uz
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 050 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 101-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 439-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 050 obunachiga ega bo‘ldi.

23 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -115 ga, so‘nggi 24 soatda esa -7 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 24.77% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 8.10% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 482 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 1 138 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 24 Sentabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

14 050
Obunachilar
-724 soatlar
-187 kun
-11530 kun
Postlar arxiv
تلاوة تحبيرية من سورة هود القارئ: #فيصل_الهاجري قناة حياة القلوب

• የሰው ልጅ ልብ ውስጥ የምናስቀምጣቸው ውድ ቅርሶች ፍቅር፣ውብ ንግግር፣ይቅርታና መከባበር ናቸው ! =

"የሴቶች ልማድ በጥንትም ሆነ በአሁኑ ዘመን ፊታቸውን ከባዕድ (መሕረም ካልሆኑ) ወንዶች መሸፈን ነው።" ​"من المعلوم أن العاقل يشتد عليه أن الأجنبي يرى وجه زوجته و
"የሴቶች ልማድ በጥንትም ሆነ በአሁኑ ዘመን ፊታቸውን ከባዕድ (መሕረም ካልሆኑ) ወንዶች መሸፈን ነው።"
​"من المعلوم أن العاقل يشتد عليه أن الأجنبي يرى وجه زوجته وابنته ونحو ذلك"
"ማንኛውም ጤናማ አእምሮ ያለው ሰው፤ የባለቤቱን፣ የሴት ልጁን እና የመሳሰሉትን ፊት ባዕድ (መሕረም ያልሆነ) ሰው እንዲያይበት እጅግ እንደሚከብደው (እንደማይወደው) የታወቀ ጉዳይ ነው።" ​ 🎯ታላቁ ሙሐዲሥ፣ ሙአሪኽና ፈቂህ ​ኢብኑ ሐጀር አል-አስቀላኒ

" ጥላችን አይደለም " በህይወት ጎዳና ፈጥነን ስንራመድ፣ ወይም በዝግታ በሀሳብ ስንሄድ፣ ስንቆም የሚቆመው ሲመሽ የማናየው፣ ጥላችን አይደለም ለካስ ሞታችን ነው፣ የሚከታተለን በእርምጃችን መጠን፣ ስንፈጥን ስንዘገይ ሁሌ ሚከተለን፣ ጥላችን አይደለም የምስላችን ቅኔ፣ ሞታችን ነው ባይ ነኝ እንደገባኝ እኔ፣ ሲመሽ ተደብቆ ሲነጋ ተገልጦ፣ ስንተኛ ተኝቶ ስንሮጥም እሮጦ፣ የያዝነውን ይዞ ስንበላ በልቶ፣ ሁልግዜም አብሮን ነው ሞታችን አድብቶ። منقول =

በቦት የምትልኩልኝ ነገሮች አንዳዴ አላያቸዉም እና ነዉ እሺ ቶሎ የማልመልስ በቻልኩት መጠን ለማየት እሞክራለሁ...

ደርስ ~ • ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም • ክፍል:- 13 • የኪታቡ ሶፍት ኮፒ በpdf መልኩ በዚህ ሊንክ ይገኛል:- t.me/IbnuMunewor/9250 • የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 19 (10) – هجر التفه

• አልሃምዱሊላህ...የኛ ጌታ ነገሮች ሁሉ ለምታስተናብርልን በኛ ሳይሆን በአንተ ጥበብ...! 🌺 =

• ውዷ እህቴ አይዞሽ « ሕይወት ሁልጊዜ ቀላል አትሆንም፤ አንዳንድ ጊዜ የሚያስለቅስ ቀንም ይኖራል። ግን ይህ ሁሉ ያልፋል። ጠንካራ ሁኚ፣ ተስፋሽን አትጣዪ፣ በአላህ ተመኪ። ዛሬ የምትታገሺው ፈተና
• ውዷ እህቴ አይዞሽ « ሕይወት ሁልጊዜ ቀላል አትሆንም፤ አንዳንድ ጊዜ የሚያስለቅስ ቀንም ይኖራል። ግን ይህ ሁሉ ያልፋል። ጠንካራ ሁኚ፣ ተስፋሽን አትጣዪ፣ በአላህ ተመኪ። ዛሬ የምትታገሺው ፈተና ነገ የሚያኮራሽ ታሪክ ይሆናል። እንባሽ ፈገግታ ይተካል፣ ጭንቀትሽም በእፎይታ ይለወጣል። ውዷ እህቴ፣ አይዞሽ… ከትዕግስት በኋላ ውብ መጨረሻ አለ። =

" በሳምንቱ ተደገመ.....! 🇱🇧🌸 =

« የምትማረው የተማርከውን ለሌሎች ለማስተማር ነው፤ የምታገኘው ካገኘኸው ላይ ለሌላው ለማካፈል ነው !» =

⁨ نَصِيحَةٌ مِنَ الشَّيْخِ | الشَّيخُ عَبدُ الرَّزَّاقِ البَدرُ حَفِظَهُ اللهُ ╭┈─────── ྀ࿐ ╰┈➤ 

ترتيل خاشع من سورة الفرقان القارئ: #ياسر_الدوسري =

" የእውነት_ጓደኛ " ደሙ ከደሙ ጋር እትብቱ ከትብቱ፣ የቆዳ ቀለሙ የአእምሮ ብስለቱ፣ ባይመሳሰልም የጥናት ውጤቱ፤ የእውነት ጓደኛ የልብ ቁልፍ ነው፣ ሁሌም ታማኝ ሁኖ ምስጢር ጠባቂ ነው፣ ውስጥህን የሚያነብ ገጽታህን አይቶ፣ በችግርህ ደራሽ ከጎንህ ተገኝቶ፤ አዎ ይህ ነው የታማኝ ጓደኛ የእምነት መሠረት፣ የጎኖዮሽ የለም ሁሉን ፊትለፊት፣ ስህተት ካለ ማረም ተግባብቶ በፍቅር፣ ከረሳ ማስታወስ በወንድማዊ ምክር፤ የእውነት ጓደኛሞች ወንድማማች ናቸው፣ ሁሌም ሳቅ ጨዋታ ከቶ አይሰለቻቸ፣ ተደጋግፈው ኗሪ አንዳቸው በአንዳቸው፤!❗️ منقول

- مَــــن وَثِــــقَ بِاللّٰهِ ، كَفَــــاهُ . . حَسْبُــــنَا اللّٰهُ ، سَيُؤْتِينَا اللّٰهُ مِن فَضْلِــــهِ =