ar
Feedback
ከኢልም ገበታ

ከኢልም ገበታ

الذهاب إلى القناة على Telegram
1 070
المشتركون
-124 ساعات
-17 أيام
-1230 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26
سبتمبر '26
+1
في 0 قنوات
أغسطس '260
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '260
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+2
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+1
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+1
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+1
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+1
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+5
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+2
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+1
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+1
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+2
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+1
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '250
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '250
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+1
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+2
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+1
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+1
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+2
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+2
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+5
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+2
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '240
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+4
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+6
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+7
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+7
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+3
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+4
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+3
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+3
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+7
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+1
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+4
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+4
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+5
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+16
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+5
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+17
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+6
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+12
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+9
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+15
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+15
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+7
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+12
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+14
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+23
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+12
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+13
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+9
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+11
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+8
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+11
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+14
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+6
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+4
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+13
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+11
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+15
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+21
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+18
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+17
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+13
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+15
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+14
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+13
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+6 211
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
06 سبتمبر0
05 سبتمبر0
04 سبتمبر0
03 سبتمبر0
02 سبتمبر0
01 سبتمبر+1
منشورات القناة
2
- የሞት ከባዱ ነገር እንደምንሞት ማወቃችን አይደለም! - የሞት ከባዱ ነገር የሞትን ህመም መቅመስ አይደለም! - የሞት ከባዱ ነገር የዱንያን ፋይል ዘግቶ ወደ አኼራ መሻገር አይደለም! 👉 የሞት ከባዱ ነገር ሟቹ የጀነት አልያም የጀሃነም መሆኑ በሚሞትበት ቅፅበት ማወቁ ነው! በዱንያ ስንኖር የጀነት ሊያደርጉ የሚችሉ ስራዎችን እንስራ...ኢንሻአላህ በጀነት አላህ ያበስረናል🤲
44
3
የሰሞኑ የአብዘሀኛው የለሊት ጡዘት ለሶላተለይል ሶላት ቢሆን ኖሮ አስቡት አላህ ዘንድ የሚኖረን ደረጃ, ግን...😓 ...ደግሞ ዘወር ብለን "አላህ ይዘንልን!" ብለን በራህመቱ የምንሸሻት ነገር!... አይ የኛ ነገር ...!
72
4
ዘወትር ሐሙስ የአንድ የአላህ ባርያ የሳምንቱ ስራው ተጠቅልሎ ወደ አላህ የሚቀርብበት ቀን ነው። እናም የመጨረሻ ስራችሁን በፆም አድርጉት። ልክ ነብዩ ሙሐመድ ሰ.ዐ.ወ ሲያደርጉት እንደነበረው.. "ለምን ሐሙስን ትፆሙታላችሁ?" ተብለው ሲጠየቁ ... " አንድ የአላህ ባርያ የሳምንቱ ስራው በሐሙስ ተጠቅልሎ ወደ አላህ የሚቀርብበት ቀን ስለሆነ እኔ ደግሞ የሳምንቱ የመጨረሻ ስራዬ ፆም እንዲሆንልኝ ወደድኩ" ብለው ነበር የመለሱት.... 👉አላህ ከሚፆሙት ውስጥ ያድርገን... አልያም 👉 ሼር በማድረግ ከአስታዋሾች ያድርገን #join #react #like
88
5
https://youtu.be/OFMw08S7kRI
97
6
ሁሉም እንደሚያልፍ አላህ ነግሮሃል! ምንግዜም ግን መዝለል የሌለብህ ጉዳይ "አንተ እንዴት እያሳለፍከው ነው?" የሚለውን ጥያቄ ሳትሞት መመለስ አለብህ. ነፍስያህን ተቆጣጥርሃት በሚገባው ቦታ ላይ እንድታልፍ እያደረካት ነው ወይንስ ዝምብለህ ለቃሃታል?!! ከተቆጣጠርካት አላህ ላንተ ጀነትን ቃል ገብቶልሃል..እንኳን ደስ ያለህ! 📖 በቁረዓን እንዲህ ይልሃል... وَأَمَّا مَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ وَنَهَى النَّفْس عَنِ الْهَوَىٰ በጌታው ፊት መቆምን የፈራ ሰውማ ነፍሱንም ከዝንባሌዋ የከለከለ.... አላህ ቃል ሲገባልህ ደግሞ... " فَإِنَّ الْجَنَّةَ هِيَ الْمَأْوَىٰ " ገነት እርሷ በእርግጥ መኖሪያው ናት፡፡ ካልሆንክ ግን ነፍስህን ድረስላት!😓 #follow #react #join #share
96
7
https://www.youtube.com/live/zZYsxWZi6ys?si=NNcWdAHdEQQYFUTc
67
8
https://youtu.be/QQekpBIJK5U
91
9
የእውነት ግን ልባችን የት ነው ያለው??! ያለችበትን ማወቅ እና ልባችንን የማረቅ ተግባር መጀመር አለብን። አብዘሃኞቻችን ለአንድ ሰዓት ከሰልካችን ብንለያይ የሰዓቱ ርዝመት የአንድ አመት ግዜ ያሳለፍን ይመስለናል😓 ... ምክንያቱም ልባችን ስልካችን ጋር ነው። ኧረ ሁሉ ነገራችን ሆኗል... እንዲሁ በተቃራኒ አንድ ሰዓት ያክል ቁርዓን እንድንቅራ ብንገደድ... ምን እንደምንሆን ራሳችንን እናውቃለን! ችግሩ የስልካችን አልያም የቁርዓን መቅራቱ ሳይሆን ልባችን ተሟል አላህ ያዘነለት ሲቀር ! " ልባችንን እንመልከት፤ አላህ የሚመለከተው ልባችንን ሰለሆነ"
88
10
https://youtu.be/ZoUDWrOE_WU?si=HP_Ysyfxi185Jsuu
92
11
ሁላችሁም ልትመለከቱት የሚገባ ቪዲዮ ነው!...ሀሳብ አስተያየታችሁንም ለወንድማችሁ አስቀምጡለት!
73
12
ዛሬ አላህ ሱ.ወ ሁሉንም ነገር አመቻችቶልሃል!...አንተ በፈለከው ሳይሆን እሱ በፈለገው. 👉 አትዘንጋ ያመቻቸልህ ስለወደደህ አይደለም!.. .. ይልቅ ፈተና መሆኑን አውቀህ ወደራስህ ተመልሰህ ፈተናውን ታልፋለህ ወይስ አታልፍም የሚለውን ለማየት ዘንድ ነው። ልብ በል ዛሬ በሶሻል ሚዲያ ላይ እንደቀልድ የምትለቀው መጥፎ ነገር ምናልባችም ጀሃነም መግቢያ ሰበብ መሆን እንደምትችል አትዘንጋ! ልብ በል! ዛሬ እንደ ቀላል ሶሻም ሚዲያ ላይ የምትሰራት ኸይር ስራ ምናልባች ጀነት መግቢያ ሰበብ ሊያደርጋት ይችል ይሆናል! ኸይር ስራ በመስራት ላይ አላህ ልባችንን ያዘንብልልን🤲 #join #like #share
102
13
https://youtube.com/live/z2a0hOnWkkc?feature=share
101
14
https://www.youtube.com/live/tS4k-oQHHYE?si=HP-uoePO0RdN6zAg
14
15
https://youtu.be/1kbCCHOzrJA
118
16
*﴿طه مَاۤ أَنزَلۡنَا عَلَیۡكَ ٱلۡقُرۡءَانَ لِتَشۡقَىٰ﴾* " ጧሓ, ቁርኣንን ባንተ ላይ እንድትቸገር አላወረድንም፡፡" ... ይላል አላህ(ሱ.ወ). በህይወት ላይ ህግ አድርገህ ያዘው! ደስታና ችግር በአንድ ልብ ላይ በአንዴ አይኖሩም። ችግር እየተደራረበብህ ከሆነ ቁርዓንን ከወትሮው ረዘም ላለ ግዜ አብዝተህ ቅራ ... ችግሩ ይለቅሃል። 👉 አላህም የሚነግርህ ይሄንን ነው! #share በማድረግ ብዙዎችን ያስታውሱ! #join በማድረግም ቤተሰብ ይሁኑ!
85
17
https://www.youtube.com/live/vyUqd_PUIoA?si=NwY8HxD2Jht7b-1m
95
18
https://youtu.be/3ZpfnoK3JX4
83
19
https://youtube.com/live/UoFZehVLdDM?feature=share
82
20
የአላህ ባርያ የሆነው ከዱንያ ፈተና እንድናመልጥ አይደለም! ...እንዳውም በተቃራኒው ፈተና እንድንፈተን ዘንድ እንጂ!! ወደ አላህ ስትቀርብ ፈተናው ይብሳል...አቀበቱ ይከብዳል!.. ...ልክ ነብያቶች ውድ የአላህ ባሮች ሆነው ሳለ ከባድ ፈተናዎችን እንደተጋፈጡት ማለት ነው!... 👉 አላህ በነብስያህ ይፈትንሃል...ከነብስያህ በላይ እስክትሆን ድረስ! 👉 አላህ በቤተሰቦችህ ይፈትንሃል...ከቤተሰቦችህ በላይ እስክትሆን ድረስ! 👉 አላህ በጓደኞችህ ይፈትንሃል...ከጓደኞችህ በላይ እስክትሆን ድረስ! 👉 አላህ በገንዘብ ይፈትንሃል...ከገንዘብ በላይ እስክትሆን ድረስ! ....በስተመጨረሻም የማትነቃነቅ ዉድ የአላህ ባርያ ትሆናለህ! #share #join #react #like
84