uz
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 039 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 103-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 443-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 039 obunachiga ega bo‘ldi.

26 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -108 ga, so‘nggi 24 soatda esa -1 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 24.30% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.15% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 413 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 864 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 27 Sentabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

14 039
Obunachilar
-124 soatlar
-407 kun
-10830 kun
Postlar arxiv
• ከልክ ያለፈ እሽ ባይ መሆን ምን ያክል እንደሚያስንቃችሁ ወንዶች ከዚች ልጅ ፀሁፍ ተረዱ! ነፃነት ስጡ ግን ድንበር ያለፈ መሆን የለበትም! ባሌ ይቆጣኛል ብላ የምትናገርበት ቦታ መኖር አለበት! ባ
• ከልክ ያለፈ እሽ ባይ መሆን ምን ያክል እንደሚያስንቃችሁ ወንዶች ከዚች ልጅ ፀሁፍ ተረዱ! ነፃነት ስጡ ግን ድንበር ያለፈ መሆን የለበትም! ባሌ ይቆጣኛል ብላ የምትናገርበት ቦታ መኖር አለበት! ባል ተቆጣጣሪ ነዉ እና መቆጣጠራችሁን አትርሱ! ሚስታችሁ በሌላ ባል እስክትቀና ድረስ ጅል አትሁኑ እሺ¡ =

أعوذ باللّٰه من أن أكون كَنُودًا أعُد البلايا وأنسى النِعَم!". 🤲

• ከአንድ ወንድም ጋር ለጋብቻ ጠይቆሽ ከዛ የማያስማማ ነገር በመካከል ተፈጥሮ ከዛ እህት እና ወንድም ሆነን እንቀጥላለን የምትል አማረኛ እንዳትቀበይ! እህት እና ወንድምነት ከፊት ተቋጭቷል! ደግሞም ይች ቃል የካፊሮች መደበቂያ ዋሻ ነች! እንዳትታለይ አልተስማማችሁም አይደል ሙሉ ከሱ ጋር የነበረሽ ግንኙነት ገመዱ በጥጠሽ ጥለሽ ራስሽን ችለሽ ኑሪ ! "እህቴ ወንድሜ በሚል ቃል ራስሽ አታርክሺ! «የተግባባን ይመስለኛል!» = t.me/https_Asselefya1

عليك بالنصيحة! « በዙሪያህ ያሉ ሰዎችን በመምከር ላይ አደራህን....!» 🎙الشيخ صالح الفوزان حفظه الله =

«أكبر مشكلة في زماننا هي أشباه الرجال» «የዘመናችን ትልቁ ችግር ወንድ የሚመስሉ ወንዶች ናቸዉ።» «ወንድ የሚመስል ላኪን ወንድ ያልሆነ ፦ ቤቱን በመሰብሰብ ላይ አይጨነቅም፤  ይሄዳል ይመጣል  ይበላል ይተኛል፣ምንም አያሳስበዉም። ይህ ወንድ ነዉን  በጭራሽ ወንድ አይደለም።» ወንድ ማለትማ  ቤተሰቡን የሚቆጣጠር ነዉ !ልጆች ምን ሰሩ፣ የት ሄዱ፣ ብሎ የሚጠይቅ ነዉ። ምክንያቱም እሱ በእነሱ ተጠያቂ ነዉ። 🎙الشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله

ወየዉ ዛሬ በሳቅ አደከማችሁኝ እኮ...ይመቻችሁ አቦ...👌

• በድምፀ የምናቃቸዉ ወንድሞች በቪዶወ መዉጣት ከጀመሩ በኋላ አድማጮች ወደ ተመልካች ሲቀየሩ ያንፀባረቁት......... አክት ¡ =
• በድምፀ የምናቃቸዉ ወንድሞች በቪዶወ መዉጣት ከጀመሩ በኋላ አድማጮች ወደ ተመልካች ሲቀየሩ ያንፀባረቁት......... አክት ¡ =

علم ولدك الأصول الثلاث ልጅህን ኡሱሉ ሠላሣ አስተምር || الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله

ደርስ ~ •  ኪታቡ:- ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም •  ክፍል:- ⓶ •  የኪታቡ ሶፍት ኮፒ በpdf፦  t.me/IbnuMunewor/9250

አይገርምም?… በጣም የምንጠላው ነገር ውስጥ ትልቅ ትምህርት፣ በጣም የምንፈራው ፈተና ውስጥ ደግሞ ትልቅ ጥንካሬ ተደብቆ መገኘቱ። ሕይወት በሩን ስትዘጋብን በሌላ በኩል መስኮት እንደምትከፍት የምንረዳው ግን ረጅም መንገድ ተጉዘን ወደ ኋላ ስንመለከት ብቻነዉ። = t.me/https_Asselefya1

ሐያእ ... አሏህ በከለከለው ነገር ላይ ሆነን እንዳያየን ሐያእ ያስፈልጋል .... https://t.me/MerkezulimamiAhmed

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 - Telegram kanali @https_asselefya1 statistikasi va tahlili