uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 890 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 286-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 557-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 890 obunachiga ega bo‘ldi.

18 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -199 ga, so‘nggi 24 soatda esa -6 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 23.40% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 5.98% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 0 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 830 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 19 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 890
Obunachilar
-624 soatlar
-527 kun
-19930 kun
Postlar arxiv
⎖ ሰላም  ለነሱ እንደ አባት ለሚንከባከቡን ወንድሞቻችን ! =

"እኔ የምላችሁ ለኢድ ቤተሰብ ልትዘይሩ ካርድ ሞልታችሁ ግን ኒቶርክ እንቢ ብሎ ሲጠም ምን አይነት ብስጨት እንሚይዝ እኮ "እህ! አይዟችሁ ልላችሁ ነዉ ! ደጋግማችሁ ሞክሩት ! =

ረመዳን ትልቁ ትምህርት ቤት ! =

🛑👉ትዉስታ ~ በሉ እንግድህ ትልቅ ትምህርት ቤት የቆየን በዛዉ ሁኔታችን ጠንክረን በቀጣይም በተሻለ ታጠቅን እንጠብቅ እንግዳችንን ! ረመዷን አለቀ ብለን እንዳንሸሺ እሺ!  የአላህ አምላኪዎች እንጅ የረመዷን አምላኪዎች እንዳንሆን !!  አሁንም ታላቅ እድል አለን ሸዋል 6   ጠንክረን እንፁም አብሽሩ!  ሴቶችዬ ረመዷን ላይ ያጓደላችሁት ቀን ቅድሚያ ሙሉ ከዛ ሸዋል አስከትሉ እሺ!! አሁኑ እናካክስ እንዳንዘናጋ። = t.me/https_Asselefya1

ኸይር ስራ አያልቅም በሉ ሴቶች ረመዳን ያጎደልነዉ ቀን እንሙላ ዳይ ነገ «1» እንጀምር ከዛ ሸዋል ስላለ በዛዉ እንድናስከትል ! አላህ ይገዘን ! =

የሁሉን ዓመት ዒድ በደሰታ ስሜት ዉሰጥ ሆነህ አትደርስም መቸስ። አንዳንዱን በህመም፣ አንዳንዱን በገፍላ፣ አንዳንዱ በሐዘን፣ አንዳንዱን በስደት አንዳንዱን በችግር ዉስጥ ሆነህ... ልታሳልፈው ትችላለህ። ሁሉ ዒዴ ዒድ ካለመሰለ አትበል። በሁሉም ሁኔታህ ዉስጥ አላህን አመስግን ፏ! በል። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

"ليس العيد لمن لباس جديد إنما العيد لمن نجا يوم الوعيد. تقبل الله منا ومنكم، عيدكم مبارك ኢድ ሙባረክ ام فاروق
"ليس العيد لمن لباس جديد إنما العيد لمن نجا يوم الوعيد. تقبل الله منا ومنكم، عيدكم مبارك ኢድ ሙባረክ ام فاروق

🔖ሰላም ሰግደን ተመለስን #عيد الفطر ١٤٤٦ =

የዒድ አደራ ~ አይናችንን እንስበር፣ አጅነቢይ ከመመልከት እንቆጠብ። ሀሳን ብኑ አቢ ሲናን - ረሒመሁላህ - ከዒድ ሲመለሱ "ስንት ቆንጆ ሴቶችን ተመለከትክ?" ብላ ሚስታቸው ብትጠይቃቸው "ወጥቼ እስ
የዒድ አደራ ~ አይናችንን እንስበር፣ አጅነቢይ ከመመልከት እንቆጠብ። ሀሳን ብኑ አቢ ሲናን - ረሒመሁላህ - ከዒድ ሲመለሱ "ስንት ቆንጆ ሴቶችን ተመለከትክ?" ብላ ሚስታቸው ብትጠይቃቸው "ወጥቼ እስከምመለስ ድረስ ከአውራ ጣቴ ውጭ አልተመለከትኩም" ብለው ነበር የመለሱት። ሱፍያን አሠውሪ - ረሒመሁላህ - ደግሞ "በዚህ ቀናችን የመጀመሪያ ስራችን እይታችንን መስበር ነው" ብለዋል። አደራ በዚህ በተከበረ ቀን ከየትኛውም ሐራም ነገር እንቆጠብ። ጌታችንን አናምፅ። ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሳሊሐል አዕማል። #ከደጋጎቹ_ቀዬ = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

አብሽሪ እህቴ ፦ t.me/https_Asselefya1/19084 ድንበር አንለፍ፦ t.me/https_Asselefya1/19086 አንብቧት ትጠቀማላችሁ ኢንሻ አላህ =

ኢድህ ያማረና የሰመረ ይሆን ዘንድ ከደስታህ ጎን ለጎን በኢባዳና በመልካም ስራ ላይ ጠንክር። 【تقبل الله مني ومنكم】 = t.me/https_Asselefya1

ረመዷን ስለተለየኸን አዝነናል‼️ አንድ ሙእሚን ከረመዷን በመለየቱ እንዴት አያነባም!?ከአሁን በኋላ በቀረው እድሜ ረመዷንን ተመልሶ ያግኛት ወይም አያግኛት የማያውቅ ሆኖ ሳለ!! በሰላም አስጀምሮ ላስጨረሰን አላህ ምስጋና የተገባው ነው ። = t.me/https_Asselefya1

☑️ ጣፉጭ ተክቢራ ➯➯➯➯ ኢድ የምግብ፣ የመጠጥ፣ የደስታ ብቻ ሳይሆን የኢባዳም ቀን ጭምር ነው። 《تقبل الله مني ومنكم صالح الأعمال 》

ዉድና የተከበራችሁ ብርቅዬ የቻናላችን ቤተሰቦች ብዙ ዒዶች አብረን አሳለፍን እኮ በሉ «ዒድ ሙባረክ» አላህ የሁላችንንም መልካም ስራዎቻችን ይቀበለን ! ፏ ያለ የደመቀ ዒድ ተመኘሁላችሁ! ✍بنت أر
ዉድና የተከበራችሁ ብርቅዬ የቻናላችን ቤተሰቦች ብዙ ዒዶች አብረን አሳለፍን እኮ በሉ «ዒድ ሙባረክ» አላህ የሁላችንንም መልካም ስራዎቻችን ይቀበለን ! ፏ ያለ የደመቀ ዒድ ተመኘሁላችሁ! ✍بنت أراغاو =

ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም ⁍ጁዝ ➂⓪ 🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله   ──────⊹⊱✫⊰⊹─────