cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ደራ ከደጋጎች መንደር usman office channel♈♈♈

የደራን የወልዮች ታሪክ መንዙማና ግጥም ይነገርበታል ! !!!

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
367
Obunachilar
+124 soatlar
-17 kunlar
+130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

😍ኸሚሶ😘 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ وَعَلَى كُلِّ نَبِيٍّ ، وَصَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ وَعَلَى كُلِّ مَلَكٍ وَوَلِيٍّ، وَصَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ وَعَلَى كُلِّ عَالِمٍ وَتَقِيٍّ ، وَصَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِهِ وَأَصْحَابِهِ وَأَتْبَاعِهِ وَعَلَى سَائِرِ الْمُؤْمِنِينَ وَالْمُؤْمِنَاتِ وَالْمُسْلِمِينَ وَالْمُسْلِمَاتِ الْأَحْيَاءِ مِنْهُمْ وَالْأَمْوَاتِ وَتَابِعْ بَيْنَنَا وَبَيْنَهُمْ بِالْخَيْرَاتِ وَالْبَرَكَاتِ إِنَّكَ قَرِيبٌ مُجِيبُ الدَّعَوَاتِ يَا رَبَّ الْعَالَمِينَ ، اللَّهُمَّ اجْعَلْ خَيْرَ أَعْمَالِنَا خَوَاتِيمَهَا ، وَخَيْرَ أَيَّامِنَا يَوْمَ لِقَائِكَ ، رَبَّنَا أَتْمِمْ لَنَا نُورَنَا وَاغْفِرْ لَنَا إِنَّكَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٍ، رَبَّنَا آمَّنَا بِمَا أَنْزَلْتَ وَاتَّبَعْنَا الرَّسُولَ فَاكْتُبْنَا مَعَ الشَّاهِدِينَ ....
Hammasini ko'rsatish...
አያቶቻችን ዱዓ ሲያረጉ ላዩ ቀዬው ሀገሩ ሰላም ይሁን ብለው ዱዓ ያደርጋሉ እኔም አልኩኝ አሚን በሉ☺️🤲
Hammasini ko'rsatish...
00:23
Video unavailableShow in Telegram
❄️ 🏜 ሳውዲ አረቢያ: ከከባድ በረዶ ዝናብ በኋላ የአረብ በረሃዋ ሳውዲ ይህን ትመስላለች። ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉@sputnik_ethiopia
Hammasini ko'rsatish...
2.57 MB
Photo unavailableShow in Telegram
✋ሰላም Ya Nur WELCOME TO ¶𝔹𝕣𝕚𝕘𝕙𝕥 𝔽𝕠𝕣𝕖𝕩(BOT)!💥 ✔️ሰዎችን በመጋበዝ በቴሌብር ወይም CBE BIRR  ሺልየነር ይሁኑ! 👁‍🗨 "𝔹𝕣𝕚𝕘𝕙𝕥 𝔽𝕠𝕣𝕖𝕩" ን Official ቻናል ''JOIN'' የሚለውን በመንካት እና በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ! እባክዎ ቻናሉን ሳይቀላቀሉ! ይህንን BOT አይጠቀሙ❗️**
Hammasini ko'rsatish...
🎊𝕁𝕆𝕀ℕ ℕ𝕆𝕎 / ℂ𝕃𝕀ℂ𝕂 ℍ𝔼ℝ𝔼🎊
Photo unavailableShow in Telegram
አንድ ሙስሊም ብቻዉን እያወራ ካያቹን እብድ ነዉ አትበሉ አታሹፉ( ምክንያቱም) ...........(ሰለዋት እወረደ ይሆናል እና) ብለዋል:: የኔ መሪ የኔ አሰተማሪ ትህትናዎት የስንቱን ልብ በፍቅር ጠለፈ ስንቱን አሰመጠ ..............አላሁ መርሀም🙌♈️♈️♈️
Hammasini ko'rsatish...
3🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ህይወት እንዳይሰለቻችሁ ትፈልጋላችሁ ?? በየጊዜው አዲስ ነገር ህይወታችሁ ላይ ጨምሩ ፣ በየቀኑ እውቀትን ገብዩ ከትላንቱ ዛሬን ከዛሬ ደግሞ ነገን ለማሻሻል ሞክሩ ካልሆነ ተመሳሳይ ትላንቶችንና ዛሬዎችን የምታሳልፍ ከሆነ እንዴት ህይወት ጣዕም ይኖረዋል ??..በጣም የምንወደው ምግብ እንኳን ሲደጋገም ለማየት ያስጠላን የለ እንዴ?? ስለዚህ ከዛሬ ጀምሮ ህይወታችን ጣዕም እንዲኖረው አላህን ይዘን እውቀት እየጨመርን ወደፊት ....
Hammasini ko'rsatish...
🔥 3🥰 1
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.