩ መሆኑን የገለጹት የደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ የማዕድን ስራዎች ፈቃድ መስጠትና ማስተዳደር ቡድን መሪ አቶ በሪሁን አበረ ናቸው፡፡ አሐዱም የአካባቢው ማሕበረሰብ ከተፈጠረው አደጋ ለምን መማር አልቻለም ማዕድኑንስ ለማውጣት ከበፊቱ በተለየ የሚጠቀሙበት የተሻለ መሳሪያ አለ ወይ ሲል አሀዱ ጠይቋል፡፡ ኃላፊውም የአካባቢው ማሕበረሰብ ኑሮውን የሚያስተዳድረው የኦፓል ማዕድን በማውጣት በመሆኑ ያለ ምንም መሳሪያ ቀደም ሲል በነበረው በባህላዊ መንገድ ስራቸውን የሚያከናውኑ መሆኑን አንስተዋል፡፡ (አሀዱ ሬዲዬ) https://t.me/wasulife/27049
13 4388Loading...
30
ADVERTISMENT ❇️እንኳን ለ ብርሃነ ትንሳኤው በ ሰላም አደረሳችሁ  እያለ አንጋፋው አያት አክስዮን ማህበር የኢትዮጵያን ትልቁን የአክስዮን ትርፍ ክፍፍል ተቋደሱ እያለ ነው ❇️አያት አክሲዮን ማህበር በ2015 ዓ.ም 51.38% ትርፍ ሲያተርፍ ❇️የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 513,000 ብር አትርፏል ❇️የ 2 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 1,026,000 ብር አትርፏል ❇️የ 10 ሚሊዮን ብር የገዛ 5,130,000 ብር አትርፏል ❇️አክሲዮኑን ሲገዙ የእነዚህ ዘርፎች ባለቤት ይሆናሉ ፦      ➡ የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት      ➡ የፋይናንስ ኢንቨስትመንት      ➡ የቱሪዝም  ኢንቨስትመንት      ➡ የማርብል ፣ እንጨት እና ኮንክሪት ማምረቻ      ➡ የትምህርት ኢንቨስትመንት እና      ➡ የሲሚንቶ ማምረቻ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2,500 በብር 250,000 ብር የ አገልግሎት ክፍያ  5%(12,500) ብር ከፍተኛ እስከሚፈልጉት ድረስ መግዛት ይችላሉ 40% ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መክፈል ይችላሉ ከገዙበት ቀን ጀምሮ የ 8 ድርጅት ትርፍ ተካፋይ ይሆናሉ ውጭ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የኢ/ያ ፓስፖርት,ቢጫ ካርድ,የ ቀበሌ መታወቂያ ወይም መንጃ ፍቃድ አንዱ ካለወት መግዛት ይችላሉ ለበለጠ መረጃ ፦ ኢ/ር አብርሃም ተስፋየ 09-10-79-83-53/ 09-26-69-29-90 @ABTrealtor በቀጥታ ወይም what's up ,telegram ,imo ,viber ይቻላል
14 2263Loading...
31
በ19 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጡ በኮንሶ፣ኩሱሜ እና ደራሼ ብሔረሰቦች መካከል ግጭት በማስነሳት ከ11 ሺህ በላይ ነዋሪዎች እንዲፈናቀሉ እንዲሁም የሰዎች ሕይወት እንዲያልፍ ያደረጉ ተከሳሾች በ19 ዓመት ጽኑ እስራት ተቀጡ። በጽኑ እስራት እንዲቀጡ የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አርባ ምንጭና አካባቢው ተዘዋዋሪ ወንጀል ችሎት ነው። የፍትሕ ሚኒስቴር የፌዴራል የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ ህዳር 14 ቀን 2015 ዓ.ም በሰባት ግለሰቦች ላይ ተደራራቢ ክስ አቅርቦ ነበር። ክሱ ቀርቦባቸው የነበሩ 1ኛ አበበ አያኖ፣2ኛ ከበደ አርሳይዶ፣ 3ኛ ግርማ ባንሶ፣ 4ኛ በቀለ ባልቻ፣ 5ኛ አባተ ዱቡ፣ 6ኛ ታምሩ ዳጋቴ እና 7ኛ ወገኔ ጋሃኖ የተባሉ ግለሰቦች ናቸው። ቀርቦባቸው በነበረው አንደኛው ክስ ተከሳሾቹ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የወንጀል ሕግ የተመለከተውን ድንጋጌ ተላልፈዋል የሚል ነበር። በዚህም ተከሳሾቹ ለጊዜው እጃቸው ካልተያዙ ግብረ-አበሮቻቸው ጋር በመሆን ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ ጥያቄ ሲቀርብበት የነበረውን የአስተዳደር መዋቅር ጥያቄ ጋር በተገናኘ መነሻ በማድረግ በኮንሶ፣ኩሱሜና ደራሼ ብሔረሰብ መካከል ለግጭት በማነሳሳትና በመቀስቀስ የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን ሲያደርጉ መቆየታቸው በክስ ዝርዝሩ ተጠቅሷል። በተለይም በየካቲት 16 ቀን 2014 ዓ.ም ከረፋዱ 4:00 አካባቢ በደራሼ ልዩ ወረዳ፣ጋቶ ቀበሌ፣በኮንዞ ዞን ሰገንና ካራት ዙሪያ ወረዳ፣ገርጩና አይሎታ ደከቱ ቀበሌዎች መካከል የሚገኝ ቱርባ ኮልባ አልባጮ የተባለ ለም የእርሻ ማሳዎች መነሻ አድርገው ባስነሱት የእርስ በርስ ግጭት ውስጥ በመሳተፍ መንደር ሁለት ወደ ሚባል አካባቢና ወደ ሌሎች የገጠር አካባቢዎች የእርስ በርስ ግጭቱን ማስፋፋታቸውን ዐቃቤ ህግ በክስ ዝርዝሩ ላይ አስፍሯል። ባስነሱት ግጭት በመሳተፍ ከሚያዚያ 17 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 23 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ገጀራ፣ቆንጨራ እና የተለያዩ የጦር መመሪያዎ ችን በመያዝ የጋቶ ቀበሌና የሌሎች ነዋሪ የነበሩ 10 ሰዎች ላይ ጥቃት በመክፈትና ሕይወታቸው እንዲያልፍ ማድረጋቸውም ተጠቅሷል፡፡ በዚህም 864 ሚሊየን 142 ሺህ 575 ብር ከ 57 ሳንቲም የሚገመቱ የመንግስት፣የህዝብና የግለሰብ ንብረቶች ላይ ጉዳት በማድረስና 11 ሺህ 624 ሰዎችን ከቀያቸው እንዲፈናቀሉ ማድረጋቸው ተጠቅሶ በዝርዝር ክሱ ላይ ተመላክቷል። ዐቃቤ ሕግ በሌላኛው ክሱ ደግሞ ከ1ኛ እስከ 5ኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሱ ተከሳሾች በሚያዚያ 19 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 7 ሰዓት አካባቢ በጋቶ ቀበሌ መንደር 1 ጤና ጣቢያ አካባቢ ይዘውት በሚንቀሳቀሱት የጦር መሳሪያ ተጠቅመው የጋቶ ቀበሌ ቀጠና 9 አመራር የነበረ አስማረ ዳጉ የተባለ ግለሰብን በአሰቃቂ ሁኔታ ሕይወቱ እንዲያልፍ ማድረጋቸው ተጠቅሷል፡፡ እንዲሁም በደራሼ በመንደር አንድና በመንደር ሁለት ተከስቶ የነበረ የእርስ በርስ ግጭትን ቅራኔ የነበራቸው ነዋሪዎችን በሚያዝያ 2 ቀን 2013 ዓ.ም በተደረገ የእርቅ ሥነ-ስርዓት ላይ ሽማግሌ ሆኖ በማስታረቅ ሚና የነበረው ወንጃላ ከፒኖ የተባለ ግለሰብን ለምን ዕርቅ እንዲፈጸም አደረክ በማለት በአሰቃቂ ሁኔታ ሕይወቱ እንዲያልፍ ማድረጋቸውን ተጠቅሶ በግድያ ወንጀል ተከሰዋል። ተከሳሾቹ ክሱ ከደረሳቸውና በችሎት በንባብ ከተሰማ በኋላ የወንጀል ድርጊቱን አልፈፀምንም በማለት የዕምነት ክህደት ቃላቸውን መስጠታቸውን ተከትሎ ዐቃቤ ሕግ ከ10 በላይ የሰው ምስክሮች በችሎት አቅርቦ አሰምቷል፡፡ ተዘዋዋሪ ችሎቱ በተከሳሾች ላይ የተሰሙ የምስክሮችን ቃል እና ተያያዥ የሰነድ ማስረጃዎችን መርምሮ በክሱ ዝርዝር ላይ የተጠቀሰው የወንጀል ድርጊት መፈጸሙን ማረጋገጡን ጠቅሶ ተከሳሾቹ እንዲከላከሉ ብይን ሰጥቷል። በተሰጠው ብይን መሰረት ተከሳሾቹ የመከላከያ ምስክሮችን ያቀረቡ ቢሆንም የዐቃቤ ሕግ ማስረጃን ግን በተገቢው መከላከል አለመቻላቸው ተገልጾ አምስት ተከሳሾች ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ ተላልፎባቸዋል። ከእነዚህ ተከሳሾች ጋር አብረው ተካተው የነበሩ 6ኛ እና 7ኛ ተከሳሾችን በሚመለከት ፍርድ ቤቱ የቀረበባቸውን ክስ በተገቢው የተከላከሉ መሆኑን ገልጾ በነጻ አሰናብቷቸዋል። ከዚህም በኋላ ተዘዋዋሪ ችሎቱ የግራ ቀኝ የቅጣት አስተያየትን በመያዝ ጥፋተኛ የተባሉትን ከ1ኛ እስከ 5ኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሱ ተከሳሾች እያንዳንዳቸው በ19 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ወስኗል። (Via FBC/ታሪክ አዱኛ) አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 ቤተሰብ❤ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ👇       https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g ማስታወቂያና ጥቆማ 👇መቀበያ https://t.me/wasumohammed
14 9912Loading...
32
ADVERTISMENT አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት   የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች ➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት ➢ ለማድያት ➢ ለሱኳር በሽታ ➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ) ➢ለጨጎራ ህመም ➢ለስፈተወሲብ ➢ለደም ግፊት ➢ለአስም ወይም ሳይነስ ➢ለሚጥል በሺታ ➢ ለእሪህና ቁርጥማት ➢ለራስ ህመም (ማይግሪን) ➢ለቺፌ ና ለጭርት ➢ለቋቁቻና ፎረፎር ➢ለእጢና ለእባጭ ➢ለወገብ ህመም ➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም ➢ለጆሮና ለአይን ህመም ➢ለሆድ ህመም ➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን። 👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን። አድራሻ:አዲስ አበባ አየር ጤና    ስልክ ቁጥር   📲0927506650                          📲0987133734                          📲0956522222 ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/+08vmUP_ntvE5NmM0
15 2382Loading...
33
አዲስ አበባ‼ በአዲስ አበባ የትንሳኤ በዓል ምንም አይነት አደጋ ሳይከሰት በሰላም ተከብሮ ማለፉን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። ሕብረተሰቡ የቅድመ ጥንቃቄ መልዕክቶችን ተግባራዊ በማድረግ ላሳየው ትብብርም ምስጋናውን አቅርቧል። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ በዋዜማው በተከሰተ የእሳት አደጋ ሕይወቱ ካለፈ ግለሰብ ውጪ ሌላ የእሳትና ድንገተኛ አደጋ አለመድረሱን ገልጸዋል። ቅዳሜ ምሽት በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ማርያም ማዞሪያ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ጄኔሬተር ለማስነሳት ነዳጅ በመጨመር ላይ የነበረ የ26 ዓመት የሆቴል ሰራተኛ በጄኔሬተሩ ላይ በተነሳ እሳት ወዲያው ሕይወቱ ማለፉን አመልክተዋል። በበዓል ወቅት ሊኖር ከሚችለው የአደጋ ተጋላጭነትና ስፋት አኳያ አደጋዎች አለመከሰታቸውን ጠቅሰዋል። ማህበረሰቡ የቅድመ አደጋ የጥንቃቄ መልዕክቶችን በአግባቡ መተግበሩ በዓሉ በሰላም እንዲያልፍ አስተዋጽኦ ማድረጉንና የመዲናዋ ነዋሪ ላደረገው ትብብርም ምስጋና ማቅረቡን ከኢዜአ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
16 1531Loading...
34
ADVERTISMENT ጊፍት ሪል እስቴት  💵 💵 ገንዘብዎን በየጊዜው ዋጋው በሚጨምር ቋሚ ንብረትና ቦታ ላይ ያውሉት። በመሀል ከተማ : *ቦሌ አትላስ *በ 22 *ተክለ ሀይማኖት *ሲምሲ *አያት * በቅርብ ቀን በለገሀር የዘመናዊና ቅንጡ ፓርትመንት ባለቤት መሆን በትክክል ያዋጣል !!! 👉 ቅድመ ክፍያ ከ 10% ጀምሮ !!! 👉 ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር !!! ከባለ 1-3 መኝታ የጋራ መገልገያዎች ✔️ስታንድ ባይ ጀነሬተር ✔️24/7 የደህንነት ስርዓት ✔️የልጅ መጫወቻ ሜዳ ✔️ግዙፍ የውሃ ማጠራቀሚያ ✔️ሰፊ አረንጓዴ አካባቢ ✔️GYM፣የውበት ሳሎን፣ስፓ ፣ምግብ ቤት ✔️በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ ✔️በአቅራቢያ ያሉ የማህበረሰብ መገልገያዎች ትምህርት ቤት ፣ የሃይማኖት ተቋም እና ጤና ጣቢያዎች ✔️የኤሌክትሪክ መኪና መሙያ ጣቢያ ✔️ ዘመናዊ ሊፍቶች ✔️ ጊፍት ሪል እስቴት "ማህበረሰብ እንገነባለን" 💥 ለበለጠ መረጃ, ለቢሮ ቀጠሮ፣ሳይት ለመጎብኘት ወደ ጊፍት ሪል እስቴት ይደውሉ 🤳 +251930711695 https://t.me/Haymzer
15 0012Loading...
35
በኬንያ ከቀናት አልፎ ለሳምንታት በተከታታይ በዘነበ ከባድ ዝናብ እና ጎርፍ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 228 መድረሱን የኬንያ የሀገሪር ውስጥ ሚኒስቴር ትናንት እሁድ አሳውቋል።የሟቾች ቁጥር ከዚህ ሊበልጥ እንደሚችል ሚንስቴር መ/ቤቱ አመልክቷል።ለዚህ እንደምክንያት የተቀመጠው እስከ ትናንት ደብዛቸው የጠፋ በርካታ ሰዎች መኖራቸው ነው ተብሏል።
15 7215Loading...
36
ADVERTISMENT Bunk bed/ ተደራራቢ አልጋ  ፣ 👇 ✔️📝 -  በ አርኪቴክት ባለሞያ ለክተን እና ዲዛይን አደርገን ✔️🚚 -  ካሉበት አድራሻ ዴሊቨር እናደርጋለን ሮዝዉድ ፈርኒቸር  📲 0905848586 ኣድራሻ  :  📍4ኪሎ ኣምባሳደር ሞል 2ኛ ፎቅ                   📍 እንቁላል ፋብሪካ ሩፋኤል ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ  👇 https://t.me/R0seWood https://t.me/R0seWood https://t.me/R0seWood
16 3303Loading...
37
በሀላባ ዞን በደረሰ የጎርፍ  አደጋ 5 ሰዎች መወሰዳቸዉን ፖሊስ ገለፀ። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሀላባ ዞን ነፋስና  በረዶ ቀላቅሎ በጣለዉ ከባድ ዝናብ ባስከተለዉ ጎርፍ 5 ሰዎች ተወስደዉ ህይወታቸዉ ማለፉ የዞኑ ፖሊስ ገልጿል። በዞኑ በዌራ ዲጆ ወረዳ በሁሉም ቀበሌያት ከባድ ዝናብ በመጣሉ አካባቢዉ በጎርፍ መጥለቅለቁ ነዉ የተገለፀዉ። በወረዳዉ  በበንዶ ጮሎክሳ ቀበሌ (3)ሰዎች በኡደና ጮሎክስ (1) ሰው በሀለባ ቁሊቶ በገለቶና በገደባ መሀል (1) ሰው በአጠቃለይ ( 5)ሰዎች በጎርፍ ተወስደዋል። የሶስት ሰዎች አስክሬን በፍለጋ ሲገኝ የሁለት ሰዎች አስክሬን ያልተገኘ በመሆኑ ፖሊስ ከአካባቢዉ መሀበረሰብ ጋር በመሆን የሟቾችን አስክሬን በማፈላለግ ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል። የሀላባ ዞን ዋና አስተዳደሪ አቶ ሙህድን ሁሴን ተጨማሪ አደጋ እንዳይከሰት ህብረተሰቡ ጥንቃቄ ሊያደርግ እንደሚገባ ጠቁመው፥ ለሟች ቤተሰቦች መፅናናትን ተመኝተዋል። መረጃው የዞኑ ፖሊስ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ነው።
16 7075Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያ የብዙኀን መገናኛ/ ፕሬስ ነጻነት ከተከበረባቸው 180 ሀገራት 141ኛ ደረጃን ይዛለች። ድንበር የለሽ ጋዜጠኞች ዓለም አቀፍ ተቋም ባወጣው የ2024 የፕሬስ ነጻነት ሪፖርት ባለፈው ዓመት 130ኛ ደረጃ ላይ የነበረችው ኢትዮጵያ፤ በዚህ ዓመት 141ኛ ደረጃን ከ180 አገራት ይዛ መገኘቷን ከዝርዝሩ ለማየት ተችሏል። ካለፈው ዓመት 11 ደረጃዎችን አሽቆልቁላለች።
Hammasini ko'rsatish...
👍 20😁 5 3😱 3👏 2🎉 2
Photo unavailableShow in Telegram
በትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ሜታ ወረዳ ከጠዋቱ 2 ሠዓት ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት አልፏል ተብሏል። አደጋው የደረሰው ከጅቡቲ ወደ አዲስ አበባ የዕርዳታ እህል ጭኖ ሲጓዝ የነበረ የዓለም ምግብ ፕሮግራም ተሸከርካሪ መንገድ ስቶ በመገልበጡ መሆኑ ተመላክቷል። የተሽከርካሪውን መገልበጥ ተከትሎም መንገድ ላይ በንግድ ሥራ ይተዳደሩ የነበሩ ሶስት ሴቶችን ጨምሮ አሽከርካሪው ሕይወታቸውን ተቀጥፈዋል ነው የተባለው፡፡(አራዳ ኤፍኤም)
Hammasini ko'rsatish...
👍 17😢 14💔 3
Photo unavailableShow in Telegram
የዋጋ ማስተካከያ የተደረገባቸው እጣዎች ሽያጭ የዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ማህበር ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ዛሬ ሚያዚያ 28/2016 ባደረገው ስብሰባ ከግንቦት 1/2016 ጀምሮ የእጣ ሽያጭ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ያደረገ ሲሆን እንደሚከተለው መሆኑን እንገልጻለን። ①. ደሴ ገራዶ ጡንጂት አምባ አደባባይ ላይ የሚገኝ 3 መጋቢ መንገድ ያለው የቅይጥ ንግድ ሳይት፤ ፕላን እየተሠራለት ያለ 👉ባለ 2 መኝታ መኖሪያ ቤት፤ አንድ ሱቅ  እና አንድ የጋራ ገቢ ያለው ፍሎር 170 ሺህ ብር ②. ደሴ ገራዶ አዲሱ ምሪት ጡንጅት አምባ ሳይት፤,ካርታ ጨርሰ፤ፕላን እየተሰራለት ያለ እና የሁለት ወር መዋጮ ያለው 👉ባለ 2 መኝታ መኖሪያ ቤት እና 1 ሱቅ 220 ሺህ ብር 👉በለ 3 መኝታ መኖሪያ ቤት እና 1 ሱቅ በ280 ሺህ ብር ለበለጠ መረጃ በማህበሩ ስልኮች:— 0937411111 ወይም 0938411111 ይደውሉ ታማኝነት መገለጫችን ነው። ዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት የማልማትና የማከፋፈል ህ/ሽ/ማ
Hammasini ko'rsatish...
👍 9 2
Photo unavailableShow in Telegram
በአስመራ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ከ7 ዓመታት በኋላ የቪዛ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው በአስመራ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ከሚቀጥለው ሳምንት ማክሰኞ ግንቦት 6፤ 2016 ዓ.ም ጀምሮ ለሰባት ዓመታት አቋርጦት የነበረውን የቪዛ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ኤምባሲው አስታወቀ። ነገር ግን በኢሚግሬሽን እና ዜግነት ህጉ ክፍል 243(መ) ስር ባሉት ኦፊሴላዊ የኤርትራ ዜጎች ላይ ያለው የቪዛ እገዳ ባለበት እንደሚቀጥል ቢቢሲ አማርኛ በዘገባው አመልክቷል። የቪዛ እገዳው ከዋና ዳይሬክተርነት ማዕረግ በላይ ላሉ የኤርትራ መንግሥት ባለስልጣናት፣ በገዢው ፓርቲ ህዝባዊ ግንባር ለዴሞክራሲ እና ፍትህ (ህግደፍ) ውስጥ በአመራርነት ላይ ያሉ የፓርቲ ኃላፊዎችን ይመለከታልም ተብሏል። በተጨማሪም እነዚህ የመንግሥት እና የፓርቲ ኃላፊዎች በትዳር አጋሮቻቸው እና ከ21 ዓመት በታች ባሉ ልጆቻቸው ላይ እገዳው ተፈጻሚ እንደሚሆን ተገልጿል። ከእነዚህ ግለሰቦች ውጭ የሆኑ ኤርትራውያን እና በኤርትራ ነዋሪ የሆኑ ዜጎች የቪዛ አገልግሎቱን ማግኘት እንደሚችሉ ተጠቁሟል።(ቲክቫህመጋዚን)
Hammasini ko'rsatish...
👍 53 3👏 1😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
የአውሮፕላኑ ጭስ…ከሀዋሳ አዲስ አበባ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET154 ዛሬ ሚያዝያ 29፣ 2016 ከሀዋሳ ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ ላይ እያለ በአውሮፕላን ውስጥ ጭስ የታየ ቢሆንም አውሮፕላኑ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፍያ በተመደበለት የመንገደኞች ማስተናገጃ በር ያለ ምንም እክል በመቆም መንገዶኞቻችንን ከአውሮፕላን ላይ ደህንነታቸው እንደተጠበቀ ወርደዋል። በአሁኑ ሰአት የክስተቱ መንስኤ በመጣራት ላይ ያለ ሲሆን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለተፈጠረው ክስተት ውድ ደንበኞቹን ይቅርታ ይጠይቃል፡፡
Hammasini ko'rsatish...
👍 44 6👏 5😱 5😢 2🏆 2
Photo unavailableShow in Telegram
ADVERTISMENT 4 እጣ ብቻ ቀርቷል። ከዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት:- ✔ወሎ ሀይቅ ከተማ ከፒያሳ ወረድ ብሎ ከገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በቅርብ እርቀት ከሀይቅ ጭፍራ አዲሱ ዋና መንገድ ላይ የግንባታ መዋጮ የጀመረ  4 እጣዎች ለአስቸኳይ ሽያጭ ቀርበዋል። 👉ባለ 2 መኝታ መኖሪያ እና 1 ሱቅ የአንድ እጣ ዋጋ 300 ሺህ ብር ብቻ ▶የግንባታ ወጭ በየሳይቱ ባሉት አባላት የጋራ መዋጮ ይሆናል። 🙏የሌለንን ስለማንሸጥ ከእኛ ጋር በመስራት ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠበቁ። ለበለጠ መረጃ በማህበሩ ስልኮች:— 0937411111 ወይም 0938411111 ይደውሉ። ታማኝነት መገለጫችን ነው‼ ዶ/ር አብዱ፣ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት የማልማትና የማከፋፈል ህ/ሽ/ማ
Hammasini ko'rsatish...
👍 8 2🥰 2😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ዳውሮ ዞን ዛሬ ጠዋት የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ነዋሪዎች ገለጹ ፡፡ የመሬት መንቀጥቀጡ ዛሬ ከጠዋቱ አንድ ሰዓት ተኩል አካባቢ የተከሰተው የዞኑ ዋና ከተማ ተርጫን ጨምሮ በዋካ ከተሞና በአጎራባች የጌና ወረዳ ውስጥ ነው ፡፡ ጠዋት በግምት አንድ ሰዓት ተኩል አካባቢ ከሁለት እስከ ሦስት ሰከንድ የሚደርስ እርግብግቢት መከሰቱን የተናገሩት ሁለት የከተማዋ ነዋሪዎች “ በንዝረቱ የመኖሪያ ቤት ግድግዳዎችና የቤት ዕቃዎች ተንቀጥቅጠዋል ፡፡ አንዳንድ ነዋሪዎችም በደንጋጤ ከቤት በመውጣት ለመሮጥ ሲሞክር ተስተውለዋል “ ብለዋል ፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶክተር ለማ መሠለ “ ያም ሆኖ ንዝረቱ በነዋሪው ላይ ካስከተለው ጊዜያዊ መደናገጥ ውጭ በሰው ሕይወትም ሆነ ንብረት ላይ የደረሰ ጉዳት አልተመዘገበም “ ብለዋል ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጂኦ ፊዚክስና አስትሮኖሚ ተቋም የመሬት መንቀጥቀጥ ባለሙያና ተመራማሪ ዶክተር አታላይ አየለ ዛሬ ጠዋት አንድ ሰዓት ከሃያ አራት ደቂቃ ላይ በዳውሮ ዞን በሬክተር እስኬል 3 ነጥብ 0 የተመዘገብ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ተናግረዋል ሲል ዶቼ ቬለ ዘግቧል ፡፡
Hammasini ko'rsatish...
👍 19🔥 5😢 4 1
Photo unavailableShow in Telegram
ADVERTISMENT ❇️እንኳን ለ ብርሃነ ትንሳኤው በ ሰላም አደረሳችሁ  እያለ አንጋፋው አያት አክስዮን ማህበር የኢትዮጵያን ትልቁን የአክስዮን ትርፍ ክፍፍል ተቋደሱ እያለ ነው ❇️አያት አክሲዮን ማህበር በ2015 ዓ.ም 51.38% ትርፍ ሲያተርፍ ❇️የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 513,000 ብር አትርፏል ❇️የ 2 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 1,026,000 ብር አትርፏል ❇️የ 10 ሚሊዮን ብር የገዛ 5,130,000 ብር አትርፏል ❇️አክሲዮኑን ሲገዙ የእነዚህ ዘርፎች ባለቤት ይሆናሉ ፦      ➡ የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት      ➡ የፋይናንስ ኢንቨስትመንት      ➡ የቱሪዝም  ኢንቨስትመንት      ➡ የማርብል ፣ እንጨት እና ኮንክሪት ማምረቻ      ➡ የትምህርት ኢንቨስትመንት እና      ➡ የሲሚንቶ ማምረቻ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2,500 በብር 250,000 ብር የ አገልግሎት ክፍያ  5%(12,500) ብር ከፍተኛ እስከሚፈልጉት ድረስ መግዛት ይችላሉ 40% ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መክፈል ይችላሉ ከገዙበት ቀን ጀምሮ የ 8 ድርጅት ትርፍ ተካፋይ ይሆናሉ ውጭ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የኢ/ያ ፓስፖርት,ቢጫ ካርድ,የ ቀበሌ መታወቂያ ወይም መንጃ ፍቃድ አንዱ ካለወት መግዛት ይችላሉ ለበለጠ መረጃ ፦ ኢ/ር አብርሃም ተስፋየ 09-10-79-83-53/ 09-26-69-29-90 @ABTrealtor በቀጥታ ወይም what's up ,telegram ,imo ,viber ይቻላል
Hammasini ko'rsatish...
👍 6 2
Photo unavailableShow in Telegram
Update‼ ጠዋት ላይ አርማኒያ አካባቢ በተሰማ የተኩስ ድምፅ ተስተጓጉሎ የነበረው መንገድ አሁን ላይ እንቅስቃሴው መጀመሩን ነዋሪዎች ጠቁመዋል።ከደሴ ወደ አዲስ አበባ⇌ከአዲስ አበባም ወደ ደሴ የተሽከርካሪ እንቅስቃሴው(4:45) ተጀምሯል በማለት መረጃውን አድርሰዋል።
Hammasini ko'rsatish...
👍 30🙏 13 7👏 3

👍 19 3