uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 920 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 261-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 551-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 920 obunachiga ega bo‘ldi.

15 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -148 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 22.90% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining N/A% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 0 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 0 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 16 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 920
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-357 kun
-14830 kun
Postlar arxiv
⎄ ጥራቱ የጠበቀ "ጀለብያ" ለልጆች "ለአዋቂዎች" እንድሁም የጀለብያ ጨርቆች በትእዛዝ የሚሰሩ አስገብተናል! እንድሁም ግርማ ሞገስ የሚያላብሱ ጥምጣሞችም አሉን ! «ወደ ሱቅ በደረቴ » ጎራ ብለዉ ይ
+3
⎄ ጥራቱ የጠበቀ "ጀለብያ" ለልጆች "ለአዋቂዎች" እንድሁም የጀለብያ ጨርቆች በትእዛዝ የሚሰሩ አስገብተናል! እንድሁም ግርማ ሞገስ የሚያላብሱ ጥምጣሞችም አሉን ! «ወደ ሱቅ በደረቴ » ጎራ ብለዉ ይሸምቱ ! 【ሳኡድ አረቢያ】 ወደ ሁሉም ከተሞች እናደርሳለን ! ወደ ግሩፓችን ጎራ ብለዉ ይጎብኙን!        ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘          https://t.me/suk_bederete123 https://t.me/suk_bederete123

በጧት እንድህ ያሉ ቦታ መሄድ ነበረ ! ሁሌ ጧት ወደ ኩሽና ደከመንኮ ጃል .....! =

"በክብር መዳር ያለብሽ ሁነሽ ሳለ "እከሌ ካላገባሁ ብለሽ የምትዝረከረኪዉ ሆይ እባክሽ ይብቃሺ ተሰብሰቢ !"በክብር ከቤትሽ የሚወስድሽ ይመጣል! ብቻ ወደ እራስሽ ተመለሽ! ተይ ይብቃሺ አንድ ቀን ትፀፀቻለሽ ! =

قال الشّيخ مُحمّد رسْلان حفظه الله
مِنْ أَعْظَمِ فَضَائِــل وَفَوَاضِل التَّوْحِيـدِ أَنَّ الله يُدَافِعُ عَنِ الْمُوَحِّدِينَ، أَهْلِ الْإِيمَانِ، وَيَدْفَعُ عَنْهُمْ شُـرُورَ الدُّنْــيَا وَالْآخِــرَة؛ وَيَمُــنُّ عَلَيْهِمْ بِالْحَيَاةِ الطَّيِّبَــة؛ وَالطُّمَأْنِينَـةِ إِلَيْه؛ وَالِاطْمِئْنَـانِ بِذِكْرِهِ.
‏‌‏فضائِـل التّوحـيد (٥٠/٥١)
=

ታላቁ ሶሐቢይ አቡ ደርዳእ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ፦ {ልክ ንግግርን እንደምትማሩት ዝምታንም ተማሩ። ዝምታ ትልቅ ትእግስት ነው። ለመናገር ካለህ ጉጉት በላይ ለዝምታ ይበልጥ የጓጓህ ሁን። በማያገባህ ነገር ላይ አትናገር። ሳትደነቅ በትንሽ በትልቁ ሳቅ አታብዛ።} 📚 [መካሪሙል አኽላቅ፣ አልኸራኢጢይ፡ 136] = https://t.me/IbnuMunewor

"ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም'ና የአንቺ ትዳር መያዝሽ ጓደኛሽን ሊያበሳጫት፣ ሊያብሰለስላት ይችለል። አሏህ ካዘነላቸው እህቶች ውጭ ብዙ ሴቶች በምቀኝነት በሽታ የተለከፉ ናቸው። እኔ ሳላገባ እንዴት እርሷ ታገባለች!?። በምን በልጣኝ ነው? እያሉ እራሳቸውን ከእህታቸው ጋር ያወዳድሩና የምቀኝነት ደዌ ይፀናወታቸዋል። "እሷን ፍታትና እኔጋር እንጋባ የሚሉም አይጠፉም። "ቅና ያለው በአባቱ ከረባት ይቀናል'ና እስክትጋቡ ድረስ ማን እንዳጨሽ፣ ማንን እንዳጨክ አለመናገራቹህ አስተዋይነት ነው!። « ليس من أخلاق السلف أن نعاتب أحدًا لأنه أخفى خُطوبته وأمر زواجه حتى يعلنه بنفسه بالوليمة ؛ وهَذا ما كان يفعله المسلمون قديمًا ، وأمرُ النكاح يُستعان على نُجحه بالكتمان ». ያጨው ግለሰብ  ማግባቱን ድግስ ደግሶ እስካላሳወቀን ድረስ ‹ማን ናት ያጨካት› እያሉ መፈላፈል የሰለፎች ስነ-ምግባር አይደለም። ‹የሰዎን ሚሥጥር ተፈላፍሉ ማውጣትን ቀደምት ሙስሊሞች አየተገብሩትም ነበር። የኒካህ ጉዳይ በሚስጥር በመወያየት ቢሆን ይመከራል!። الإفصاح عن معاني الصحاح (١/٧٧) "ውስጥ ውስጡን ድመትም አውሬ ነችና ላገኛቹሁት ሰው ሁላ እከሊትን ላገባት ነው። እከሌ ሊያገባኝ ጠይቆኛል እያላቹህ ማውራት ተገቢ አይደለም። አሏህ የፈቀደ ዕለት በድግስ አሳውቋቸው!። ✍አብደረህማን አማን (በድጋሚ...) t.me/abdu_rheman_aman

{ يُصْلِحْ لَكُمْ أَعْمَالَكُمْ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ذُنُوبَكُمْ وَمَنْ يُطِعِ اللَّهَ وَرَسُولَهُ فَقَدْ فَازَ فَوْزًا عَظِيمًا } =

አዲስ አበባ ያላችሁ ጣፍጭ ወይም ኬክ ስትፈልጉ እየደወላችሁ እዘዟት በጣም በንፀህና ትሰራለች እኛ አዘናት አስደስታናለች እናንተም በማዘዝ ተጠቀሙ ተደሰቱ መልካም ጊዜ =

📚ተይሲር  አህካመ ተጅዊድ ቂርአት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔖ክፍል  02      ጀ          መ                 ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

ይህ ዉብ ጣፋጭ ኬክ የሰራችልን እህት ጠብቁ እናስተዋዉቃችሁ አለን ኬክ ብሎ ዝም ነዉ ጥፍጥናዉ በልታችሁ አትጠግቡም "

🌹መኪያ ኢብራሒም የኔ ምርጥ እህት የኔ ቁም ነገረኛ አላህ ያክብርልኝ እህቴዋ እህቴ ሄደሽ ስላስደሰትሺልኝ በጣሙን ደስ ያለኝ ! አላህ መሰሎችሽ ያብዛልን 🌹
+1
🌹መኪያ ኢብራሒም የኔ ምርጥ እህት የኔ ቁም ነገረኛ አላህ ያክብርልኝ እህቴዋ እህቴ ሄደሽ ስላስደሰትሺልኝ በጣሙን ደስ ያለኝ ! አላህ መሰሎችሽ ያብዛልን 🌹

*አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ  ወበረካቱ   ጉዳዩ  ቤተሰብ ፍለጋ ነው ፈላጊ እኔ ስሜ ፋጡማ ሁሴን እባላለሁ* *ትውልድ ሀገሬ ደቡብ ወሎ ከለላ ወረዳ  ቲርቲራ ነው* *የምፈልጋቸው የአክስቴ  የበላይ ሁሴን የልጅ ልጆችን ነው የአክስቴ ልጅ ሰርኬ ሙሀመድ ትባላለች* *ሸዋሮቢት  ትኖር ነበር እዛውም አግብታ ሁለት ልጆችን ወልዳለች እሷ  እዛው ሸዋሮቢት ሞታለች* *ከሞተች ቡሀላ  የእናታቸው አባት ሙሀመድ   የአባቱን ስም አላቀውም ግን ሻወል ሙሀመድ   የሚባል ልጅ አለው   የሰርኬ ሙሀመድ በአባቷ በኩል ወንድሟ  አያታቸው ሙሀመድ  ወደ ወረኢሉ መውሰዱን ሰምተናል እናም  ወረኢሉ አካባቢ ያላችሁ የሻወል ሙሀመድን የእህት ልጆች  ተፈላጊ  የሙሀመድ  የልጅ ልጆችን  እመየት ሀሰንና ደመወዝ ሀሰንን የምታቁ   እድታገናኙኝ ስል በአላህ ስም እጠይቃለሁ ፈላጊ* *ተፈላጊ.  የሰርኬ ሙሀመድ ልጆች እመየት አሰን.   እና ደመወዝ. አሰን*       *የፈላጊ ስልክ* *05 62 93 22 78* *ፋጡማ ሁሴን*                       *0949 91 62 39* *ሙሀመድ ሁሴን*        *093028 6757* .  *አህመድ ሁሴን*

«አላህ ከአንቺ ያራቃቸዉ አንች ያላየሺዉን እሱ ስላየባቸዉ ነዉ።» = t.me/https_Asselefya1
«አላህ ከአንቺ ያራቃቸዉ አንች ያላየሺዉን እሱ ስላየባቸዉ ነዉ።» = t.me/https_Asselefya1

+4
" እንደት አደራችሁ ፋሚሊ ያማረ ጁሙአ ተመኘን ! =

¶ ፅጌረዳ🥀 አበባ ግንዷ ላይ ባለው እሾህ ራሷን እንደምትጠብቀው ሁሉ አማኝ ሴትም  በሂጃቧ እራሷን ትጠብቃለች!! እኛን ሲያዩ መንገድ ገለል የሚሉት እና ታክሲ ውስጥ ቦታ ለቀው የሚያከብሩን ነገር በጣም ይገርመኛል !! ድንሺ ያዘዘሺን ስተገብሪ አላህ ደግሞ አንችን ሰወች እዳከብሩሺ በእዝነት አይን እዳዩሺ ያደርጋል!! ስንት አይነት ዱርዬ ወንዶች የተገላለጡትን መንገድ መሄጃ ሲያሳጧቸው አንችን ሲያዩሺ ግን መንገድ ይዘው የነበሩ ያገሉልሻል አይገርምም !? የኔ ኒቃቢስት! =http://t.me/mkr_lesetochi

የአላህ መብቶችን ማወቅ ያለዉ ጥቅም ነገ እንቀጥላለን ኢንሻ አላህ =