cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹

ሕክምና፣ መረጃ፣ ሥራ ቅጥር፣ የትም/ት ዕድል መረጃዎች ላይ የሚያተኩር ቻነል ነው። መፍትሔው አለን! Contact፡ @tenaye24 📱 0974512131 Facebook: facebook.com/tenamereja 🌿 ለማስታወቂያ- Advert your services 0974512131 @tenaye24

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya507Til belgilanmaganTibbiyot388
Reklama postlari
41 104
Obunachilar
-1224 soatlar
-437 kunlar
-2030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ከዓመታት በፊት ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አንድ የሆነ ዶኩመንት ለማዘጋጀት ከተለያዩ ካምፓሶች የተውጣጣን የሥራ ኃላፊዎች በአቃቂ ካምፓስ (አሁን ለቀድሞ ባለቤቱ ለኢት. ብሔራዊ ባንክ የተመለሰ) ተገናኝተን ነበር። በወቅቱ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዲን የነበሩት ታዋቂ የአእምሮ ሕክምና ስፔሻሊስት እና የፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ ተማሪ የነበሩ (ስላላስፈቀድኩ ስማቸውን አልጠቅስም) በአጋጣሚ ስለ መምህራቸው ብዙ ነገር አጫወቱኝ። አንድ የማልረሳው ፕ/ር አሥራት በአንዱ ቀን ከፍተኛ ትኩረት የሚፈልገውን የቀዶ ሕክምና ትምህርት (ትምህርቱ ቀዶ ሕክምና በሕመምተኛ ላይ እየተከናወነ ነው የሚሰጠው) ክላስ ተደራርቦባቸው በከፍተኛ መጠን እግራቸው ተንቀጥቅጦ ሊወድቁ ሲሉ እያጫወተኝ ያለው ፕሮፌሰር እና ሌሎች ተማሪዎች አፈፍ አድርገው ያዟቸው። ''ያን ቀን ምን ያህል ቢያስተምሩ ነው?'' አልኩት። ''ለተከታታይ 18 ሰዓት'' አላለኝም??? ለፕ/ር አሥራት እና ለአጋር የሕክምና መምሕራን ተከፍሎ የማያልቅ ውለታ አለብን። ምሥጋና በጣም ያንሳል! ልክ የዛሬ 25 ዓመት በዛሬው ዕለት ሕይወታቸው ያለፈው ፕ/ር አሥራት እጅግ የተከበሩ እና የተወደሱ (most distinguished) የቀዶ ሕክምና ስፔሻሊስት፣ የሕክምና ፕሮፌሰር፣ የአፄ ኃ/ሥላሴ የግል ሐኪም፣ ፖለቲከኛ እና በሁለት መንግሥታት የግፍ እስር የደረሰባቸው ኋላም ለሞት ተላልፈው የተሰጡ ምርጥ ዜጋችን ነበሩ። ፕ/ር አሥራት ወ/የስ በሕክምናው በኩል ላደረጉት ወደር-የለሽ አበርክቶ፤ የኢትዮጵያ አንድነት ተጠብቆ እንዲቆይ ላደረጉት ተጋድሎ እንዲሁም የመጣ የሔደው አጀንዳውን ለማስፈጸም እንደ ጆከር ለሚመዘው አሳዛኙ የአማራ ሕዝብ ለከፈሉት የበዛ መስዋዕትነት በእኔ በ ordinary ዜጋዋ ልብ ውስጥ ዘላለም ተከብረው ይኖራሉ። Hawlet Ahmed (Ph.D.)
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
Fully automated Chemistry analyzer Brand: ICHEM Model: iMagic-S7 Only one pc available Available in stock Call +251962090968
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
Vacancy Announcement:- Organization: Heal Venture Medical And Surgical Center Position: Marketing Officer Education: #Medical_doctor (General Practitioner) or BSc in #Public_health Officer/ #Nursing Location: Addis Ababa Required No: 10 Minimum Experience: #0_year - 4 years Deadline: May 20, 2024 Vacancy Details -> Attached *updated Via Doctors Onlinee @tenamereja
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
በያዝነው አመት ከወሊድ ጋር በተያያዘ 549 እናቶች እና ከ5ሺ በላይ ጨቅላ ሕፃናት ለሞት መዳረጋቸውን ተነገረ በ 2016 ዓ.ም በመላ አገሪቱ 549 እናቶች ከእርግዝናና ከወሊድ ጋር በተያያዘ ለሞት መዳረጋቸውን እና 5,716 ጨቅላ ሕፃናት ለሞት መዳረጋቸውን የጤና፣ ማኅበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለፀ። ቋሚ ኮሚቴው ይህንን የገለፁው የጤና ሚኒስቴር የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን ባቀረበበት ወቅት ሲሆን ለዚህ የሞት መጠን መንስዔ የሆኑ ችግሮችን በመለየት መፍትሔ መስጠት ለምን አልተቻለም ሲል ጥያቄ ማቅረቡን ሪፖርተር አስነብቧል። የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር መሳይ ኃይሉ (ዶ/ር) ለተነሱ ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ፣ የጤና ተቋማት ሩቅ በመሆናቸው እናቶች ለወሊድ በጊዜ ወደ ተቋማቱ አለመምጣት ዋናው ምክንያት መሆኑን ገልጸዋል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በሚገኙ የጤና ተቋማት ከፍተኛ የሆነ የደም እጥረት መኖሩ ሲገለፅ በርካታ ቁጥር ያላቸው እናቶች ለሞት እየተዳረጉ እንደሆነ በሪፈር የተላከ ታካሚ ደም እንደሌለው ታይቶ አንቀበልም እስከማለት የደረሱ ሆስፒታሎች መኖራቸውም ነው የተነገረው።TE
Hammasini ko'rsatish...
👍 1 1
“ 20 እናቶች በደም እጦት ሕይወታቸው አልፏል ” - ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ከ60 ሺሕ በላይ የሚሆኑ ሕዝቦች የሚገለገሉበት የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቲቺንግ ሆስፒታል ባጋጠመው ከፍተኛ የደም እጥረት ሳቢያ በተለይ እናቶች ሕይወታቸው እያለፈ መሆኑን ሆስፒታሉ ገልጿል። ላጋጠመው የደም እጥረት ምክንያቱ የደም ባንክ አለመኖር መሆኑን የገለጸው ሆስፒታሉ በዚህም ደም የሚሹ ታካሚዎች ለሕልፈተ ሕይወት እየተዳረጉ መሆኑን አስረድቷል። የዩኒቨርሲቲው የኮሚዩኒኬሽን ባለሙያ አቶ ኢያሱ ታደሰ ለቲክቫህ ኢትዮጵያና ለሌላ አንድ ሚዲያ በሰጡት ቃል ፣ “ በ6 ወራት ውስጥ በተከሰተው የደም እጦት ሳቢያ 20 እናቶች ሕይወታቸው አልፏል ” ብለዋል። የደም ባንክ እንዲቋቋም ሆስፒታሉ ለጤና ሚኒስቴር ተደጋጋሚ ጥያቄ ቢያቀርብም ደም ባንኩን ማቋቋም እንዳልተቻለ ገልጸዋል። በሌላ በኩል ከደም እጥረቱ ባሻገር በሆስፒታሉ በርካታ የወባ ታካሚዎች በመኖራቸው መጨናነቅ እንደፈጠረ፣ ሆስፒታሉ የምርመራ ግብአቶችን ጨምሮ የኦክስጂን እጥረት እንደፈተነው ተመላክቷል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ለጉዳዩ ምላሽ እንዲሰጡ የጠየቃቸው አንድ የጤና ሚኒስቴር ፒአር ባለሙያ ጉዳዩን ከሰሙ በኋላ፣ “ እኔ የፒአር ባለሙያ ነኝ የሚመለከተውን ነው እንጂ የማገናኝህ መልስ አልሰጥህም ” ያሉ ሲሆን፣ ሌሎች የተቋሙ አካላት ለጊዜው ስልክ ለማንሳት ፈቃደኛ አልሆኑም። #TikvahEthiopiaFamilyAA @tenamereja
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
Join the African Union and be part of something bigger than just a job. AU's mission goes beyond earning a paycheck. it is embracing challenges, seeking rewards, and making a real impact on the world. If you're looking for a company with opportunities for growth, job mobility, and the chance to contribute to meaningful change, look no further. Join AU! Africa CDC Link: https://jobs.au.int @tenamereja
Hammasini ko'rsatish...
Vacancy Announcement:- Organization: Rheum Rheumatology Internal Medicine Speciality Clinic Location: Addis Ababa Experience: 2 - 3 years Positions:- 1. Position:  Bsc Nurse Education: BSc in $Nursing Required No: 3 2. Position:  Laboratory Technologist Education: BSc in #Laboratory Technology Required No: 3 Deadline: May 15, 2024 Vacancies Details -> Attached Via Doctors Onlinee ለተከታታይ የጤና መረጃዎች Telegram- https://t.me/tenamereja Group: https://t.me/medical_Ethiopia Facebook:  https://www.facebook.com/tenamereja Facebook group: https://www.facebook.com/amehahealth WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaR9YO1CRs1m8LYdQT3d ይከታተሉን። Register here: 👉 https://shorturl.at/PX358
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
ADVERT HERE መድኃኒት ቤት፣ ክሊኒክ፣ ሆስፒታል፣ የሕክምና መሣሪያ፣ ምርት፣ አገልግሎትዎን በ @tenamereja (www.facebook.com/tenamereja) ያስተዋውቁ! Facebook Page: www.facebook.com/tenamereja Group: @medical_ethiopia Channel: @tenamereja Contact: @tenaye24
Hammasini ko'rsatish...
Exciting Opportunity: Project Coordinator for Digital Health Week 2024 Are you passionate about digital health transformation and universal health coverage? Transform Health is seeking a dedicated Project Coordinator to join our team for Digital Health Week 2024! Apply: https://lnkd.in/gN92YpYQ @tenamereja @tenaye24
Hammasini ko'rsatish...