uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 13 814 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 308-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 574-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 13 814 obunachiga ega bo‘ldi.

29 Oktabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -207 ga, so‘nggi 24 soatda esa -14 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 25.87% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.08% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 575 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 840 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 30 Oktabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

13 814
Obunachilar
-1424 soatlar
-457 kun
-20730 kun
Postlar arxiv
➲ደሴና አካባቢዋ ኮቦልቻና አካባቢዋ ለሚገኙ ሁሉም_ቦታ ባሉበት ሆነው ቢያዙን ትዛዛቹሁንና ፈላጉታቹሁን አሟልተን እቤትወ ድረስ እናቀረባለን ➛ጅልባብ ➛ኒቃብ ➛ካልሲ ➛ጓንት ➛ቢጃማ ➛የቤት እቃዎች ➛
   ➲ደሴና አካባቢዋ ኮቦልቻና አካባቢዋ ለሚገኙ ሁሉም_ቦታ  ባሉበት ሆነው ቢያዙን ትዛዛቹሁንና ፈላጉታቹሁን አሟልተን እቤትወ ድረስ እናቀረባለን  ➛ጅልባብ ➛ኒቃብ ➛ካልሲ ➛ጓንት ➛ቢጃማ ➛የቤት እቃዎች ➛የቤት አስቤዛዎችን በትዕዛዛችሁ መሰረት እናደርሳለን ➭ሱኳር ➭ዘይት ➭ቡና ➭ዱቄት ➭መኮረኒ ➭ፖስታ እና የተለያዩ የቤት አስቤዛዎች ለቤተሰቦቻችሁ ማሟላት የምትፈልጉ በአማና እናደርሳለን   በቴሌ ግራም አካውንተ 👇👇👇👇👇 @Selahudin1444 @Hayuumufa ቀጥታ መስመር 👇👇👇👇👇👇 ➭Umu Faruq 📱0914886171 ➭አቡ ኦካሻ 📱+251914500532 ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/Zun_NureynOn_line_Shopping

➭ውዷ እህቴ የአቂዳ መስተካከል ብቻ  ትዳር አይሆንም!  የአቂዳ መስተካከል ከትዳር ማገሮች አንዱ ቢሆንም  አቂዳ ላይ ብቻ መጠልጠሉን አልደግፍም! ምክንያቱም  ስንት አለ በአቂዳው ጠንከራ ሆኖ ስነ ምግባሩ የሻከረ ፣ ለአቂዳ ቦታ እንደምንሰጠው ሁሉ   ስነ ምግባሩ ላይ እናትኩር ስንቶች መሰላችሁ በአቂዳቸው ላይ ጠንካራ ተብለው ስነ ምግባር ላይ ዜሮ የሆኑ እህቶቻቸውን የደም እንባ የሚያስለቅሱ! ስለዚህ ጥንቃቄ አድርጉ ለማለት ነው!!    http://t.me/https_Asselefya1

نسأل الله أن يثبتنا على الإسلام و السنة .

➭ምናልባት ህመም ላይ ላለች ልብ እረፍት ትሰጥ ይሆናል‥   ﴿نَبِّئْ عِبَادِي أَنِّي أَنَا الْغَفُورُ الرَّحِيم﴾        ባሮቼን እኔ መሓሪው አዛኙ እኔው ብቻ መሆኔን ንገራቸው። [አል-ሂጅር 49]

ሌላ ርኤስ ልጀምር ወይ ታነባላችሁ ?? አዎ 👍 ላ 👎 አሳዉቁኝ እንፀፋለን =

√ ሒጃብ ከመልበስ ምን ከለከለሽ ⁉️   🔖ክፍል    ➅ ማጠቃለያ 🛑👉 አስረኛው ምክንያት፦  በመጨረሻም አስረኛዋ እህት እንዲህ አለች "ሸሪዓዊ ሒጃብ ከለበስኩ የሆነ ቡድን አባል ነሽ እባላለሁ። እኔ ደሞ ቡድንተኛና ጎጠኛ መባል አልፈልግም" የኢስላም እህቴ ሆይ! በኢስላም ውስጥ ሁለት አይነት ህዝቦች ናቸው ያሉት አምላካችን አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ሲል አስፍሮታል። የመጀመሪያው ህዝብ፦ አላህን በመታዘዝና ወንጀልን በመራቅ የአላህን ውዴታ የተጎናፀፈ የአላህ ህዝብ ነው። ሁለተኛው ህዝብ ፦ አላህን የሚያምፅ ብልሽትን የሚያስፋፋ ድንጋጌዎቹን የሚጥስ ወሰን አላፊ የሆነ የሸይጣን ህዝብና መንጋ ነው። እህቴ ሆይ! ሒጃብና መሰል የፈጣሪሽን የእዝነት ድንጋጌዎቹን በተገበርሽ ቁጥር ከቅጣቱ ነፃ ከሚወጡት ውዴታውን ከሚጎናፀፉት ቅን ባሮቹ ውስጥ ትሆኚያለሽ። ከአላህ ህዝቦችም ትሆኚያለሽ። በተገላለጥሽና በተጣበበ ቀሚስ ሰውን መፈተንና እራስሽንም ማዋረድ ካማረሽ በሸይጣንና በወዳጆቹ ከሀዲያንና መናፍቃን መርከብ ላይ ተሳፍረሻል። ምን የከፋ ወዳጅነት ነው!!! 🔖ተመለከትሽ ከአላህ መንገድና ከነፃነት ወደ ሸይጣን እስር ቤት እንዴት እንደገባሽ? ጥሩውን በመጥፎ ጣፋጩን በመራራ መልካሙን በቆሻሻ እንደለወጥሽ አስተውይ! እህቴ ሆይ! ወደ አላህ ሽሺ!! ሸሪዓውንም ተግብሪ! " ወደ አላህም ሽሹ እኔ ለእናንተ ግልጽ አስጠንቃቂ ነኝና " ዛሪያት 50 🛑👉ማጠቃለያ ፦ በጌታሽ የውዴታ መንገድ የእዝነቱ በር የጀነቱ መግቢያ ላይ ትሆኚ ዘንድ የሰውና የጋኔን ሰይጣናትን ጥሪ ከራስሽ አርቀሽ ወርውሪ!!! የአላህን ሸሪዓ አጥብቀሽ ያዢ። በቀደምት ቅዱሳን አማኝ እናቶች መንገድ ላይ ተጓዢ። በሰሀቢያት አስደናቂ ጀብድና የእምነት ፍኖት ላይ ተጓዢ። 🛑👉ማገባደጃ፦ አካልሽ በሸይጣን ገበያ ላይ በርካሽ ቀርቧል፤ የሰዎችን ልቦና ይመርዛል፣ የፀጉርሽ ጫፎች ከግንባርሽ ላይ ተዝረክርኳል፤ ጠባቡ ቀሚስሽ የአካልሽን ቅርፅና መገጣጠሚያ በሚቀፍ መልኩ ቁልጭ አድርጎ አጋልጦታል፤ የተጋጌጠውና በሽቶ የታወደው ልብስሽ ጌታሽን አስቆጥቶ የሸይጣን ጭፍሮችን አስደስቷል። በዚህ ሁኔታ የምታሳልፊው እያንዳንዱ ቀን ከጌታሽ መራቅን ለሸይጣን ቅርበትን እየሸለመሽ ያልፋል። ተውበት አድርገሽ ወደ ጌታሽ እስክትመለሺ ድረስ የእርግማን በር ከሰማይ ተከፍቶብሻል። በየቀኑ ወደ ቀብር እየቀረብሽ ነው። የሞት መልአክም ነፍስሽን ሊረከብ ተዘጋጅቶ እየጠበቀ ነው። አልዒምራን " ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት። ምንዳዎቻችሁንም የምትሞሉት በ ትንሳኤ ቀን ብቻ ነው። ከ እሳትም የተራቀና ገንተትን የተገባ ሰው በርግጥ ምኞቱን አገኘ። ቅርቢቱም ህይወት የመታለያ መሳሪያ እንጂ ሌላ አይደለችም" አሊዒምራን 185" 🛑👉እህቴ ሆይ! የተውበት ባቡር ሳያመልጥሽ ፈጥነሽ ተሳፈሪ! እህቴ ሆይ! ከነግ በፊት ዛሬን አስቢና አስተውይ! እህቴ ሆይ! ግዜው ከማለፉ በፊት አሁን ተመለሽ። ተ ጠ ና ቀ ቀ ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• https://t.me/https_Asselefya1

ጠያቂ፦ ቢክራ ትሁን ሠይብ ማየት ይቻላል? ሸይኽ አወል፦ በምን ያያል!?? ሊሞክር ነው?? መጠየቅ ነው እንጂ በምንም ማየት አይችልም!! = [ሸይኽ አወል አሕመድ፣ ቡሉጉል መራም (49)]

➩ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና ነው .... አንድ ወጣት ለሌላ ወጣት ደውሎ እንዲህ ይለዋል ➭ወጣቱ :- ዛሬ ቁርአን እየቀራሁ አስታወስኩህ እኮ ➭ሌላኛው ወጣት :- ማሻአሏህ እንዴት ደስ ይላል! ግን በየትኛው ሱራ ላይ አስታወስከኝ?! . . . . . . ➭ወጣቱ :- ሱረቱል ሙናፊቁን 👉እና ምን ልላችሁ ነው ሰዎች የሚያስታውሱን በምን ሁኔታ ነው?! ራሳችንን እንፈትሽ የሀፉ ቤተሰቦች መንቁል http://t.me/https_Asselefya1

"تلاوة نادرة" للشيخ علي جابر رحمه الله =

የእንቅስቃሴህና የተግባርህ ሁሉ ሹፌር ልብህ ነችና እሷ ላይ ትኩረት አድርግ። =

“ልብ የልብን ጠረን ያሸታል” ይላሉ ኢብነል ቀይዪም። አንዳንዴ መውደድ  የልብ ትውውቅ ነው። ብዙ ያላወራኸውን፣ ብዙም የማታውቀውንና ምንም ያላደረገልህን ሰው እንዲሁ ትወደዋለህ። "ለምን ወደድከኝ?” ብለህ ምክንያት ብትጠይቅ ምክንያት የማይነግርህ ብዙ ወዳጅ አለ። = t.me/abdu_rheman_aman

🛑👉ፆታዊ ፈተናን መከላከል 🎙ኡስታዝ አቡል ዓባስ ናሲር ሙሐመድ 6ኪሎ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ 🗓19/04/2017: =

◊صباح الخير ➛መልካም ቀን

ወድቷ እህታችን መልካም ጉዞ የርሱ ፍቃድ ሁኖ የአላህ ጌታችን እንገናኛለን በዉዷ ሀገራችን ልባችን ተነሳሳ ሊጓዝነዉ ካንችጋ ታድ ምን ዋጋለዉ እግራችንመች ተነሳ አትሂጂ አንልም ከሰዉ ቤት አትዉጪ መል
ወድቷ እህታችን  መልካም ጉዞ የርሱ ፍቃድ ሁኖ የአላህ ጌታችን እንገናኛለን በዉዷ ሀገራችን ልባችን ተነሳሳ ሊጓዝነዉ ካንችጋ ታድ ምን ዋጋለዉ እግራችንመች ተነሳ አትሂጂ አንልም ከሰዉ ቤት አትዉጪ መልካሙን ይግጠምሽ ሀገርሽ ስትመጪ አላህ ይወፍቅሽ  ትእዛዙን አድምጪ ሀገርሽ ላይ እርጊ  ስደትም አትዉጪ አመልሽ ወርቅነዉ ፀባይሽምሸጋ ስጦታ የለንም ላንች የሚበቃ!! መልካም ጉዞ ብለን ዛሬ ብንሸኚሽም መዲ እንወድሻለን መቼም አንረሳሺም ! «ዉዷ እህታችን መድዬ ኡሙ ፋሩቅ መልካም ጉዞ እንመኝልሻለን  «የኢብኑ ተይሚያ» ጀመአ እሕቶችሽ!»

النَّاس في العقل ثلاثة أصنافٍ: راجح العقل، وناقصه، وفاقده، وأنت في واحدٍ منها، فاختر لنفسك مقامها، بما تنمي به عقلك، وتجعله ف
النَّاس في العقل ثلاثة أصنافٍ: راجح العقل، وناقصه، وفاقده، وأنت في واحدٍ منها، فاختر لنفسك مقامها، بما تنمي به عقلك، وتجعله فيه، والنَّاس شهودٌ عليك. #تغريد_العصيمي

እጂህ ይባረክ ወንድማችን አብዱረሕማን ልብ ብላችሁ አንብቡ!! ሀቂቃ ብዙ ሴቶች ባል እህቱ እናቱ እንድሁም ከሌላ ዘመዱ እንድጋጭ እንድርቅ እንድቆራረጥ የምታፈነፍኑ ለጊዜዉ ቢመስልሽም ዞሮ ዞሮ ራስሽ ዳር እንደምትቀሪ እሰቢበት ! አንች እሕትሽ እንደምትወጅ ባልሺም ይወዳታል እሕቱ እናትሽንም እንደምትወጅ እሱም እናቱን ይወዳል ! መላ ቤተሰብሽ እንደምትወጅ እሱም ይወዳል! ስለዚህ የራስሽ ቤተሰብ እንድደረግባቸዉ የማትፈልጊዉን የባልሽ ቤተሰቦች ላይ እንድደረግ ሰበብ አትሁኚ ! ጥግሽ ያዢ የሚስትነት ቦታሽ ብቻ ተብቃቂ ! የባል ቤተሰብ ማለት የራስ ቤተሰብ ናቸዉ። ሊከበሩ ሊወደዱ ይገባቸዋል። =

ወንድም ከእህቱ ጋር በብዛት ሀያ አመታትን አብሮ ያሳልፋል። ይሄን ሁሉ አመታት ይወዳታል። ያዝንላታል። ማንም አዛ እንዳያደርጋት ይታገልላታል፣ ይጋደልላታል። እሷም ወንድማለም፣ ወንድም ጋሻዬ፣ መከታዬ፣ ኩራቴ እያለችው፣ ሲያመሽ እየተጨነቀችለት፣ ጩኸት ስትሰማ ወንድሜ ምን ሆኖ ይሆን እያለች እየሰጋችለት፣ እያከበረቺው፣ እያሰበችለት ይሄን ሁሉ አመታት ከሱ ጋር ታሳልፋለች። ይህ በሥስት አይን የምታየው ወንድሟ አሏህ ብሎለት በሀያዎቹ የእድሜው አጋማሽ ላይ የሆነችን ልጅ ያገባል። ሚስት ተብዬዋ ደግሞ ገና በመጣች በወሯ ወይም ጥሩ ከሆነች ባመቷ ያችን የእድሜ ልክ ወዳጁን፣ ሚስጥረኛውን እና አክባሪውን እህቱን ማጣጣልና ክፋቷን መጠቃቀስ ትጀማምራለች። በአንድ ማህጸን ላይ የኖሩን አጣጥላ፣ ከማዶ መጥታ የእህትን ቦታ ላትተካ ነገር ከእህቱ ጋር ልታቀያይመው ብዙ አይነት ምክንያቶችን ትደረድራለች። በዚህም በእህቱ ላይ የአጭር ጊዜ ቂም ይይዝ ይሆናል። ሚስት ግን ባሏ ለቀናት እህቱን ተወት ሲያደርጋት ጊዜ የምርም እኔ የምለውን ይሰማል በሚል ትቀጥልበታለች። ወይም ከመነሻውም የሚስትን ወቀሳ ከቁብ ካልቆጠረው ደግሞ ለኔ አታስብ፣ የኔ ነገር ግድ አይሰጥህ እያለች ትነዘንዘዋለች። ይህን ተከትሎ እህቱን ከመውቀስ ይልቅ ይች ጨቅጫቃና ነገረኛ ሚስት ማለት ይጀምራል። የሆነ ጊዜ ሚስቱን ያርቅና ስለእህቱ መልካምነትና ስለሚስቱ ክፋት በአደባባይ ሲያወራ ይሰማል። እቴ እህቱ እህቱ ነች። የተጋሩት ደምና ስጋ አላቸው። 9 ወራትን አንድ ማህጸንን ተጋርተዋል። የእድሜያቸውን ግማሽ ወይም ሲሶ ያክል በአንድት ጣሪያ ስር በፍቅር ኖረዋል። እህቱ ነገሩ ሁሉ ነች።ቭምናልባት ትኩስ ፍቅር ላይ ማሚዬ፣ ማማዬ፣ እህቴ እያለ ቢያንቆለጳጵስሽ አንቺ የእህትም ይሁን የእናት ምትክ የሆንሽ ያክል አይሰማሽ። ውሸት ነው!ዉሸት ነው። የእህቱን ልክ ካላወቅሺ ያንችን ክብር ታጫለሽ። የትዳር አጋርን ቤተሰብ (በተለይም የባልን ብዬ ብጽፍ ባል ምን ስለሆነ ትላላችሁ አይደል) አይደለም በቋሚነት መጥላትና በአጋጣሚ ማነወር የሚያስከትለው ጦስ ከሚገመተው በላይ ከባድ ነው። ዘመድ ከዘመዱ አህያ ከአመዱ የሚባለውም አባባል ትክክል ነው። እወቁበት። t.me/abdu_rheman_aman