uz
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 049 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 100-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 443-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 049 obunachiga ega bo‘ldi.

24 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -109 ga, so‘nggi 24 soatda esa -7 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 25.17% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 8.10% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 536 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 138 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 25 Sentabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

14 049
Obunachilar
-724 soatlar
-307 kun
-10930 kun
Postlar arxiv
• አላህ ሀብታምም ድሀም አደረገ! ምን አልባችም አንዳንዴ ድህነት የተስተካከለ እና የተስማማ ይሆናል ! በድህነቱ ሶብር አድርጎ አላህ ጀነትን ያወርሰዋል። • ስንት እና ስንት ሀብታሞች አሉ ሀብታቸዉ
• አላህ ሀብታምም ድሀም አደረገ! ምን አልባችም አንዳንዴ ድህነት የተስተካከለ እና የተስማማ ይሆናል ! በድህነቱ ሶብር አድርጎ አላህ ጀነትን ያወርሰዋል። • ስንት እና ስንት ሀብታሞች አሉ ሀብታቸዉ በኩራት እና በመንጠባረራቸዉ መጥፎ የሆነ ቦታ ላይ የጣላቸዉ አሉ ። ለዚህም ምሳሌዉ ቃሩን ነዉ እሱም ብዙ የሆነ ሀብት አፍርቶ ነበረ ነገር ግን ትንሽን እንኳን አልሰጥም አለ! በዘመኑ ያሉ ሰዎችም አስጠንቅቀዉት ነበረ ግን አልነቃም ነበረ! በዘመኑ ያሉ ሰዎችም ወቅሰዉት ነበረ የነሱ ወቀሳ ምንም አልጠቀመዉም ነበረ ህዝቦቹም ልክ ያለፈ አላህ የማይወደዉን ደስታ አትደሰት ብለዉት ነበረ ! ግን እሱ አንቢ አለ.....! ~ አላህ የራሱ የሆነ ጥበብ አለዉ በሰጣችሁ ባላችሁ ነገር ተብቃቅታችሁ ኑሩ! ሀብትም ካለ እሱ በሚወደዉ መልኩ ተጠቃቀሙ! =

•አንተ ስትደሰት እርሱን የሚከፋው መሆኑ ብቻ፤ ለምቀኛ ሰው በቂ የሆነ ቅጣት ነው።” منقول =

ሙሉ የሆነ ጥንቃቄን ተጠንቀቅ ! ሙሉ የሆነ ትኩረትንም ትኩረት ስጥ! =

• እናንተ እዉቀት ፈላጊዎች ሆይ፦ የአላህ ዲን ረዳት ሁኑ ! =

«ከራሱ ጋር ጥሩ ግንኙነት የሌለዉ ሰዉ ከሌላ ጋር ጥሩ ግንኙነት ሊኖረዉ አይችልም!» =

• የዛሬው መልእክት፡- በዚህ ዘመን ሰዎች ፊታቸውን እንደ ልብስ ስለሚቀይሩ በቀላሉ አትመኑ። = t.me/https_Asselefya1

اِحْشُرْ نَفْسَكَ مَعَ الصَّالِحِينَ وَأَصْحَابِ الهِمَمِ،الجَلِيسُ الصَّالِحُ هُوَ الَّذِي تَقُومُ مِنْ جِلْسَتِكَ مَعَهُ وَ
اِحْشُرْ نَفْسَكَ مَعَ الصَّالِحِينَ وَأَصْحَابِ الهِمَمِ،الجَلِيسُ الصَّالِحُ هُوَ الَّذِي تَقُومُ مِنْ جِلْسَتِكَ مَعَهُ وَأَنْتَ تَنْوِي خَيْرًا تَفْعَلُهُ

اللهم ثبّت الصالحات على الحق، واحفظ لهن نقاء القلوب، وزِدهن هدىً وسترًا ورضًا، واجعلهن من الطيّبات اللاتي ببركتهن يُرفع البلاء، وتُورث الأمة العافية. =

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎈ልዩ የደዕዋ እና የኒካህ ፕሮግራም ጥሪ፦ 🎊 እነሆ የፊታችን እሁድ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ የወንድማችን አቡ ዑሰይሚን ሙሀመድ እና የእህታችን ኡሙ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎈ልዩ የደዕዋ እና የኒካህ ፕሮግራም ጥሪ፦ 🎊 እነሆ የፊታችን እሁድ ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ የወንድማችን አቡ ዑሰይሚን ሙሀመድ እና የእህታችን ኡሙ አብዲላህ ጦይባ ቢንት ሰዒድ የኒካህ ፕሮግራም አስመልክቶ ደማቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል ! 🎐ተጋባዥ እንግዶች፦ 1. ሸይኽ አወል አሕመድ 2.ኡስታዝ ኸድር አሕመድ 3.አቡ ዑበይዳህ 4.አቡ ሒበቲላህ 5.አቡ ሐፍሷ 6. አቡ ሀሳን 7. አቡ ረያን 8. አቡ ማሒር «የፕሮግራም መሪ አቡ ረያን እና አቡ ማሒ» 🔖ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል፦ https://t.me/MohamedAliEdris https://t.me/MohamedAliEdris

+1
اللَّهُمَّ فِي يوم الجُمعة : رتِّب حياتِي كَما تُحبُّ وَترضى فَأنا لا أرى كَما تَرى . =

{ وَإِذْ بَوَّأْنَا لِإِبْرَاهِيمَ مَكَانَ الْبَيْتِ أَنْ لَا تُشْرِكْ بِي شَيْئًا وَطَهِّرْ بَيْتِيَ لِلطَّائِفِينَ وَالْقَائِمِينَ وَالرُّكَّعِ السُّجُودِ } =

🔖"የሲንግል ማም” እና “የነፃነት” ሰባኪዎች የውስጥ ሚስጥር ​እነዚህ ሴቶች የሚመሩት ትልቅ “የቪው (Views) እና የላይክ (Likes) ንግድ” አለ። ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ወንድን ማጥላትና “ብቻሽን መኖር ትችያለሽ” ማለት ዶላር እንደሚያስገኝ ያውቁበታል። ​The Manipulation...... ፍቺን ወይም ብቸኝነትን እንደ “የጀግንነት ሜዳሊያ” አድርገው ያቀርቡታል። አንዲት ሴት ባሏን ፈትታ ብቻዋን ልጅ ስታሳድግ የሚገጥማትን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ስነ-ልቦናዊ ጫና በካሜራ ፊት አያሳዩትም። ይልቁንም “ነፃነቴን አገኘሁ፣ ማንም አይቆጣጠረኝም” የሚለውን ውጫዊ ፎቶ ብቻ ይለጥፋሉ። ​ በስነ-ልቦና ህግ “Misery loves company” (የተጎዳ ሰው ሌላ ተጓዳኝ ይፈልጋል) የሚባል ነገር አለ። የራሳቸው ትዳር ስለፈረሰና በውስጣቸው ጥልቅ የፀፀትና የብቸኝነት ቁስል ስላለ፣ ሌላውም ትዳር ውስጥ ያለች ሴት ተጣልታ እንድትወጣና “የብቸኞች ማህበር” አባል እንድትሆን በስውር ይገፋፋሉ። ባልና ሚስት መካከል የሚፈጠሩትን ትንንሽ የባህሪ አለመጣጣሞች በሙሉ “Narcissist” ወይም “Sociopath” በሚሉ ትልልቅ የህክምና ቃላት እየሸፈኑ፣ የሴቷን አእምሮ በጥርጣሬ ይመርዙታል። ምክራቸው “ታገሺ፣ ተነጋገሪ” ሳይሆን “ሻንጣሽን ሸክፊ” ነው። منقول

• አንዳንድ ጊዜ በህይወትህ ውስጥ ሁሉንም ነገር ማየት፣ መስማትና መታዘብህ አይቀርም፡፡ የሰዎችን አካሄድ፣ የቃላቶቻቸውን መለዋወጥ እና የሴራቸውን መብዛት ስታይ ትገረም ይሆናል... ግን ምርጥ ምላሽህ ''ፈገግ ብሎ ማለፍ" ነው፡፡ • እንዳየህ እንዳልሰማህ፣ እንዳልተገረምክ ሁንና ለራስህ ሰላም ስትል ንፁህ ፈገግታህን ብቻ ስጣቸው፡፡ ምክንያቱም ለሁሉም ነገር ምላሽ መስጠት ጉልበት ያባክናል ከሁሉ በላይ ያንተ ሰላም ውድ ነው !

أرحم مكان للمرأة هو بيتها⁦. المرأة في بيتها آمنةٌ مُطمئنة فالحمد لله الذي أنزَل؛ { وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ }.. =

አላህ ካለህበት ጭንቀት ይገላግልህ ወንድም

ከሰሞኑ በውስጥ መስመር ከደረሱኝ እጅግ ልብ የሚነኩ መልእክቶች መካከል፣ ከላይ የምትመለከቱት የወንድማችን መልእክት አንዱ ነው። ይህ ወንድማችን በዚህ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በበጎ ተሳትፎው የምናውቀው
ከሰሞኑ በውስጥ መስመር ከደረሱኝ እጅግ ልብ የሚነኩ መልእክቶች መካከል፣ ከላይ  የምትመለከቱት የወንድማችን መልእክት አንዱ ነው። ይህ ወንድማችን በዚህ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በበጎ ተሳትፎው የምናውቀው ሰው ነው። ነገር ግን ዱኒያ ፈታኝ ናትና፣ የልጆች አልባሳት ቡቲክ ስራ ውስጥ ገብቶ በደረሰበት ከባድ ኪሳራ ምክንያት አሁን ላይ እጅግ ከባድ የዕዳ ሸክም ወድቆበታል። በአሁኑ ሰዓት የሰው ዕዳ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴውን አግቶት፣ የቤት ኪራይ መክፈያና የልጆቹን ቀለብ ማቅረቢያ እንኳ አጥቶ በእጅጉ ተጨንቋል። ዱኒያህ ይህችው ናት...ዛሬ እኛ መርዳት የምንችልበት አቅም ሲኖረን፣ ነገ የእኛ መድረሻ ምን እንደሚሆን አናውቅም። 📌 የባንክ አካውንት ንግድ ባንክ (CBE) 1000340662583 አቢሲኒያ ባንክ 10686369 አዋሽ ባንክ 014250816807603 የአካውንቱ ስም፦MEHAMMED BEDIRU NASIR 📌 እሱን ቀጥታ አግኝታችሁ ለማነጋገር፦ 0900076123 @AbuMeryem

Repost from Dr. Seid Musa
"ለዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ጫወታ ብሎ ሶላት ያመለጠው። የቂያማ ቀን ዓለም ሁሉ ባጠቃላይ አይጠቅመውም።" = የቴሌግራም ቻናል t.me/AbulbukhariSeid