cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Shega Media - ሸጋ ሚድያ

በኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ ማንኛውንም አዝናኝ ዜናዎች በአንድ ቦታ።

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
44 906
Obunachilar
-6424 soatlar
-4697 kunlar
-1 77330 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
አንድ ጊዜ ቻርጅ ተደርጎ ለ1 አመት የሚያገለግል ድምፅ አልባ ጄኔሬተር የፈጠረው የወለጋው ፌዴሳ ሹማ። ፌዴሳ ሹማ ተወልዶ ያደገው በቄለም ወለጋ ሲሆን፣ በከተማው ውስጥ በኤሌክትሪክ ጥገና ሙያው ይታወቃል፡፡ ይህን የኤሌክትሪክ ጥገና ሥራውን የመብራት መጥፋት እና መቆራረጥ ብዙ ጊዜ አስተጓጉሎበታል። "ችግር ብልሃትን ይወልዳል" እንዲሉ ወጣቱ ሥራውን በተደጋጋሚ ላስተጓጎለበት ችግር መላ መዘየድ እንዳለበት አሰበ፤ አስቦም ወደ ተግባር ገባ። ከብዙ ጥረት በኋላ አንድ ጊዜ ቻርጅ ተደርጎ እስከ አንድ ዓመት ድረስ አገልግሎት መስጠት የሚችል ቴክኖሎጂ እውን አደረገ። ወጣት ፌዴሳ ሹማ በኃይል አማራጭ ዘርፍ አብዮት ይፈጥራል ተብሎ የታመነበት መሣሪያ የፈጠራ ባለቤት ነው፡፡ ፈዴሳ በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በሚመራው ልዩ የክረምት ወራት የቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ሀሳቦች ማበልፀጊያ መርሐ ግብር ተሳትፎው ባገኘው ስልጠና እና ሙያዊ ድጋፍም ቴክኖሎጂውን ይበልጥ አዘምኖ መሥራት ችሏል። ቴክኖሎጂው የመብራት አገልግሎት ከመስጠት ባለፈ ለሞባይል፣ ለቴሌቭዥን፣ ለፍሪጅ እና የትኛውንም ዓይነት የኤሌክትሮኒክስ መጠቀሚያዎችን ቻርጅ የሚያደርግ፣ የሚያንቀሳቅስ እና በገመድ እና ገመድ አልባ ቴክኖሎጂ መጠቀም እንዲቻል ተደርጎ የተሠራ ነው። አንዴ የያዘውን ኃይል ደጋግሞ እያደሰ (recycling) ራሱን ቻርጅ ከማድረግ አልፎ ለረዥም ጊዜ ኃይል ማመንጨት የሚችለው ይህ ቴክኖሎጂ በሀገራችን ብቻ ሣይሆን ምን አልባትም በዓለማችን ላይ በኃይል አማራጭ ዘርፍ አብዮት መፍጠር እንደሚችል ተስፋ ተጥሎበታል። ከ300 ዋት ጀምሮ እንደ ተጠቃሚው አቅም እና ፍላጎት የሚዘጋጀው ይህ ድምፅ አልባ ጄኔሬተር አንድ ጊዜ ቻርጅ ተደርጎ ከአንድ ዓመት በላይ አገልግሎት መስጠት እንደሚችል ነው ወጣቱ ያረጋገጠው። በዚህም ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ በሀገራችን በቤቱ መብራት የማይጠፋበት ብቸኛው ሰው መሆኑን ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ የሚያመላክተው ሲል ኢቢሲ ዘግበዋል። አሁን ላይ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ወጣቱ የራሱን ኩባንያ የሚከፍትበትን እና ቴክኖሎጂው በስፋት ተመርቶ ለህብረተሰቡ ማድረስ የሚቻልበትን ሁኔታ ላይ እየሠራ ይገኛል ተብሏል። **** Via - fastmereja
2561Loading...
02
እናት❤‼ ይህች እናት በጀርባዋ የተሸከመችውን ሳይክል መሬት ላይ ብታደርገው እንደሚቀላት ታውቃለች።ነገር ግን ልጅዋ ዐዲስ እንደኾነ እንዲጋልበው ፈለገች። አንዳንድ ዕዳዎች ምንም ብታደርግ የሚከፈሉ አይደሉም። በተለይም የወላጆቻችን ውለታ ከባድ ነው። ዛሬ በእጃችን ላይ ሐብት ስላገኘን ወይም ስላጣን አይደለም። በእኛ ላይ የተዋሉ ውለታዎችን ማስታወስም ተገቢ ነው። ታዲያ የማይከፈሉ ውለታዎች ምትካቸው ዱዓእ ነው። ለዚህም ነው በየዕለቱ ለወላጆች ዱዓ ማድረግ የሚገባን። በሕይወት ላሉም ሆነ ላለፉ ወላጆች በየዕለቱ ዱኣ መለመን ሪዝቅን (ሲሳይን) ይጨምራል። ጥቃቅን ነገሮች ተጠራቅመው ያስተከዙንን፣ ወደኋላ እያዞረ ያስቆጨንን ነገር ኹሉ በመልካም ዐሳብ እንተካው። በእኛ ላይ የተዋሉ መልካም አጋጣሚዎችን እናስታውስ እነርሱ በራሳቸው የውስጥን ሰላም የመመለስ ዐቅም አላቸው። via Best Kerim የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/bankjobsethiopia
5383Loading...
03
ብዙ ሰዎች እንደ ጥላ ናቸው ሲጨልምብህ ይጠፋሉ። Sara T. 👉ለበለጠ: https://t.me/+6ulzD3mU75JkN2U0
6530Loading...
04
የአለም ሻምፒዮን እና የኦሎምፒክ ሜዳልያ አሸናፊዋ ለተሰንበት ግደይ ዛሬ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የጋብቻ ስነ-ስርዓቷን ፈፅማለች።😍😍❤️ የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/bankjobsethiopia
6800Loading...
05
ታላቁ ሰው ጋዜጠኛ Tibebu Belete ይህችን ሕጻን በጥበብ ለማሳደግ ወስዷታል። እግዚአብሔር ይርዳህ ስለ ልጅቷ ለማታውቁ ነገሩን እንዲህ ነው 👉አባት የ ሀገር አቋራጭ ሹፌር የነበረ ሲሆን ከ ወራት በፊት ወታደሮችን እንዲያመላልስ ግዳጅ ተመልምሎ እያገለገለ ሳለ አማራ ክልል ባለው ግጭት ህይወቱን አጥቷል። 👉እናት ይህን የባለቤቷን መሞት ዜና ከሰማች ጀምሮ በሀዘን ውስጥ ቆይታ ሰሞኑን የ 8 ወር ልጇን ማለትም ህፃን ማስተዋል አንዳርጌ አሰፋን ከባለቤቷ ጋር በተከራይችው ቤት ትታ ወደ ፀበል እየሄደች ሳለ በድንገት እሷም በሞት ተለይታለች ። 👉አሁን የ 8 ወር ልጃቸውን ቤቱን ያከራዩት ግለሰቦች እየተንከባከቡ ሲሆን ህፃኗን የሚረከብ ቤተሰብ ማግኘት ስላልቻሉ የተገኙትም ለመረከብ ፍላጎት ስላላሳዩ ለፖሊስ አመልክተው ያገኙት ምላሽም በማደጎ ማሳደግ ለሚችልና ለሚፈልግ ሰው አስረክቡ የሚል ነበር። በዚህም መሠረት ጥበ ቡ በለጠ ልጅቷን በጥበብ ለማሳደግ ወስዷታል። ኢትዮ ጄ የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/bankjobsethiopia
6410Loading...
06
🇪🇹 እና አፍሪካ 🌍 1 ሜትር ከ50 ሴ.ሜ ርዝማኔ ያለው ፀጉር የአለም ክብረወሰን ያስመዘገበችው ቃልኪዳን ብርሃኑ። የኢትዮጵያ ጎጃም ክልል ተወላጅ ስትሆን የምትኖረው በባህርዳር🌴 ነው። የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/bankjobsethiopia
7200Loading...
07
በለዛ አዋርድ በቴሌቪዥን ድራማ ምርጥ ሴት ተዋናይ በ በስንቱ ድራማ መስከረም አበራ አሸነፊ ሆናለች። የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/bankjobsethiopia
7980Loading...
08
ተወዳጁ አርቲስት ዓለማየሁ ታደሰ እና ባለቤቱ በለዛ አዋርድ። የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/bankjobsethiopia
7400Loading...
09
ኢትዮጲያዊት የአርሰናል የልብ ወዳጅ ከእንግሊዝ ታላላቅ ቡድኖች መካከል አንዱ የሆነው የአርሰናል የልብ ደጋፊ የሆኑት ወ/ሮ እቴቱ ማሞ የ65 ዓመት እናት ናቸው። ላለፉት 20 ዓመታት አርሰናልን ያለማቋረጥ ደግፈዋል። እንደብዙዎቹ የቡድኑ ደጋፊዎች ዘንድሮ አርሰናል ዋንጫ ባለማንሳቱ ቢከፉም ድጋፋቸው ግን እንደሚቀጥል ይናገራሉ። ከሁሉም ተጫዋቾች ይልቅ እሳቸው ገብረኢየሱ ለሚሉት ለጋብሬል ጀሱስ እና ለቡካዮ ሳካ የተለየ ፍቅር አላቸው።
8370Loading...
10
የሆቴል ማኔጀሩ የ5,000,000 ብር እድለኛ ሆነ። በአዲስ አበባ ሲኤምሲ አከባቢ በተለምዶ ፍየልቤት አከባቢ ነዋሪ የሆነው ወጣት አባይነህ ምህረት በትንሳኤ ሎተሪ 2ኛ ዕጣ የ5ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ ወጣት አባይነህ የሆቴል ማኔጀር ሲሆን በደረሰውም ገንዘብ ቤት ለመግዛት እንዳቀደ ገልጿል። ☘ለበለጠ: https://t.me/+WNkr2SpZLK9kNjJi
8761Loading...
11
ኤልያስ መልካ... ሊሞት ሰዓታት ሲቀሩት በተደጋጋሚ የዘፈናቸው ሁለት ዘፈኖች... የታላቅ ወንድሙ ዳንኤል መልካ ልጅ ትምቢተ ዳንኤል ወደ ኤልያስ መኝታ ቤት በመሄድ እያወሩ በነበረበት ሰዓት ኤልያስ በመሐል ፀጥ ሲል... ምነው ኤላ አመመህ እንዴ ? ሲል ጠየቀው አይ አላመመኝም ዝም ብዬ ነው! ብሎ... የይርዳው ጤናው ጀምበር ሙዚቃን ማቀንቀን ጀመረ... አልገለጥ አለ ~ ተጋርዶ ሰፈሯ ቀረች ከህዋው ~ ላይ ከጠረፍ ድንበሯ ምን ይሆን ~ የፀሐይ ማፈሯ ምን ይሆን ~ የጀምበር ማፈሯ 😭 እያለ... ውስጣዊ ህመሙን በማቀንቀን ለመተንፈስ ሞክሯል። ኤልያስ በመጨረሻዎቹ ሰዓታት ላይ ከበርካታ ስራዎቹ ተነጥሎ ስለምን ይኼ ሙዚቃ ትዝ አለው? ለምንድነው ከፀሐይቱ ጋር ተገለጪ ሲል ግብግብ የያዘው ? ነይ ፀሐይ ~ ያድማስ መጋረጃሽ በሽንፈት ~ ሲከለል ነይ ፀሐይ ~ አንቺን ለመሰወር ደመናው ~ ሲቆለል ነይ ፀሐይ ~ ጠፈሩን ባልዳኘው ህዋው ~ ባይገሰስ ነይ ፀሐይ ~ እጠብቅሻለሁ ያንቺም ቀን ~ እስኪደርስ... ድሮም በተደጋጋሚ ከ 40 ዓመት በላይ መኖር አልፈልግም። ሲል የነበረው ኤልያስ የመጨረሻዎቹ ሰዓት ላይ መድረሱን አውቋል። ከዚህ ቀጥሎ በተደጋጋሚ ያንጎራጉር የነበረው ዘፈን... የኢዮብ መኮንን ነገን ላየው የተሰኘውን ሙዚቃ ነበር። ነገን ላየው ~ እጓጓለሁ በል ሂድ ዛሬ ~ ጠግቤያለሁ... የወንድሙም ልጅ ለምንድነው ይኼን ሙዚቃ ደጋግመህ የምትዘፍነው? ሲል ጠየቀው.. አይ ዝም ብሎ አፌ ላይ መጥቶልኝ ነው! ግን... ነገን ላየው የሚለው ሙዚቃ ምን ማለት ይመስልሃል? ሲል ኤልያስ የወንድሙን ልጅ ትንቢተን ጠየቀው ያው ነገን ላየው ማለት ከዛሬ ቀጥሎ ያለውን ቀን ለማየት እጓጓለሁ ለማለት ይመስለኛል። ኤልያስም መልሶ... ሁሉም ሰው እንዳንተ ነው የሚረዳው። እኔ ግን ሙዚቃውን ስሰራው እንደዛ አስቤ አልነበረም። በምድር ላይ ባለው ቀን ሳይሆን ከህይወት በኋላ ባለው ፈጣሪ በሚሰጠኝ ሌላ ቀንና ዘላለማዊ ህይወት ላይ ባለኝ እምነትና ያንን ቀን ለማየት በመጓጓት አስቤ ነበር የሰራሁት ሲል አብራራለት። ለካ ሙዚቀኛው ኤልያስ መልካ የህይወቱ የመጨረሻ ሰዓት ላይ መድረሱን አውቋል ፣ የመኖሩ እንጥፍጣፊ ላይ መሆኑን በእጅጉ ተገንዝቧል። ለዛም ይመስለኛል... በቅርብ ጊዜ ሰርቶት የነበረው... የብስራት ኃይለማርያም (Berry) "ከምን ነፃ ልውጣ" የተሰኘው አልበም ላይ የእዮብ መኮንን ነገን ላየው ሙዚቃ ከድምፃዊት ቤሪ ድምፅ ጋር Mix አድርጎ በድጋሜ ሊያስደምጠንና ሐሳቡን ሊያስረግጥልን የሻተው። እያለው በትግስት ስጠብቅ ደግነት ለካስ ለነገ ነው ያለፍኩት ከትናንት ይምሽልኝ ዛሬ ቀኑ ያኔ ነው የሚታየው ወጋገኑ!... 🙏😭 ኤልያስ መልካ💔 ምንጭ fb
9713Loading...
12
የአባት ዕዳ ለልጅ?! የኮ/ል መንግሥቱ ኃ/ማርያም የበኩር ልጅ ዶ/ር ትግዕስት መንግሥቱ ስለአባቷ የመጨረሻዎቹ ሰዓታት *** የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/bankjobsethiopia የ ዛሬ 33 ዓመት ማክሰኞ ግንቦት 13 ምንግዜም የምረሳው ቀን አይደለም። አባቴ እንዳለው ብላቴንን ሊጎበኝ ነበር የወጣው። የኬንያው ጉዞ የታሰበው ለሱ አልነበረም። እነ ተስፋዬዎች ናቸው በመጨረሻ ደቂቃ አንተ ብትሄድ ይሻላል ያሉት። የጉዞው አላማ ጦርነቱ ሲፋፋም ወደ ደቡብ ማፈግፈግ ካስፈለገ በኬንያ በኩል ወደብ ለመጠቀም ለመነጋገርና ሌላም ስምምነት በሚስጥር ለማካሄድ ነበር። ይህንን አንተው ብታረገው ይሻላል ብለዉ አሳምነውት ነ፤ እሱም የተሰማማው። እነሱ በሬድዮ ሄዷል ሲሉ እናቴ አዲስ አበባ አየር ማረፊያ ናት። ገና ወደ ሃራሬ የሚሄደው አይሮፕላን ገና አልተነሳም። እሷ ምንም ነገር አታውቅም ነበር ገና ሃራሬ ደር ሳ ጋዜጠኞች ሲያጣድፏት ነው ነገሩን የተረዳችው። እኔ የአባቴን ' መጥፋት' በሬድዮ ነው የሰማሁት ስራዬን ለቅቂያለሁ ሲል ቢሮው ማስታወሻ ፅፎ ሄደ የሚል ነገር ስሰማ ገድለውታል ብዬ ነው ያሰብኩት። ምክንያቱም እሱ እንደዚህ አይነት ኃላፊነት የጎደለው ነገር እንደማይሰራ አውቃለሁና። ኬንያ ሲደርስ የኢትዮጵያ ኤንባሲ ሰዎች ናቸው የነገሩት በዜና ምን እንደተነገረ። እሱ የመሰለው ነገር ቢኖር ተመልሶ ወደ ኢትዮጵያ መሄድ ? ወይስ ነገሩን ሁሉ ትቶ ከቤተሰብ ጋር መደባለቅ ? ታሪኩን ባለታሪኩ ይናገረው ብዬ እስከዛሬ ዝም ብዬ ነበር። አሁን ግን እውነቱ መታወቅ አለበት። ጠላት ምን ግዜም ቢሆን ስለሱ መልካሙን አያወራም እውነቱ ግን እሱ በቅን ልብ ለስራ ሲወጣ መልቀቂያ አቀረበ አሉ፤ ዘንባባዊ ሲደርስ። አሁንም ቢሆን እኔ ልረዳችሁ እችላለሁ በደቡብ ጦሩን ይዤ ልዋጋ እናንተ ፖለቲካውን ምሩት ሲላቸው ስድብና ከአንቱ - አንተ ከ ሄዱ - ፈረጠጠ ተጀመረ። እውነቱ ይኸ ነው።
1 0342Loading...
13
የጋሽ መሐሙድ አህመድ 83ኛ የውልደት ዓመት በድምቀት ተከበረ በትላንትናው እለት የተለያዩ የኪነጥበብ ባለሙያዎች በመኖርያ ቤቱ በመገኘት ነው የልደት በአሉን ያከበሩት ። መልካም ልደት ጋሼ ! የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/bankjobsethiopia
1 1870Loading...
14
በ1500 ብር ካፒታል ተነስቶ ሚሊየነር የሆነው ግለሰብ ስጋ ቤቱን ወደ ሆቴልነት አሳደገ።. አቶ አረጋ ወ/ሰንበት ከ1993 ብዙ የህይወት ውጣ ውረዶችን አልፏል ከልጅነት እስከ እውቀት በየሰው ቤት እየተቀጠረ አድጓል በአዲስ አበባ ታዋቂ በሆኑ ስጋ ቤቶች በስጋ ቆራጭነትም ተቀጥሮ ብዙ ጊዚያትን አሳልፏል እሱ በወቅቱ ስጋ በሚቆርጥበት ዘመን በ1993 ዓ.ም ኪሎ ስጋ ከ18 ብር እስከ 30 ብር እንደነበረም ይናገራል። ከተቀጣሪነት ወጥቶ በ1500 ብር ወረት የራሡን ስጋ ቤት ሲከፍት አሁን የደረሠበት ላይ እንደሚደርስ እና ከእሱም አልፎ ለሌሎችም የሥራ እድልን መፍጠር እንደሚችል በልበ ሙሉነት ይናገር ነበር። ይህ ሰው ስራና ስራ ወዳድ ከመሆኑ የተነሳ የራሡን ስጋ ቤት ከፍቶ ባተረፈው ብር ላዳ ታክሲ በ17 ሺ ብር ገዝቶ ጎን ለጎንም ሌሊት ላይ ታክሲ ሲሰራ አድሮ ወደ ስጋ ቤቱ ይመለስ ነብር ረጅም ሰአት መተኛት በእሱ ቤት አይታሠብም ነበር። ይህ ሰው ሀብት ለማግኘት እድል ወሳኝ ነው ለሚሉ ሰዎች በፍጹም ውሸት ነው ለሀብት ምንጩ ስራና ትጋት ብቻ ነው ያ ካልሆነ ፈጽሞ ሀብት ሊመጣ አይችልም ብሎ ይናገራል። አሁን ከበርካታ ሚሊዮኖች ተርታ ተሰልፎ ግሎባል ላንቻ አካባቢ የከፈተውን ትልቁን የፍየል ቁርጥ ቤት ወደ ሆቴልነት አሳድጎ ለበርካቶች የሥራ እድልን መፍጠር ችሏል። በዋካን ሆቴሉ ውስጥ ጥሩ የደለቡ በሬዎች እና ሰንጋዎች ቁርጥ፣ ክትፎ እና የመሣሠሉትን በጥራት በማቅረቡ እና ዋጋ ላይም ከሌሎቹ ለየት ባለ መልኩ በማቅረቡ ብዙዎቹ እንደሚመርጡት ይናገራል። ስጋ አቆራረጥ ላይና አመዛዘን ላይ እጁ የማይሰስት ሰው በልቶ የጠገበ የማይመሥለው ቅን ሰው መሆኑን ወዳጆቹና ደንበኞቹ ይመሠክሩለታል። አቶ አረጋ በአሁን ሰአት በስራው ላይ ትልቅ ተግዳሮት የሆነበት በበሬ ግዥ ወቅት በሬ የሚሸጠውና ደረሰኝ የሚሰጠው የተለያየ መሆኑንና የደረሰኙም ሕጋዊነት ችግር እየፈጠረባቸው እንደሚገኝ በመጥቀስ ይህ የሚስተካከልበት መንገድ በመንግሥት በኩል እንዲመቻች ጠይቀዋል። አቶ አረጋ ወደፊት ባለኮከብ ትልቅ ሆቴል ለመገንባት ህልም እንዳላቸውና ግስጋሴያቸውም ወደዚያው መሆኑን ተናግረዋል።
1 2670Loading...
15
ድምፃዊ ተሙ የሽንብራው ጥርጥር :- አርሰናል ዋንጫ ከበላ በሬ አበላለው ዓመቱን ሙሉ ጉርሻ ፔጅ ስለ አርሰናል ሲዘግብ በኮሜንት ለአርስናል ሲደግፍ የነበረው እንዲሁም የአርሰናል ቀንደኛ ደጋፊ የሆነው ድምፃዊ ተሙ (የሽንብራው ጥርጥር) ከአሜሪካ🇺🇸 ቃል ገብቷል አርሰናል ዋንጫ ከበላ ይባላልም እሷ ና ጏደኞቹ ሙሉ በሬ አርደው እናበላለን ብሏል::
1 0670Loading...
16
አንድ ጊዜ የሙጋቤ ልጅ ቢሮው ሂዶ "አባዬ ለሴት ጓደኛዬ ዘመናዊ ፌራሬ መኪና ልገዛላት ስለምፈልግ ገንዘብ ስጠኝ!" ይለዋል። ሙጋቤም ቁጭ በል ይለውናው "ለመሆኑ ግንኙነት ጀምራችኃል?" ይለዋል። ልጁም "ግንኙነት እንኳን የለንም። ጡቶቿን አንድ ቀን ዳስሻቸው እንዴት ደስ ይላሉ መሰለህ አባዬ!" ይለዋል። ሙጋቤም ኮስተር ብሎ "እና አንድ ቀን ጡቷን ስላስዳበሰችህ ነው ፌራሬ መኪና ለመግዛት ገንዘብ የምትጠይቀኝ?" ሲለው ልጁም "አዎ! ግን ለምን ጠየቅከኝ አባዬ?" ይለዋል! ሙጋቤም ቀዝቀዝ ብሎ "አይ ልጀ! 3 ዓመት ሙሉ ጡቶቿን ላጠባችህ ሴት(እናትህ) አንድም ነገር እንድገዛላት ጠይቀኸኝ አታውቅም። ዛሬ ግን አንድቀን ብቻ ጡቶቿን ላስዳበሰችህ ሴት የብዙ ሚሊዮን ዶላር መኪና እንድገዛ ስትጠይቀኝ ገርሞኝ ነው!" .......... እና ምን ለማለት ነው ከምንም በፊት እናቶቻችን ለማስደሰት እንሞክር❤😍🙏 Via:- Fitness Ethiopia
9373Loading...
17
ከታክሲ ረዳትነት የተነሳው ድምጻዊ 3.8 ሚሊየን ብር የፈጀውን አልበሙን ሊለቅ ነው መቼም ለሚወዱት ነገር የሚከፈለው ዋጋ እንዲሁ በቀላሉ የሚተመን አይደለም። ደሳለኝ መርሻም የገጠመው ይህ ነው። የመጀመርያ አልበሙ ያሳተመው አዲስ አበባ ውስጥ የታክሲ እረዳት እየሰራ ባለበት ወቅትነበር። ያኔ አንድ ሙዚቃ አልበም ለማሳተም የሚያስፈልገው ወጪ ይህ ነው አይባልም። ይህ ሁሉ ውጣውረድ 7ተኛውን የጉራጊኛ አልበም ማለትም ኑድኒያን አስመርቃለሁ ብሎም አስቦም አያውቅም . . . የደሳለኝ መርሻ ህይወት ጥሪውን ተከትሎም ከዚህ ቀደም ስድስት አልበሞችን ማለትም "ፍረህ ደነና በ1994 ዓ.ም፤ "መገናኘ 19961 ግነኖ 19981 “አያርሴ" 2001፣ "ሒታኒያ 20041 "ያሚያሚና 2009 ዓ.ም ለሙዚቃ ቤተሰቡ አድርሷል። ባለፉት 20 አመታትም ሙዚቃን ሕይወቱ በማድረግ ለበርካታ ድምፃውያንም ግጥም እና ዜማዎችን ሰጥቷል:: ያ ሁሉ ልፋቱ ከነ ጋሽ መሀሙድ አህመድ፣ ከ ክቡር ዶክተር ጥላሁን ገሰሰ እና ከሌሎች አንጋፋ ድምፃውያን ተርታ እንዳሰለፈውም ባለሙያዎች ይናገራሉ። በሙዚቃዎቹ የጉራጌ እሴቶችን፣ ታሪክ፣ ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚና ማሕበራዊ ሕይወትን በተባ ኪናዊ ለዛ በመሰነድ እና በማስተዋወቅ የራሱን አሻራ አኑሯል፡፡ ጉራግኛ መስማት የማይችሉ ሰዎች አንዱ የሚያጎድሉት ነገር ቢኖር በደሳለኝ የሙዚቃ ግጥሞቹ ውስጥ ያሉ የፖለቲካ፣ የባህል፤ ማህበራዊ ጉዳዮች ውስጥ ያሉ አስገራሙ ፍልስፍናዎችና እይታዎች ናቸው ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ በአሁኑ ሰአት አርቲስት ደሳለኝ መርሻ ቁጥር 7 የሙዚቃ አልበሙን ይለቃል፡፡ እጅግ ፈታኝ የሙዚቃ አለም ውስጥ እያለፈ ያለው ይህ አዲሱ አልበም፣ ደሳለኝ መርሻ ራሱ ከሰራቸው የቀደሙት ስድስት ሆኑ ሌሎች አቻ ስራዎች በተለየ መልኩ አዳዲስ የሙዚቃ ቴክኒኮችና የጉራግኛ ሙዚቃ ጠቅላላ መልክ የሚቀይር ስራችን በመስራት ላይ በመሆኑ አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት ይሆናል፡፡ አልበሙ 13 ትራኮችን የያዘ ሲሆን ስለፍቅር፣ ስለሃገር፣ ስለማህበራዊ ህይወት የሚዳስስ ሁለገብ አልበም ነው፡፡ እልበሙ ላይ በርካታ ወጣት እና አንጋፋ የሙዚቃ ባለሙያዎች የተሳተፉ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ በግጥም እና ዜማ እራሱ ደሳለ” መርሻ፣ ፈለቀ ማሩ፣ ናቲ ኃይሌ፤ ዘነበ መርሃባ፤ ሀብታሙ አብርሃም፥ አለማየሁ ወልዴ የተሳተፉ ሲሆን በቅርንብር አሌክስ ይለፍ፣ መሀመድ ኑርሁሴን፤ ሰማገኘው ሳሙኤል፤ ፋኑ ጊዳቦ፤ ቢኒእነዴ ርሆቦት (ሮባ) የተሳተፉ ሲሆን በሚክሲንግ ሰለሞ™ ሃ/ማርያም፣ ፍሬዘር ታዬ፣ መሀመድ ኑርሁሴን፣ ቢኒአንዴ ተሳትፈዋል፡፡ ማስተሪንግ ሰለሞን ሃ/ማርያም የአሸነው ሲሆ በአርቲስቱ Desalegn Mersha ዩ-ቲዩብ ቻናልና በሁሉም አለም አቀፍ የሙዚቃ መተግበሪያ ይገኛል፡፡ ሲዲውን ኪነ ኢንተርቴይመንት አሳትሞ ያከፋፍለዋል ተብሎ ይጠበቃል። ኑድኒያ ማለት የተወደደች እንቁ ሴት ማለት እንደሆነ ሰምተናል።
1 0190Loading...
18
ጎሳዬና ቤተሰቡ - በዮርዳኖስ ወንዝ "በመልከአ ምሕረት አባ ስብሐት ገብሬ - በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ገዳማት ዋና ፀሐፊ አስጎብኝነት የአምላካችን የእግዚአብሔርን በረከት ተቀብለናል :: እድሜ ከጤና ይስጥልን እናመሰግናለን 🙏🏽 . ሌላው በግሌ እንደተዓምር ያስቆጠረኝ ነገር በዮርዳኖስ ወንዝ ሆነን ያጠለቅነው የመጠመቂያ ልብስ ነው:: በዚህ ጊዜ ማንም ጎብኚ ይመጣል ተብሎ ስለማይታሰብ የመጠመቂያ አልባሳት የሚሸጡባቸው ሱቆች በሙሉ ዝግ ናቸው :: ሆኖም ቅዱስ መፅሐፋችን "እግዚአብሔር ያዘጋጃል " እንዲል ፈጣሪ ከበረከቱ ጎድለን እንዳንመለስ በሚመስል እነኚህን በቁጥር 3 አልባሳት ብቻ ከልብስ መቀየሪያ ክፍል ውስጥ አገኘሁ ብዬ ስለእውነት ልመሰክር ወደድኩ !!! እንዲህ በፈጣሪ የታዘዘ በረከት በሁላችሁም ቤት ይግባ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 !!!" ጎሳዬ ተስፋዬ
9081Loading...
አንድ ጊዜ ቻርጅ ተደርጎ ለ1 አመት የሚያገለግል ድምፅ አልባ ጄኔሬተር የፈጠረው የወለጋው ፌዴሳ ሹማ። ፌዴሳ ሹማ ተወልዶ ያደገው በቄለም ወለጋ ሲሆን፣ በከተማው ውስጥ በኤሌክትሪክ ጥገና ሙያው ይታወቃል፡፡ ይህን የኤሌክትሪክ ጥገና ሥራውን የመብራት መጥፋት እና መቆራረጥ ብዙ ጊዜ አስተጓጉሎበታል። "ችግር ብልሃትን ይወልዳል" እንዲሉ ወጣቱ ሥራውን በተደጋጋሚ ላስተጓጎለበት ችግር መላ መዘየድ እንዳለበት አሰበ፤ አስቦም ወደ ተግባር ገባ። ከብዙ ጥረት በኋላ አንድ ጊዜ ቻርጅ ተደርጎ እስከ አንድ ዓመት ድረስ አገልግሎት መስጠት የሚችል ቴክኖሎጂ እውን አደረገ። ወጣት ፌዴሳ ሹማ በኃይል አማራጭ ዘርፍ አብዮት ይፈጥራል ተብሎ የታመነበት መሣሪያ የፈጠራ ባለቤት ነው፡፡ ፈዴሳ በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በሚመራው ልዩ የክረምት ወራት የቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ሀሳቦች ማበልፀጊያ መርሐ ግብር ተሳትፎው ባገኘው ስልጠና እና ሙያዊ ድጋፍም ቴክኖሎጂውን ይበልጥ አዘምኖ መሥራት ችሏል። ቴክኖሎጂው የመብራት አገልግሎት ከመስጠት ባለፈ ለሞባይል፣ ለቴሌቭዥን፣ ለፍሪጅ እና የትኛውንም ዓይነት የኤሌክትሮኒክስ መጠቀሚያዎችን ቻርጅ የሚያደርግ፣ የሚያንቀሳቅስ እና በገመድ እና ገመድ አልባ ቴክኖሎጂ መጠቀም እንዲቻል ተደርጎ የተሠራ ነው። አንዴ የያዘውን ኃይል ደጋግሞ እያደሰ (recycling) ራሱን ቻርጅ ከማድረግ አልፎ ለረዥም ጊዜ ኃይል ማመንጨት የሚችለው ይህ ቴክኖሎጂ በሀገራችን ብቻ ሣይሆን ምን አልባትም በዓለማችን ላይ በኃይል አማራጭ ዘርፍ አብዮት መፍጠር እንደሚችል ተስፋ ተጥሎበታል። ከ300 ዋት ጀምሮ እንደ ተጠቃሚው አቅም እና ፍላጎት የሚዘጋጀው ይህ ድምፅ አልባ ጄኔሬተር አንድ ጊዜ ቻርጅ ተደርጎ ከአንድ ዓመት በላይ አገልግሎት መስጠት እንደሚችል ነው ወጣቱ ያረጋገጠው። በዚህም ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ በሀገራችን በቤቱ መብራት የማይጠፋበት ብቸኛው ሰው መሆኑን ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ የሚያመላክተው ሲል ኢቢሲ ዘግበዋል። አሁን ላይ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ወጣቱ የራሱን ኩባንያ የሚከፍትበትን እና ቴክኖሎጂው በስፋት ተመርቶ ለህብረተሰቡ ማድረስ የሚቻልበትን ሁኔታ ላይ እየሠራ ይገኛል ተብሏል። **** Via - fastmereja
Hammasini ko'rsatish...
3👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
እናት❤‼ ይህች እናት በጀርባዋ የተሸከመችውን ሳይክል መሬት ላይ ብታደርገው እንደሚቀላት ታውቃለች።ነገር ግን ልጅዋ ዐዲስ እንደኾነ እንዲጋልበው ፈለገች። አንዳንድ ዕዳዎች ምንም ብታደርግ የሚከፈሉ አይደሉም። በተለይም የወላጆቻችን ውለታ ከባድ ነው። ዛሬ በእጃችን ላይ ሐብት ስላገኘን ወይም ስላጣን አይደለም። በእኛ ላይ የተዋሉ ውለታዎችን ማስታወስም ተገቢ ነው። ታዲያ የማይከፈሉ ውለታዎች ምትካቸው ዱዓእ ነው። ለዚህም ነው በየዕለቱ ለወላጆች ዱዓ ማድረግ የሚገባን። በሕይወት ላሉም ሆነ ላለፉ ወላጆች በየዕለቱ ዱኣ መለመን ሪዝቅን (ሲሳይን) ይጨምራል። ጥቃቅን ነገሮች ተጠራቅመው ያስተከዙንን፣ ወደኋላ እያዞረ ያስቆጨንን ነገር ኹሉ በመልካም ዐሳብ እንተካው። በእኛ ላይ የተዋሉ መልካም አጋጣሚዎችን እናስታውስ እነርሱ በራሳቸው የውስጥን ሰላም የመመለስ ዐቅም አላቸው። via Best Kerim የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/bankjobsethiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 11
ብዙ ሰዎች እንደ ጥላ ናቸው ሲጨልምብህ ይጠፋሉ። Sara T. 👉ለበለጠ: https://t.me/+6ulzD3mU75JkN2U0
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የአለም ሻምፒዮን እና የኦሎምፒክ ሜዳልያ አሸናፊዋ ለተሰንበት ግደይ ዛሬ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የጋብቻ ስነ-ስርዓቷን ፈፅማለች።😍😍❤️ የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/bankjobsethiopia
Hammasini ko'rsatish...
6
Photo unavailableShow in Telegram
ታላቁ ሰው ጋዜጠኛ Tibebu Belete ይህችን ሕጻን በጥበብ ለማሳደግ ወስዷታል። እግዚአብሔር ይርዳህ ስለ ልጅቷ ለማታውቁ ነገሩን እንዲህ ነው 👉አባት የ ሀገር አቋራጭ ሹፌር የነበረ ሲሆን ከ ወራት በፊት ወታደሮችን እንዲያመላልስ ግዳጅ ተመልምሎ እያገለገለ ሳለ አማራ ክልል ባለው ግጭት ህይወቱን አጥቷል። 👉እናት ይህን የባለቤቷን መሞት ዜና ከሰማች ጀምሮ በሀዘን ውስጥ ቆይታ ሰሞኑን የ 8 ወር ልጇን ማለትም ህፃን ማስተዋል አንዳርጌ አሰፋን ከባለቤቷ ጋር በተከራይችው ቤት ትታ ወደ ፀበል እየሄደች ሳለ በድንገት እሷም በሞት ተለይታለች ። 👉አሁን የ 8 ወር ልጃቸውን ቤቱን ያከራዩት ግለሰቦች እየተንከባከቡ ሲሆን ህፃኗን የሚረከብ ቤተሰብ ማግኘት ስላልቻሉ የተገኙትም ለመረከብ ፍላጎት ስላላሳዩ ለፖሊስ አመልክተው ያገኙት ምላሽም በማደጎ ማሳደግ ለሚችልና ለሚፈልግ ሰው አስረክቡ የሚል ነበር። በዚህም መሠረት ጥበ ቡ በለጠ ልጅቷን በጥበብ ለማሳደግ ወስዷታል። ኢትዮ ጄ የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/bankjobsethiopia
Hammasini ko'rsatish...
🇪🇹 እና አፍሪካ 🌍 1 ሜትር ከ50 ሴ.ሜ ርዝማኔ ያለው ፀጉር የአለም ክብረወሰን ያስመዘገበችው ቃልኪዳን ብርሃኑ። የኢትዮጵያ ጎጃም ክልል ተወላጅ ስትሆን የምትኖረው በባህርዳር🌴 ነው። የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/bankjobsethiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
በለዛ አዋርድ በቴሌቪዥን ድራማ ምርጥ ሴት ተዋናይ በ በስንቱ ድራማ መስከረም አበራ አሸነፊ ሆናለች። የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/bankjobsethiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ተወዳጁ አርቲስት ዓለማየሁ ታደሰ እና ባለቤቱ በለዛ አዋርድ። የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/bankjobsethiopia
Hammasini ko'rsatish...
3👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጲያዊት የአርሰናል የልብ ወዳጅ ከእንግሊዝ ታላላቅ ቡድኖች መካከል አንዱ የሆነው የአርሰናል የልብ ደጋፊ የሆኑት ወ/ሮ እቴቱ ማሞ የ65 ዓመት እናት ናቸው። ላለፉት 20 ዓመታት አርሰናልን ያለማቋረጥ ደግፈዋል። እንደብዙዎቹ የቡድኑ ደጋፊዎች ዘንድሮ አርሰናል ዋንጫ ባለማንሳቱ ቢከፉም ድጋፋቸው ግን እንደሚቀጥል ይናገራሉ። ከሁሉም ተጫዋቾች ይልቅ እሳቸው ገብረኢየሱ ለሚሉት ለጋብሬል ጀሱስ እና ለቡካዮ ሳካ የተለየ ፍቅር አላቸው።
Hammasini ko'rsatish...
👍 8😱 1

👍 3