cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹

ሕክምና፣ መረጃ፣ ሥራ ቅጥር፣ የትም/ት ዕድል መረጃዎች ላይ የሚያተኩር ቻነል ነው። መፍትሔው አለን! Contact፡ @tenaye24 📱 0974512131 Facebook: facebook.com/tenamereja 🌿 ለማስታወቂያ- Advert your services 0974512131 @tenaye24

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya519Til belgilanmaganTibbiyot394
Reklama postlari
41 076
Obunachilar
+1024 soatlar
-57 kunlar
-10130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

GP Transfer Result #ARHB2016 @tenamereja
Hammasini ko'rsatish...
2
Urgent vacancy announcement Organisation;Cuba_Cur medium clinic Address;Jemo Michael infront of nasew real estate. Profession :BSc nurse  with active licence Experience: 3 year and above Working time;Monday to Saturday (2:00 am_11:00 pm) local time. Salary ;by agreement If u are interesting send your CV on telegram by this phone number 👇👇 Tel ;+251948844448
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
1,➖Ultrasound 2. Mindray Semi automatic Chemistry 3.➖ Digital centrifuge 8 hole 4. ➖Shaker 5.➖CBC 6. ➖Chemistry 46. Single flow Oxygen Concentrator 8. ➖Ultrasound trolley 9. ➖Instruments trolley 10.➖ Delivery set 11.➖ Enema set 12.➖ Minor set 13.➖ Dressing set 14. ➖Examination bed 15. ➖Patients bed 16. ➖Examination light 17.➖ Pulse oximeter 18.➖ Autoclave 19.➖Ht and wt scale 20.➖ Digital BP 21. ➖Thermometers 22. ➖Hormone analyzer 23.➖stethoscope 24.➖ Diagnostic set 25.➖ Bed screen 26.➖Infant warmer 27. ➖Infant Photherapy 28.➖ Infant Incubator 29.➖ Delivery bed 30.➖Autoclave heater 31.➖ Cautery plate 32.➖ Bipolar cable with forceps 33.➖Lamp 24,150watt & 12,100watt 34. ➖Nebulizer 35, ➖Endoscopy 36,➖C- arm 37,➖EEG 38, ➖Emg 39,➖Patient Transportation trolley 40,➖Electrical Examination bed 41.➖ manual Centrifuge 42.➖Double flow oxygen concentrator 43.➖ Electrical Centrifuge 44.➖ Mobile OR Light 45.➖Welchair 🔎Addres Semen Mazegaja, Meskelegna 📞0973019295
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እስራኤል ሀገር ከመጡ ሐኪሞች ጋር በመተባበር ልዩ የሕክምና አገልግሎት ሰጠ። ================================================================================ (ግንቦት 22፣ 2024፣ባሕር ዳር)፦ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እስራኤል ሀገር ከመጡ ከፍተኛ የቀዶሕክምና ባለሙያዎች ጋር በመተባበር ከግንቦት 19-23፣2024 ዓ.ም በዘመናዊ መሳሪያ የታገዘ ከፍተኛ የቀዶ ሕክምና (Laparoscopic Surgery) አገልግሎት ሰጠ። አገልግሎት ከተሰጠባቸው ዘርፎች መካከል የሐሞት ጠጠር ቀዶ ህክምና (Laparascopic cholecystectomy)፣ የጉረሮ ካንሰር እና ሌሎች የጉረሮ ህመሞች ቀዶ ህክምና (Esophageal disease and other related pathologies surgery)፣የጨጓራ ካንሰር እና ሌሎች ተያያዥ የጤና ችግሮች ቀዶ ህክምና (Gastric cancer and other gastric pathologies surgery)፣የቆሽት፣ የሐሞት ቱቦ እና የጣፊያ ቀዶ ህክምና (Hepatopancreaticobiliary surgery) እና የአንጀት ካንሰር እና ተያያዥ የጤና ችግሮች ቀዶ ህክምና (Colorectal and other related diseases surgery) ይገኙበታል። hashtag#ለልኅቀት_የተሰጠን_ለእንክብካቤ_የተጋን! #TGSH
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
#ሬዚደንት #JU “ የ3 ወራት ያህል ደመወዝ አልተከፈለንም ” - የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሬዚደንት ሀኪሞች “ ይህ ጉዳይ ጤና ሚኒስቴርን ነው የሚመለከተው ” - ዩኒቨርሲቲው በ2016 ዓ/ም በጤና ሚኒስቴር #በጅማ_ዩኒቨርሲቲ  ተመድበው በሆስፒታሉ ሥራና ስፔሳላይዜሽን ስልጠና የሚወስዱ 70 የአንደኛ ዓመት ሬዚደንት ሀኪሞች የ3 ወራት ደመወዝ እንዳልተከፈላቸው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል ቅሬታ አቅርበዋል።  “ የ3 ወራት ደመወዝ አልተከፈለንም። ከፍተኛ ችግርና ስቃይ ውስጥ ወድቀናል ” ያሉት ቅሬታ አቅርቤዎቹ፣ ጉዳዩ የሚመለከተውን አካል ቢያነጋግሩም ‘ መፍትሄ እየፈለግን ነው ፤ ዩኒቨርሲቲው በጀት የለውም ’ እንደተባሉ ገልጸዋል። መጀመሪያ 100 ሬዚደንት ሀኪሞች እንደነበሩ ፤ በኋላ ግን ለቀው ለመሄድ በመገደዳቸው አሁን ላይ የቀሩት 70 ብቻ መሆናቸውን አስረድተዋል። ቤተሰብ ጭምር ይዘው ወደ ዩኒቨርሲቲ የሄዱ ሬዚደንት ሀኪሞችም እንዳሉ ፤ የሚተዳደሩት ከደመወዝ በሚያገኙት ገቢ እንደሆነ ገልጸዋል። “ በጣም ከፍተኛ ችግር ውስጥ ነው ያለነው። ደመወዙ በዚህ ሳምንት ሊገባልን ይገባል ” ሲሉ አሳስበዋል። ለተነሳው ቅሬታ ምላሽ እንዲሰጡ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ጥያቄ ያቀረበላቸው የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጀማል አባፊጣ ፣ “ ጤና ሚኒስቴርን ነው የሚመለከተው። እኛን አይመለከትም ” የሚል አጭር ምላሽ ሰጥተዋል። በጉዳዩ ላይ ምላሽ ለመጠየቅ ወደ #ጤና_ሚኒስቴር የተደረገው ሙከራ ኃላፊዎቹ ተደጋጋሚ የስልክ ጥሪ ለማንሳት ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ለጊዜው ቃላቸውን ማካተት አልተቻለም። TIKVAH_ETHIOPIA @tenamereja
Hammasini ko'rsatish...
Repost from N/a
➡️ Available ultrasound machines 1) Slightly Used CHISON-i3 Color Doppler ultrasound machine with Convex, Linear and 4D probes and Sony hybrid printer 2) Slightly used XF-30 ultrasound machine with two probes (New convex probe and linear probe) 3) Slightly used Dawi 580 ultrasound machine with convex probe...195,000 birr 4) New EDAN DUS60 Power Doppler Ultrasound machine with Convex and Linear probes 5) New Mindray dp10 Power Doppler ultrasound machine with Convex ± Linear probes 6) Slightly used Mitsubishi ultrasound printer 7) Slightly used Sony printer Contact: 0967830798 or 0713830798 Telegram: @Meki4353 ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ግሩፓችንን ይከታተሉ👇 https://t.me/medical_equipments1
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🩸 Today, #CPD training on ➡️ Public Health Emergency Management (PHEM) for all health professionals is going to begin 👉 Training Start Date: Fri May 31, 2024 (ግንቦት 23፤ 2016) 👉 Registration -- ongoing for the module, with 15 CEU For more info, https://t.me/KindsolutionCPD; https://t.me/kindsolution; kindplc.com 👇👇👇 📞0964088888 📞0974012201 📞0974013301 AA, Megenagna, Metebaber Building Office No (Main Office): 609 'Kindness + Quality' - Our Priority
Hammasini ko'rsatish...
👍 3 1
የፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከሂማሊያን ካታራክት ፕሮጀክት ኪዩር ብላይንድነስ (HCP cure blindness) ከተባለ ግብረ ሰናይ የአሜሪካ ድርጅት ጋር በመተባበር እስከ ከሰኔ 3 ቀን 2016 ዓም ድረስ ነፃ የዓይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ጥገና ይሰጣል። ስለሆነም:- 1ኛ. ከግንቦት 24 እስከ 25/2016 ዓ/ም 2ኛ. ከ27 እስከ ሰኔ 01/2016 ዓ/ም ድረስ የቅድመ ልየታ ስራ ስለሚሰራ ፈለገ ህይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ላይ በመምጣትና በመመርመር የእድሉ ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ አስተውቋል። ለበለጠ መረጃ :- 09 21 57 73 68 ይደውሉ። @tenamereja
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
v
Hammasini ko'rsatish...