uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 929 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 269-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 553-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 929 obunachiga ega bo‘ldi.

14 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -155 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 22.75% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining N/A% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 0 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 0 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 15 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 929
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-457 kun
-15530 kun
Postlar arxiv
~ሰውን የበታች አድርጎ ከሚመለከት በላይ የሚያስጠለ ምን አለ? አንዳንዱ ትንሽ ነገር ሲኖረው ፣ትንሽ እውቀት፣ትንሽ ጉንዘብ፣ትንሽ ዝናና እውቅና ሲያገኝ የወረደ አመለካከት ያሳያል። አንተ አፈር እሱ አፈር አትስራ የሚያሳፍር!! @AbuHafsuaImam

🔴 የመጀመሪያው ፕሮግራም ተ       ጀ            መ                  ረ   ☑️ በኡስታዝ አቡ ረያን ርዕስ : "አል'ኢኽዋኑ አል'ሙስሊሙን" https://t.me/dawaharaketema?videochat=590b95e29bd607dc51

ተ🎇 ጀ🎇 መ🎇 ረ🎇 የቲላዋ ግብዣ 🎙በወንድም ሙሀመድ ጎበዜ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/dawaharaketema

🔖 በሒወታችን አንቀልድ! መቆረጥ ያለባቸዉ ግንኙነቶች ቶሎ እንቁረጥ ዛሬ ነገ እያልን ራሳችንን አናድክም! በቃ የዉሳኔ ሰዎች እንሁን! =

ሞኝ ሲመክሩት የቀኑበት ይመስለዋል አሉ አንዳንድ እህቶች ግን ከሱና እህቶቻችሁ ምክር ሲለገሳችሁ እንደ ጥላት የምዩት ለምን ነው? ሰው እኮ ከሰው አይበልጥም አላህን በመፍራት፣ ለሱ የተናነሰ ቢሆን እንጂ። አሻፈረኝ ብላችሁ እምቧ ዘራፍ'ማ አትበሉ አላህን ፍሩ! እንጂ፣ ሁሌም እኔ መካሪ ልሁን ማለት ነዉር አይደል። እንደዉም እስኪ ምከሩኝ ይባላል።

👆⤴️👆 💡عقوبة من لايقبل الحق 👈 (يعاقبه الله بزيغ القلب) يصاب بفساد القلب ولايرى الحق 🎙الشيـخ العلامـــة : صالح الفوزان - حفظه الله -

🎧👆🏻 إذا رأيتَ أن اللّه عز وجل مَنَّ عليك بالفقه في الدين، فتفاءل أن الله أراد بك خيراً 🎙الشيـخ العلامـــة : ابنُ عُثَيمِين - رحمه الله -

ጠፋሁባችሁ እ "አለሁ መጣሁ " እሁድ አይደል ተረዱኝ....! ግን ለካ ወዳጅ አለ የት ነሽ የሚል እ ኑሩልኝ ክፉ አይንካችሁ 🤝

بَارَكَ الله لَكُما، وَبَارَكَ عَلَيْكُما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ 🎉አህሌን ወሳህለን 🎉 መልካም የትዳር ዘመን እንመኛለን! በቻናሉም የተሻለ ነገር እንጠብቃለን ! መልካም ጊዜ...! =

አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ! እንደት ከረማችሁ ወዳጆቼ!? «ማግባት እንደዚህ ያስጠፋል እንዴ» ያላችሁኝ የት ናችሁ? እነሆ ተመልሻለሁ¡ ብቻዬን እንዳልመጣ ደግሞ ይኸው በአዲስ እንግዳ መጥቻለሁ! እስከዛሬ ድረስ በዚህ ቻናል ላይ አንድም ቀን ከእኔ ውጭ አስተዳዳሪ(አድሚን) አልነበረም። ከዛሬ ጀምሮ ግን ከ ህይወት አጋሬ ኡሙ ሱፍያን (ሀናን) ጋር በመሆን ይህንን ቻናል በጋራ የምናስተዳድረው ይሆናል። ስለጠፋሁበት ጊዜ ከልቤ ይቅርታ እጠይቃለሁ። አሁን ግን በአዲስ ጉልበትና በተሻሉ ሀሳቦች ወደ እናንተ ተመልሰናል! አብራችሁን ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን! ✍ወንድማችሁ አቡ ሱፍያን

ጉዳይህ ውስብስብ ሊሆን ይችላል፣ በሆኑ ነገሮች አለመሳካት ደብሮህ ሊሆንም ይችላል… በዚያ ሁኔታ አንዳንድ ጓደኞችህን ስታገኝ ግን ከልብህ ትስቃለህ…እስክትረሳው…  አንተ ፈገግ እንድትል የሚያስገደድ ሀይል ያለው ጓደኛ ይኑርህ… ረሱል በዋሻው ውስጥ  ለአቡበክር በጨነቀው ሰዓት "አትዘን"ሲሉት ምን ተሰምቶት ይሆን? አንተ አቡበክርን ብትሆንስ … ስሜቱ          "إِذْ يَقُولُ لِصَاحِبِهِ لَا تَحْزَنْ إِنَّ اللَّهَ مَعَنَا" t.me/abdu_rheman_aman

فَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ خَيْرًا يَرَهُ የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡ وَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ شَرًّا يَرَهُ የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡ =

~ ጥሩ ልብ ያለሽ ሁኝ፣ ተንኮለኛ እና ሸረኛ አትሁኝ ብቻ! ማንም ሊሰብርሽ እና ሊጎዳሽ ቢመጣ ተመልሶ ራሳቸዉ የሚጎዱ! ንፁህ ልብ ብቻ ይኑርሽ ! የጎዱሽ መስሏቸዉ ብዙ ቢራመዱም ንፁህ ልብ ካለሽ ሁሌ አሸናፊ ነሽ ። #ተሞክሮ = t.me/https_Asselefya1

ወይ ኒሳእ በስንቱ እንበዝበዝ ጎበዝ? ንቁ አረ! #ቸግሮናል =

ለሙስጠፋ ዐብደላህ የቤት ኪራይ የምትችል ሴት እየተፈለገለት ነው። ግን ሴት ለምን? የቤት ኪራይ ችላ የምታገባው ለማለት ነው? ወይስ ሌላ ነው ሚስጥሩ? ለመስጂድ ግንባታ፣ አቅመ ደካሞችን ለማገዝ፣ የቲሞትን ለመርዳት፣ ለደዕዋ ስራ መዋጮ የሚጠይቁ ሰዎች "ጀምዒዮች ሌቦች ናቸው፣ አላማቸው ገንዘብ ነው፣ ... " እያሉ ላንቃቸው እስከሚበጠስ ይጮሃሉ። ለግል ጥቅማቸው ሲሆን ለኢቃማ፣ ለቤት ኪራይ፣ ... ልመና ውስጥ ይገባሉ። እየደጋገሙ "አደራ በኔና ባንተ መሀል የሚቀር ሚስጥር ነው" ይባባላሉ። ሚስጥር! ለማንኛውም ሴቶች ተጠንቀቁ። እንደምትሰሙት በቀዳሚነት ያነጣጠሩት ሴቶችን ለመጥለፍ ነው። ገንዘባችሁን ተጠንቀቁ። ከዚያ በላይ ዲናችሁን እንዳይዘርፏችሁ ተጠንቀቁ። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

በትልቁ እሚዓጅበኝ ነገር አለ የ አህባሽ ሴቶች ፍልስፍናቸውን ተምረው አወቁ ሲባል ወንዳቸውም ሴታቸውም ያግዟቸው እና ወደ ስልጠና ይገባሉ ፍልስፍናቸውን ለመርጨት በርትተው ይሰራሉ የኛዎቹ ሱንይ እህቶች ግን ትንሽ አወቁ ሲባሉ ለ እህቶቻቸው ብርሀን መሆንን ይተውና ያወቁትን ይተኙበታል ወደ ጓዳ ይገባሉ ጉድ አጅብ ጉድ ከቶ ምን በተቃራኒ አረገን ያረብ መሆን ያለበት የሀቅ ሰው ሀቅን ግልፅ ሲያረግ ነበር ብዙ እውቀት ያላቸው ቢናገሩ ብዙ መቀየር እሚችሉ መልካም አንደበት የሰጣቸው እህቶች ነፍ ናቸው ግን የሉም ከኩሽና አንወጣም አሉ ውጡ ስንል ለ ኣጂ ነቢ ወንዶች አይደለም እህቶቻችሁ ጋር ነበር ያልነው ግን አይናፋርነት አይሉት ድክመት አይሉት እኔጃ ብቻ ሌሎቹ ደግሞ ልክ ትዳር ውስጥ ሲገቡ ሚናቸው እዛጋ ይቋረጣል ነገሩ ወንዶቻችንም አንዳንዶቹ ከተገቡ በሆዋላ ማገዝ ይቅርና የተማሩትን ጭምር ያበናሉ ያለል ዓጀብ !! https://t.me/Sahabaa1344 https://t.me/Sahabaa1344