uz
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 998 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 117-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 452-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 998 obunachiga ega bo‘ldi.

02 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -110 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 26.36% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.07% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 693 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 851 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 03 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 998
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-407 kun
-11030 kun
Postlar arxiv
~ አስቡበት!  ቅጥ ያጣ ይሉኝታ ለቁጭት ይዳርጋል ። = t.me/https_Asselefya1

~ እንዴ ሀሳብ የማትወዱት የማትፈልጉት ሰዉ ጋር ትዳር ባትጣመሩስ ምክንያቱም የትዳርን ጣእም አይታወቅማ! ዝም ብሎ መኖር የሚሆን! ለብቻ መኖር አይሻልም ወይ ?! ማለቴ የሆነ ነገር ሲፈጠር መጀመሪያም ፈልጌ አልነበረም ይባላል ምንድነዉ ይሄ ?! ተፈላልገዉ ተዋደዉ ከሆነ ግን ትዳሩ ባይቀጥልኳ አብረዉ የቆዩትን ጊዜ በቃ አላህ የፃፈልን እዚህ ድረስ ነዉ ብለዉ የነበራቸዉ ቆይታ ተመሰጋግነዉ የተሻለ እንድገጥማቸዉ ዱዓ ይደራረጋሉ። አይወቃቀሱም። =

~ አንዳንዴ ምቾች የማይሰጡን ነገሮች በስአቱ ማስወገድ አለብን ለማን ብለን ምቾታችን የምንነፈግ በገዛ እጃችን ማስወገድ እየቻልን! =

" አንች ጥሩ ጓደኛ ሁኚ ! ግን ጥሩ ይሆኑልኛል " ብለሽ እንዳትጠብቂ ! =

ዘይን ሸሪሃ የሚሸጥ ያላቺሁ ተባበሩኚ Y25 ሸበካ የሚሰጥ ካላቺሁ የማትጠቀሙበት መሸጥ የምትፈልጉ ሳዑዲዎቺ፦ @Ass_selefyaa_bot

• መሄዳችሁ የሚጎዳን  መኖራችሁ ከጠቀመን ነዉ።  So  እየሄዳችሁ 🙌

القارئ_صالح_الصاهود_الحمد_ل5.48 MB

~ አይገርማችሁም እኛ ቤት ዛሬ ልጃችን 9ወር ሞልቷት የመዉለጃዋ ቀን ነበረ ሀኪም ቤት ከጧት ጀምሮ እስከ አሁን ሌሊቱ ድረስ በምጥ ህመም ስቃይ ስትሰቃይ ያመሸች እና ያ ሀሳብ ይዞኝ እያለ ስልኬ ከፍቸ ወደ ሚድያ ገባ አልኩ " ግን የባሰ የሀገሬ ህዝብ በርሀብ ሲሰቃይ አይኔ አየ ልቤ ቆሰለ አይኔም እንባ መጣ በዚህ ዉጥንቅጥ ስሜት አለን....በመጨረሻም የቤታችን ልጅ በሰላም ተገላገለች የሴት እናት ሆነች ቤታችን በደስታ ሞላ ግን የሀገሬ ህዝብ ስቃይ ልቤ እንደተከዘ ነዉ.... ብቻ የዱኒያ ነገር ግርም ይላል.... አንዱ ያገባል፣ አንዱ ይሞታል ፣አንዱ ይወልዳል ፣ አንዱ ይራባል......ሁለ ነገሯ ድካም.... አላህ በረሀብ የሚሰቃዬ ወገኖቻችን እሱ ይድረስላቸዉ.....! #ታኅሣሥ:14/4/2018 =

~ የአላህ ትግራይ ላይ የተከሰተዉ ነገር እንዴት ነዉ የሚያም 💧💧 የሀገር ችግር ቀድሞ በግጥሞቹ በድምፀ በፀሁፍ ግንባር ቀደም የሚያካፍለን t.me/nuredinal_arebi ወንድማችን ኑረድን አል አረብ ነበር "አላህ አፈያህ ያድርገዉ = =

~ ሀያእ(አይን አፋርነት) የሴት ልጅ ዉበቷ ነዉ።