1 069
Obunachilar
-124 soatlar
-27 kun
-1330 kun
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kanal postlari
| 2 | - የሞት ከባዱ ነገር እንደምንሞት ማወቃችን አይደለም!
- የሞት ከባዱ ነገር የሞትን ህመም መቅመስ አይደለም!
- የሞት ከባዱ ነገር የዱንያን ፋይል ዘግቶ ወደ አኼራ መሻገር አይደለም!
👉 የሞት ከባዱ ነገር ሟቹ የጀነት አልያም የጀሃነም መሆኑ በሚሞትበት ቅፅበት ማወቁ ነው!
በዱንያ ስንኖር የጀነት ሊያደርጉ የሚችሉ ስራዎችን እንስራ...ኢንሻአላህ በጀነት አላህ ያበስረናል🤲 | 47 |
| 3 | የሰሞኑ የአብዘሀኛው የለሊት ጡዘት ለሶላተለይል ሶላት ቢሆን ኖሮ አስቡት አላህ ዘንድ የሚኖረን ደረጃ, ግን...😓
...ደግሞ ዘወር ብለን "አላህ ይዘንልን!" ብለን በራህመቱ የምንሸሻት ነገር!...
አይ የኛ ነገር ...! | 74 |
| 4 | ዘወትር ሐሙስ የአንድ የአላህ ባርያ የሳምንቱ ስራው ተጠቅልሎ ወደ አላህ የሚቀርብበት ቀን ነው። እናም የመጨረሻ ስራችሁን በፆም አድርጉት።
ልክ ነብዩ ሙሐመድ ሰ.ዐ.ወ ሲያደርጉት እንደነበረው..
"ለምን ሐሙስን ትፆሙታላችሁ?"
ተብለው ሲጠየቁ ...
" አንድ የአላህ ባርያ የሳምንቱ ስራው በሐሙስ ተጠቅልሎ ወደ አላህ የሚቀርብበት ቀን ስለሆነ እኔ ደግሞ የሳምንቱ የመጨረሻ ስራዬ ፆም እንዲሆንልኝ ወደድኩ"
ብለው ነበር የመለሱት....
👉አላህ ከሚፆሙት ውስጥ ያድርገን...
አልያም
👉 ሼር በማድረግ ከአስታዋሾች ያድርገን
#join
#react
#like | 89 |
| 5 | https://youtu.be/OFMw08S7kRI | 98 |
| 6 | ሁሉም እንደሚያልፍ አላህ ነግሮሃል!
ምንግዜም ግን መዝለል የሌለብህ ጉዳይ "አንተ እንዴት እያሳለፍከው ነው?" የሚለውን ጥያቄ ሳትሞት መመለስ አለብህ.
ነፍስያህን ተቆጣጥርሃት በሚገባው ቦታ ላይ እንድታልፍ እያደረካት ነው ወይንስ ዝምብለህ ለቃሃታል?!!
ከተቆጣጠርካት አላህ ላንተ ጀነትን ቃል ገብቶልሃል..እንኳን ደስ ያለህ!
📖 በቁረዓን እንዲህ ይልሃል...
وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْس عَنِ الْهَوَىٰ
በጌታው ፊት መቆምን የፈራ ሰውማ ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ....
አላህ ቃል ሲገባልህ ደግሞ...
" فَإِنَّ الْجَنَّةَ هِيَ الْمَأْوَىٰ
" ገነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፡፡
ካልሆንክ ግን ነፍስህን ድረስላት!😓
#follow
#react
#join
#share | 96 |
| 7 | https://www.youtube.com/live/zZYsxWZi6ys?si=NNcWdAHdEQQYFUTc | 67 |
| 8 | https://youtu.be/QQekpBIJK5U | 95 |
| 9 | የእውነት ግን ልባችን የት ነው ያለው??!
ያለችበትን ማወቅ እና ልባችንን የማረቅ ተግባር መጀመር አለብን። አብዘሃኞቻችን ለአንድ ሰዓት ከሰልካችን ብንለያይ የሰዓቱ ርዝመት የአንድ አመት ግዜ ያሳለፍን ይመስለናል😓 ... ምክንያቱም ልባችን ስልካችን ጋር ነው። ኧረ ሁሉ ነገራችን ሆኗል... እንዲሁ በተቃራኒ አንድ ሰዓት ያክል ቁርዓን እንድንቅራ ብንገደድ... ምን እንደምንሆን ራሳችንን እናውቃለን!
ችግሩ የስልካችን አልያም የቁርዓን መቅራቱ ሳይሆን ልባችን ተሟል አላህ ያዘነለት ሲቀር !
"
ልባችንን እንመልከት፤ አላህ የሚመለከተው ልባችንን ሰለሆነ" | 88 |
| 10 | https://youtu.be/ZoUDWrOE_WU?si=HP_Ysyfxi185Jsuu | 92 |
| 11 | ሁላችሁም ልትመለከቱት የሚገባ ቪዲዮ ነው!...ሀሳብ አስተያየታችሁንም ለወንድማችሁ አስቀምጡለት! | 73 |
| 12 | ዛሬ አላህ ሱ.ወ ሁሉንም ነገር አመቻችቶልሃል!...አንተ በፈለከው ሳይሆን እሱ በፈለገው.
👉 አትዘንጋ ያመቻቸልህ ስለወደደህ አይደለም!..
.. ይልቅ ፈተና መሆኑን አውቀህ ወደራስህ ተመልሰህ ፈተናውን ታልፋለህ ወይስ አታልፍም የሚለውን ለማየት ዘንድ ነው።
ልብ በል ዛሬ በሶሻል ሚዲያ ላይ እንደቀልድ የምትለቀው መጥፎ ነገር ምናልባችም ጀሃነም መግቢያ ሰበብ መሆን እንደምትችል አትዘንጋ!
ልብ በል! ዛሬ እንደ ቀላል ሶሻም ሚዲያ ላይ የምትሰራት ኸይር ስራ ምናልባች ጀነት መግቢያ ሰበብ ሊያደርጋት ይችል ይሆናል!
ኸይር ስራ በመስራት ላይ አላህ ልባችንን ያዘንብልልን🤲
#join
#like
#share | 102 |
| 13 | https://youtube.com/live/z2a0hOnWkkc?feature=share | 101 |
| 14 | https://www.youtube.com/live/tS4k-oQHHYE?si=HP-uoePO0RdN6zAg | 14 |
| 15 | https://youtu.be/1kbCCHOzrJA | 118 |
| 16 | *﴿طه مَاۤ أَنزَلۡنَا عَلَیۡكَ ٱلۡقُرۡءَانَ لِتَشۡقَىٰ﴾*
" ጧሓ, ቁርኣንን ባንተ ላይ እንድትቸገር አላወረድንም፡፡" ... ይላል አላህ(ሱ.ወ).
በህይወት ላይ ህግ አድርገህ ያዘው! ደስታና ችግር በአንድ ልብ ላይ በአንዴ አይኖሩም። ችግር እየተደራረበብህ ከሆነ ቁርዓንን ከወትሮው ረዘም ላለ ግዜ አብዝተህ ቅራ ... ችግሩ ይለቅሃል።
👉 አላህም የሚነግርህ ይሄንን ነው!
#share በማድረግ ብዙዎችን ያስታውሱ!
#join በማድረግም ቤተሰብ ይሁኑ! | 85 |
| 17 | https://www.youtube.com/live/vyUqd_PUIoA?si=NwY8HxD2Jht7b-1m | 95 |
| 18 | https://youtu.be/3ZpfnoK3JX4 | 83 |
| 19 | https://youtube.com/live/UoFZehVLdDM?feature=share | 82 |
| 20 | የአላህ ባርያ የሆነው ከዱንያ ፈተና እንድናመልጥ አይደለም!
...እንዳውም በተቃራኒው ፈተና እንድንፈተን ዘንድ እንጂ!!
ወደ አላህ ስትቀርብ ፈተናው ይብሳል...አቀበቱ ይከብዳል!..
...ልክ ነብያቶች ውድ የአላህ ባሮች ሆነው ሳለ ከባድ ፈተናዎችን እንደተጋፈጡት ማለት ነው!...
👉 አላህ በነብስያህ ይፈትንሃል...ከነብስያህ በላይ እስክትሆን ድረስ!
👉 አላህ በቤተሰቦችህ ይፈትንሃል...ከቤተሰቦችህ በላይ እስክትሆን ድረስ!
👉 አላህ በጓደኞችህ ይፈትንሃል...ከጓደኞችህ በላይ እስክትሆን ድረስ!
👉 አላህ በገንዘብ ይፈትንሃል...ከገንዘብ በላይ እስክትሆን ድረስ!
....በስተመጨረሻም የማትነቃነቅ ዉድ የአላህ ባርያ ትሆናለህ!
#share #join #react #like | 84 |
