uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 788 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 303-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 575-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 788 obunachiga ega bo‘ldi.

06 Noyabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -183 ga, so‘nggi 24 soatda esa -6 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 25.02% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.58% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 450 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 907 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 1 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 07 Noyabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 788
Obunachilar
-624 soatlar
-267 kun
-18330 kun
Postlar arxiv
የውፍረት ወይም የክብደት ጉዳት.mp32.52 MB

➩ውደታ ይሄ ነው ሂንድ ቢንት አስማእ ትባላለች ዐቢዱላህ ኢብኑ ዚያድ አግብቷት በፍቅር አስከንፏት ነበር ሲሞት እንዲህ አለች: ☞ ፊቱን ለማየት የቂያማ ቀን ትናፍቀኛለች ።

በዒልም ፍለጋ ላይ መታገስ.mp34.76 KB

قال سهل بن عبد الله - رحمه الله
" ليس كلُّ من عمل بطاعة الله صار حبيب الله، ولكن من اجتنب ما نهى الله عنه صار حبيب الله، ولا يجتنب الآثام إلا صِدِّيق مُقرَّب، وأمَّا أعمال البِرِّ فيعمَلها البَرُّ والفاجِر "
[ صفة الصفوة (٢٧٢/٢) ]
=

«ስጦታ ተሠጣጡ ትዋደዳላችህ!» የሚለውን የነቢያችን ﷺ ሐዲሥ የምናውቅ ስንቶቻችን እንሆን!።ይህ ሐዲሥ ስጦታ በሰዎች ላይ ተፅእኖው ምን ያህል ከፍተኛ እንደሆነ ያመለክተናል። ~ስጦታ አንዱ ሰው ለሌላው ያለውን ከፍ ያለ ግምት ከሚገልፅበት ነገሮች መካከል አንዱ ነው። ቆም ብሎ ለማሠብ እድል ይሠጣል። ሀሣብን ያስቀይራል ።ቅሬታንም ያስወግዳል። በተለያዩ አጋጣሚዎች በምክኒያትም ሆነ ያለምክኒያት ሥጦታ መለዋወጥ መልካም ነገር ነው። በተለይ በባለ ትዳሮች መካከል ጠንካራ ግንኙነትን ለመፍጠር ያግዛል።ይልመድባችሁ¡ =t.me/AbuSufiyan_Albenan

➾ጌታችን ሆይ..!አረህማንየ እዘንልን!! ለሀሳባችንና ለጭንቃችን መውጫ መንገድ አድርግልን። ከባዱን ሁሉ ቀላል፣ ውስብስቡን ሁሉ ገራገር አድርግልን።ያሰብነውን አሳካልን። ከፈተናም ጠብቀን። ያወዱዱ ያላንተ ማን አለን እንደኛ ወንጀል ሳይሆን በአንተ እዝንት እዘንልን ያኢላሂ! ሁሉን ቻይ አይደለህ በችሎታህ ሀዘንን፣ ጭንቀትን ፣ሀሳብን፣ በሺታን ከእኛ አርቅልን።

- أَمسِـك قَلبكَ بكِلتَا يَدَي ضَـمِيرك وقُـل: ياحَي ياقيُّوم برَحمتِك استَغِيث ثَـبّت قَلبي عَلى دِينك. =

‏صلاة الفجر تُنير وجهك ، و تُصلح دربك وتُيسّر عملك ، وتجعلك فى ذمّة الله ثبتنا الله واياكم .. =

ወንድሞች እህቶች፣ ኢብኑ ሙነወር " ከኢብኑ መስዑዶች የሚከላከለው ሚስቱን ስለቀጠሩለት ነው " በማለት የለየለትን ውሸት እያሰራጩ ነው - ባለ ልምዶቹ ! የሚገርመው ነገር ኢብኑ ሙነወር ኢብኑ መስዑዶች ላይ ሲፅፍ በነበረ ሰዓት ባለቤቱ የተባለው ትምህርት ቤት ውስጥ ተቀጥራ ትሰራ ነበር ... ከ3 ወይም ከሁለት ዓመታት ወዲህ ግን ከስራዋ ለቃለች ... ወሏሂ ! ስለዚህ ነገሩ ተቃራኒ ነው ! አላህን የማይፈሩ ውሸታሞች ! إذا لم تستحي فاصنع ما شئت " ካላፈርክ ያሻህን ስራ ( ዋጋህን ታገኛለህ ) " https://t.me/Muhammedsirage

➚ ትላለች አረ የማን ልሁን...! 🎙Selahudin Abu Oubeida = 𝐓𝐞« t.me/selahudin_Islamic_knowlages

በነገራችን ላይ ከፍቅር በላይ የሰውን ልጅ የሚሰብር ነገር አለ!! «ናፍቆት» ቻናል:- t.me/hafugraphics

👉የጨዋ ሴት አንድ ምልክት‼️ ومن تمام عفاف المرأة، ألَّا تغضب من شدَّة حِرص زوجها على حشمتها وحجابها..  ከሴት ልጅ የሙሉነቷ ምልክት አንዱ ባሏ ለጥብቅነቷ ሲል በሒጃቧ ላይ እንድትፀና ባለው ጉጉት በሚያደርገው ክትትል ላትቆጣ ነው። فسبب فالرجال أعلم بنظر الرجال.. ምክንያቱም ወንዶች በወንዶች ዓይን የበለጠ እውቀት አላቸውና ነው። https://t.me/nuredinal_arebi

የችግር ቀን ከጎን የቆሙ ትክክለኛ ወዳጅ እነሱ ናቸዉ አጥብቃችሁ ያዙ ! "የችግር እለት ምንም ባያደርጉ" አይዞን" አብሽሩ" የሚሉ የመሳሰሉ ቃሎች ራሱ ለዛ ችግር ላለበት ሰዉ ትልቅ ተፀኖ ይፈጥራሉ። =

ያ ጀመአ ምን ይታያችኋል 👓
ያ ጀመአ ምን ይታያችኋል 👓

«ለሴቶች ብቻ ወንዶች እንዳታደምጡ» ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ከአሏህ በመቀጠል ድምጿ ባይሰማ፡ አይገኝም ነበር ያ ጀግና ዑሳማ፡ በሴቶች ድክመት ነው የበዛው አሳማ፡ ወንድ ልጅ በእናቱ ምንም ባይጠራም፡ ዑሙ አይመን ባትኖር ዑሳማ አልተሰራም፡ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ከምንም አስተያየት በፊት አድምጡት አደራ‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ውስጣችሁ ይታመም እጅጉን ይክፋችሁ፡ ጀግና ውለዱልን እናት ከሆናችሁ⁉️ ያኔ ነው ስለ እናት የምንፅፍላችሁ⁉️ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ሙስሊም ለሆነች ሴት ሁሉ አድርሱልኝ እሽ!?
🎙በኑረዲን አል-አረብ https://t.me/nuredinal_arebi https://t.me/nuredinal_arebi

አሁን ጦርነት ላይ አሰሪዎቻችሁ ጥለዋችሁ የተሳፈሩ ሀበሾች በዘር እርስ በርስ ከምትባሉ የሀበሻ ምግብ እየሰራችሁ አብራችሁ ብሉ ይጣፍጣል እሺ¡ የምሬ ነዉ ግን ኢትዮጲያዊ እስከሆን ድረስ ስደተኛ እስከሆን ድረስ እርስ በርስ መደጋገፍ እንጅ አንች አማራ አንች ኦረሞ እየተባባላችሁ አትቦጫጨቁ ሆ!! october 16/2024 =