cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Shega Media - ሸጋ ሚድያ

በኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ ማንኛውንም አዝናኝ ዜናዎች በአንድ ቦታ።

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
44 873
Obunachilar
-7624 soatlar
-4627 kunlar
-1 80630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

አንድ ጊዜ ቻርጅ ተደርጎ ለ1 አመት የሚያገለግል ድምፅ አልባ ጄኔሬተር የፈጠረው የወለጋው ፌዴሳ ሹማ። ፌዴሳ ሹማ ተወልዶ ያደገው በቄለም ወለጋ ሲሆን፣ በከተማው ውስጥ በኤሌክትሪክ ጥገና ሙያው ይታወቃል፡፡ ይህን የኤሌክትሪክ ጥገና ሥራውን የመብራት መጥፋት እና መቆራረጥ ብዙ ጊዜ አስተጓጉሎበታል። "ችግር ብልሃትን ይወልዳል" እንዲሉ ወጣቱ ሥራውን በተደጋጋሚ ላስተጓጎለበት ችግር መላ መዘየድ እንዳለበት አሰበ፤ አስቦም ወደ ተግባር ገባ። ከብዙ ጥረት በኋላ አንድ ጊዜ ቻርጅ ተደርጎ እስከ አንድ ዓመት ድረስ አገልግሎት መስጠት የሚችል ቴክኖሎጂ እውን አደረገ። ወጣት ፌዴሳ ሹማ በኃይል አማራጭ ዘርፍ አብዮት ይፈጥራል ተብሎ የታመነበት መሣሪያ የፈጠራ ባለቤት ነው፡፡ ፈዴሳ በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በሚመራው ልዩ የክረምት ወራት የቴክኖሎጂ እና የፈጠራ ሀሳቦች ማበልፀጊያ መርሐ ግብር ተሳትፎው ባገኘው ስልጠና እና ሙያዊ ድጋፍም ቴክኖሎጂውን ይበልጥ አዘምኖ መሥራት ችሏል። ቴክኖሎጂው የመብራት አገልግሎት ከመስጠት ባለፈ ለሞባይል፣ ለቴሌቭዥን፣ ለፍሪጅ እና የትኛውንም ዓይነት የኤሌክትሮኒክስ መጠቀሚያዎችን ቻርጅ የሚያደርግ፣ የሚያንቀሳቅስ እና በገመድ እና ገመድ አልባ ቴክኖሎጂ መጠቀም እንዲቻል ተደርጎ የተሠራ ነው። አንዴ የያዘውን ኃይል ደጋግሞ እያደሰ (recycling) ራሱን ቻርጅ ከማድረግ አልፎ ለረዥም ጊዜ ኃይል ማመንጨት የሚችለው ይህ ቴክኖሎጂ በሀገራችን ብቻ ሣይሆን ምን አልባትም በዓለማችን ላይ በኃይል አማራጭ ዘርፍ አብዮት መፍጠር እንደሚችል ተስፋ ተጥሎበታል። ከ300 ዋት ጀምሮ እንደ ተጠቃሚው አቅም እና ፍላጎት የሚዘጋጀው ይህ ድምፅ አልባ ጄኔሬተር አንድ ጊዜ ቻርጅ ተደርጎ ከአንድ ዓመት በላይ አገልግሎት መስጠት እንደሚችል ነው ወጣቱ ያረጋገጠው። በዚህም ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ በሀገራችን በቤቱ መብራት የማይጠፋበት ብቸኛው ሰው መሆኑን ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ የሚያመላክተው ሲል ኢቢሲ ዘግበዋል። አሁን ላይ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ወጣቱ የራሱን ኩባንያ የሚከፍትበትን እና ቴክኖሎጂው በስፋት ተመርቶ ለህብረተሰቡ ማድረስ የሚቻልበትን ሁኔታ ላይ እየሠራ ይገኛል ተብሏል። **** Via - fastmereja
Hammasini ko'rsatish...
4👏 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
እናት❤‼ ይህች እናት በጀርባዋ የተሸከመችውን ሳይክል መሬት ላይ ብታደርገው እንደሚቀላት ታውቃለች።ነገር ግን ልጅዋ ዐዲስ እንደኾነ እንዲጋልበው ፈለገች። አንዳንድ ዕዳዎች ምንም ብታደርግ የሚከፈሉ አይደሉም። በተለይም የወላጆቻችን ውለታ ከባድ ነው። ዛሬ በእጃችን ላይ ሐብት ስላገኘን ወይም ስላጣን አይደለም። በእኛ ላይ የተዋሉ ውለታዎችን ማስታወስም ተገቢ ነው። ታዲያ የማይከፈሉ ውለታዎች ምትካቸው ዱዓእ ነው። ለዚህም ነው በየዕለቱ ለወላጆች ዱዓ ማድረግ የሚገባን። በሕይወት ላሉም ሆነ ላለፉ ወላጆች በየዕለቱ ዱኣ መለመን ሪዝቅን (ሲሳይን) ይጨምራል። ጥቃቅን ነገሮች ተጠራቅመው ያስተከዙንን፣ ወደኋላ እያዞረ ያስቆጨንን ነገር ኹሉ በመልካም ዐሳብ እንተካው። በእኛ ላይ የተዋሉ መልካም አጋጣሚዎችን እናስታውስ እነርሱ በራሳቸው የውስጥን ሰላም የመመለስ ዐቅም አላቸው። via Best Kerim የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/bankjobsethiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 11
ብዙ ሰዎች እንደ ጥላ ናቸው ሲጨልምብህ ይጠፋሉ። Sara T. 👉ለበለጠ: https://t.me/+6ulzD3mU75JkN2U0
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የአለም ሻምፒዮን እና የኦሎምፒክ ሜዳልያ አሸናፊዋ ለተሰንበት ግደይ ዛሬ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የጋብቻ ስነ-ስርዓቷን ፈፅማለች።😍😍❤️ የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/bankjobsethiopia
Hammasini ko'rsatish...
6
Photo unavailableShow in Telegram
ታላቁ ሰው ጋዜጠኛ Tibebu Belete ይህችን ሕጻን በጥበብ ለማሳደግ ወስዷታል። እግዚአብሔር ይርዳህ ስለ ልጅቷ ለማታውቁ ነገሩን እንዲህ ነው 👉አባት የ ሀገር አቋራጭ ሹፌር የነበረ ሲሆን ከ ወራት በፊት ወታደሮችን እንዲያመላልስ ግዳጅ ተመልምሎ እያገለገለ ሳለ አማራ ክልል ባለው ግጭት ህይወቱን አጥቷል። 👉እናት ይህን የባለቤቷን መሞት ዜና ከሰማች ጀምሮ በሀዘን ውስጥ ቆይታ ሰሞኑን የ 8 ወር ልጇን ማለትም ህፃን ማስተዋል አንዳርጌ አሰፋን ከባለቤቷ ጋር በተከራይችው ቤት ትታ ወደ ፀበል እየሄደች ሳለ በድንገት እሷም በሞት ተለይታለች ። 👉አሁን የ 8 ወር ልጃቸውን ቤቱን ያከራዩት ግለሰቦች እየተንከባከቡ ሲሆን ህፃኗን የሚረከብ ቤተሰብ ማግኘት ስላልቻሉ የተገኙትም ለመረከብ ፍላጎት ስላላሳዩ ለፖሊስ አመልክተው ያገኙት ምላሽም በማደጎ ማሳደግ ለሚችልና ለሚፈልግ ሰው አስረክቡ የሚል ነበር። በዚህም መሠረት ጥበ ቡ በለጠ ልጅቷን በጥበብ ለማሳደግ ወስዷታል። ኢትዮ ጄ የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/bankjobsethiopia
Hammasini ko'rsatish...
🇪🇹 እና አፍሪካ 🌍 1 ሜትር ከ50 ሴ.ሜ ርዝማኔ ያለው ፀጉር የአለም ክብረወሰን ያስመዘገበችው ቃልኪዳን ብርሃኑ። የኢትዮጵያ ጎጃም ክልል ተወላጅ ስትሆን የምትኖረው በባህርዳር🌴 ነው። የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/bankjobsethiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
በለዛ አዋርድ በቴሌቪዥን ድራማ ምርጥ ሴት ተዋናይ በ በስንቱ ድራማ መስከረም አበራ አሸነፊ ሆናለች። የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/bankjobsethiopia
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ተወዳጁ አርቲስት ዓለማየሁ ታደሰ እና ባለቤቱ በለዛ አዋርድ። የስራ ማስታወቅያዎችን ለማግኘት ይህንን ይጫኑ፡ https://t.me/bankjobsethiopia
Hammasini ko'rsatish...
3👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጲያዊት የአርሰናል የልብ ወዳጅ ከእንግሊዝ ታላላቅ ቡድኖች መካከል አንዱ የሆነው የአርሰናል የልብ ደጋፊ የሆኑት ወ/ሮ እቴቱ ማሞ የ65 ዓመት እናት ናቸው። ላለፉት 20 ዓመታት አርሰናልን ያለማቋረጥ ደግፈዋል። እንደብዙዎቹ የቡድኑ ደጋፊዎች ዘንድሮ አርሰናል ዋንጫ ባለማንሳቱ ቢከፉም ድጋፋቸው ግን እንደሚቀጥል ይናገራሉ። ከሁሉም ተጫዋቾች ይልቅ እሳቸው ገብረኢየሱ ለሚሉት ለጋብሬል ጀሱስ እና ለቡካዮ ሳካ የተለየ ፍቅር አላቸው።
Hammasini ko'rsatish...
👍 8😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
የሆቴል ማኔጀሩ የ5,000,000 ብር እድለኛ ሆነ። በአዲስ አበባ ሲኤምሲ አከባቢ በተለምዶ ፍየልቤት አከባቢ ነዋሪ የሆነው ወጣት አባይነህ ምህረት በትንሳኤ ሎተሪ 2ኛ ዕጣ የ5ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ ወጣት አባይነህ የሆቴል ማኔጀር ሲሆን በደረሰውም ገንዘብ ቤት ለመግዛት እንዳቀደ ገልጿል። ☘ለበለጠ: https://t.me/+WNkr2SpZLK9kNjJi
Hammasini ko'rsatish...
👍 3