uz
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 999 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 117-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 452-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 999 obunachiga ega bo‘ldi.

02 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -110 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 26.36% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.07% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 693 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 851 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 03 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 999
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-407 kun
-11030 kun
Postlar arxiv
"‏نحنُ مع القُرآن في زيادةٍ دومًا لا نُقصان.. ‏زيادة في الأجر، الهُدى، العِلم، الإيمان، النور، الضياء، الجَمال، السكِينة، الط
"‏نحنُ مع القُرآن في زيادةٍ دومًا لا نُقصان.. ‏زيادة في الأجر، الهُدى، العِلم، الإيمان، النور، الضياء، الجَمال، السكِينة، الطمأنينة، والسعادة".                               ˓٭˛✿🌹🍃

“አግቢውና ታስተካክይዋለሽ” በሚል ወሬ አይሸውዱሽ። መስተካከል የአላህ ስጦታ ነው። መታደልም በአላህ እንጂ በሌላ አይደለም። ሰውየው፡ እንደፈለግሽ የምታሽከረክሪው የጣትሽ ቀለበት አይደለም። የራሱ የሆነ አብሮት ያደገው ተፈጥሮ፣ አስተሳሰብ እና እምነት አለው። አላህ አዝኖለት እራሱን እስካልቀየረ ድረስ አንች ምንም ነገር ማድረግ አትችይም። እናንተ አግቡትና አስተካክሉት በያቸው።

• ዝምታ ትዕቢት አይደለም! አንዳንድ ጊዜ ብዙ ስቃይን ይደብቃል። = t.me/https_Asselefya1

• ማዉራት አቆምን እንጅ  መናፈቁን መች ተዉን....! =

~ ጓደኚነት እና ትዳር ለየ ብቻ ናቸዉ እሺ። አንዳንድ እህቶች ካገቡ ለባላቸዉ ስለ ጓደኛቸዉ ሙሉ ያወራሉ ጓደኛዋ ጋር መጥታ ስለ ባሏ ታወራለች በዛ መሀል ጓደኛ እና ባል Contacts ይሆናሉ እና አሁን ማነዉ ጥፋተኛ ?! እና እባካችሁ ጓደኛችሁ ዘንድ ስለ ጓደኛችሁ ብቻ በተመለከ ይሁን ጨዋታችሁ ባላችሁም ጋር እንደዛዉ ! =

እዉነት ነዉዴ ሴቶችዬ እ ¿
እዉነት ነዉዴ ሴቶችዬ እ ¿

⚠️እንደማታገባት እያወቀህ ለምን ታወራታለህ?⚠️ 💔 የሴትን ልብ መስበር ዋጋ ያስከፍላል! 💔 💡 "ወንድነት ማለት በሴቶች ስሜት ላይ ድራማ መስራት ሳይሆን፣ ሴትን ልጅ ማክበር መንከባከብ እና ለቃላትህ ታማኝ መሆን ነው!" ወንድሜ ሆይ! እስኪ ቆም ብለህ ራስህን ፈትሽ... ይህችን እህትህን በውሸት ተስፋ ስታባብላት አላህ እንደሚያይህ አታውቅምን? 🚫 1. እንደማታገባት እያወቀህ ለምን ታወራታለህ? ከልብህ እንደማትፈልጋት፣ ለትዳር እንደማትመጥንህ ወይም ደግሞ ዝም ብለህ ለጊዜ ማሳለፊያነት ብቻ እንደያዝካት እያወክ ለምን በየቀኑ በስልክ ታሰቃያታለህ? ለምን የውሸት የፍቅር ቃላትን ትረጭባታለህ? የሰው ልጅ ልብ የመጫወቻ ኳስ አይደለም! 🌑 2. ለምን በማይሆን ተስፋ ልቧን ትሞላዋለህ? "አገባሻለሁ፣ የቤቴ እመቤት አደርግሻለሁ፣ የልጆቼ እናት ትሆኛለሽ..." እያልክ የምትደረድረው ቃልኪዳን ሁሉ ነገ ከንቱ ሆኖ ሲቀር፣ ያቺ ሴት የምትገባበትን ጥቁር ጨለማ አስበኸዋል? በኋላ ላይ ተመልሳ እንዳትነሳ አድርገህ ልቧን የምትሰብረው ከሆነ፣ ዛሬውኑ እጅህን አንሳ! የሰበረ ሰባሪ አለውና አላህን ፍራ። ⏳ 3. እድሜዋን እና ጊዜዋን ለምን ትሰርቃለህ? አንዲት ሴት በወጣትነት እድሜዋ ትዳር ይዛ ቤተሰብ የመመስረት ህልም አላት። አንተ ግን በውሸት ትረካህ አመታትን ታቃጥልባታለህ። ያንተ "ጨዋታ" ለእሷ "እድሜ" ነው። አንተ ጋ ስትባክን ያመለጧት እድሎች፣ የራቁት አማራጮች ነገ አላህ ፊት ያስጠይቁሃል። የሰው እድሜ ቀልድ አይደለም! 💰 4. ገንዘቧንና ጉልበቷን ለምን ትበዘብዛለህ? አንዳንድ ወንዶች በትዳር ስም ሴቶችን ለገንዘብ መጠቀሚያ ያደርጋሉ። በስደት የምትለፋውን እህት "ነገ አብረን እንኖርበታለን" በሚል ተስፋ ንብረቷንና ጥሪቷን የምትበላ ከሆነ፣ የምትበላው እሳት መሆኑን እወቀው። የሴት ልጅን ገንዘብ ለምክንያት አልባ መዝናኛህ አታውለው። ⚖️ "እንደሰፈርከው ይሰፈርልሃል!" ዛሬ በሌላው እህት ላይ የምትሰራው ሴራ፣ ነገ በገዛ እህትህ ወይም በገዛ ልጅህ ላይ ተመልሶ እንዳይመጣ አትሰጋም? አላህ ፍትሃዊ ነው! ዛሬ የሰበርከው ልብ ነገ ዋጋ ያስከፍልሃል። ✨ የእውነተኛ ወንድ ምልክት፦ * ከፈለካት በሩን አንኳኳ (ቤተሰቧን ጠይቅ)። * ካላሰብካት ደግሞ በክብር ራቅ። * ካልፈለክባት ለሌላው እድል ስጣት። * ጊዜዋን አታባክን፣ ህይወቷን አታበላሽ። 💔 የተሰበረ ልብ ዱዓ ሰማይ ሰንጥቆ ይሄዳልና! አላህን ፍራና ከሰው ህይወት ጋር መጫወትህን አቁም! t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

‏اللهّـــم أَسعدنّـي ، أرضّنِــي و جمّـل أقَـداريّ .                               ˓٭˛✿🌹🍃

📙 የ "نصيحتي للنساء" ደርስ ⎘ ደርስ ቁጥር  ⓽ የኪታቧ ፒዲኤፍ ⇓⇓⇓ t.me/durusuabihizam/1848 🎙أستاذ أبو حزام  حفظه الله ደርሱን ለመከታተል ╭┈──── •📚• ╰┈➢ t.me/durusuabihizam

• ተዉ እንጅ ሴት ብቻ ነዉ profile የሚያደርገዉ ያለዉ ማነዉ ሪጃሎችም ጨምሩ ፍትሐዊ ሁኗ እ¡¿

~ ጠንካራ አስተሳሰብ ጠንካራ እና ጤናማ ሰዉነት ይፈጥራል። = t.me/https_Asselefya1

~ መጥፎ ሰዉ ላለመሆን በዝሞታ አብሮ መኖር መርጠን እንጅ ሳንፈትናቸዉ እንደወደቁ ካረጋገጥን ቆይተናል 🙌 = t.me/https_Asselefya1
~ መጥፎ ሰዉ ላለመሆን በዝሞታ አብሮ መኖር መርጠን እንጅ ሳንፈትናቸዉ እንደወደቁ ካረጋገጥን ቆይተናል 🙌 = t.me/https_Asselefya1

‏قال الشيخ ابن عثيمين - رحمه الله - : «أي مرض اقرأ عليه الفاتحة؛ لأن النبي صلى الله عليه وسلم قال: (وما يدريك أنها رقية) وأطلق. فكل مرض اقرأ عليه الفاتحة، لكن بصدق تجد الأثر». 📖 [ شرح بلوغ المرام : 52/2 ] =

አስደሳች ዜና! በአጭር ጊዜ ውስጥ የራስዎን ቢዝነስ ገንብተው በትንሽ ልፋት ከባለሐብቶች ተርታ መሰለፍ ይፈልጋሉ? ውድ ደንበኛችን እንዲህ ሚባል ነገር የለም.....መጃጃሉን ትተው ያገኙትን ስራ ይስሩ! t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

☹️🙁☹️😣😝☹️☹️😣 ✔️የአረብኛ እና የእንግሊዝኛ ቋንቋ       ትምህርት  ለመማር ፍላጎት ላላችሁ ኢህሳን የonline የቋንቋ ት/ቤት  ውድድር ስላዘጋጁ ገብታችሁ መወዳደር ትችላላችሁ ✅የውድድሩ ማብራሪያ ⭐️ t.me/Ihsan_language/223 t.me/Ihsan_language/223 😣☹️🙁☹️🙁😶‍🌫️😣🥳

• ስሜትሺን ሊረዳ የሚችለዉ ሁለት አይነት ሰዉ ብቻ ነዉ።  ልክ እንደራሱ የሚወድሽና አንች ባለፍሺበት ችግር ዉስጥ ያለፈ! =

አንዳንድ በጀርባህ የተሸከምካቸዉ ነገሮች የመዳኛ ምክኒያቶችህ ናቸዉ እና የተሸከምከውን ቤተሰባዊም ይሁን ዲናዊ ሀላፊነቶች አታማርር
አንዳንድ በጀርባህ የተሸከምካቸዉ ነገሮች የመዳኛ ምክኒያቶችህ ናቸዉ እና የተሸከምከውን ቤተሰባዊም ይሁን ዲናዊ ሀላፊነቶች አታማርር

አንድ እጅ ብቻውን አያጨበጭብም! ~ 🤍ግንኙነት ማለት የሁለት ልቦች የጋራ ምት፣ የሁለት ነፍሶች የጋራ ህብረት ነው። ልክ እንደ ወፍ በሁለት ክንፎቿ እንደምትበረው፣ ፍቅርም ሆነ ወዳጅነት የሚመጠነው በሁለቱም በኩል በሚደረግ መስተጋብር ነው። ነገር ግን፣ አንዱ እየሰጠ ሌላኛው ሲቀበል ብቻ፣ አንዱ ሲጨነቅ ሌላኛው ሲዝናና፣ አንዱ ሲደክም ሌላኛው ሲያርፍ... ያኔ ነገሮች ይበላሻሉ። ✔️በአንድ ሰው ጥረት ብቻ የሚቆም ግንኙነት፣ ልክ በአንድ እግር ተሞርኩዞ እንደመሄድ ነው። ለጊዜው የምትራመድ ይመስልሃል፤ ግን ብዙም ሳይቆይ የሰውነትህ ክብደት ያሸንፍሃል፣ አቅም ያንስሃል፣ መውደቅህም አይቀርም። ፍቅር የልመና ሲሆን፣ ትኩረት ለማግኘት መኳጠን ሲጀመር፣ «ደውልልኝ፣ አናግረኝ፣ አስበኝ»ብሎ መማጠን የዕለት ተዕለት ኑሮ ሲሆን፣ ያ ግንኙነት በጠና ታሟል ማለት ነው። ✔️ሰው እኮ ይደክመዋል። ሁሌም ተረጂ፣ ሁሌም አድማጭ፣ ሁሌም አስተካካይ መሆን ይሰለቻል። አንዱ «ምን ላድርግልህ?» እያለ ሲባትል፣ ሌላኛው «ምን አደረግህልኝ?»ብሎ ሲጠይቅ፣ ሚዛኑ ይዛባል። በአንድ በኩል ብቻ የሚነድ እሳት ማገዶ ሲያልቅበት እንደሚጠፋ ሁሉ፣ በአንድ ሰው ጥረት ብቻ የሚገፋ ግንኙነትም ነዳጁ ስሜትና አክብሮት ስለሆነ፣ ቀስ በቀስ እየቀዘቀዘ፣ እየጠፋ፣ አመድ ሆኖ መቅረቱ የማይቀር ነው። ✔️መውደድ ደስ የሚለው፣ ተወዳጅ መሆንህን ስታውቅ ነው። ማሰብ ደስ የሚለው፣ አንተም በዛኛው ሰው ልብ ውስጥ እንዳለህ በተግባር ስታይ ነው። ግንኙነት ቴኒስ ነው፤ ኳሷን ወርውረህ ተመልሳ ካልመጣች ጨዋታው ይቆማል። ብቻህን ግድግዳ እየገፋህ እንደሆነ ከተሰማህ፣ ምናልባት እጆችህን የምታሳርፍበትና አቅምህን የምትቆጥብበት ጊዜ አሁን ነው። ✋ምክንያቱም... በአንድ ሰው ትከሻ ላይ የተጣለ ግንኙነት፣ ጀርባን ያጎብጣል እንጂ ቀጣይነት የለውም። t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan