cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ ((አቡ ዘከሪያ))

https://t.me/abuzekeryamuhamed ✍ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱ። ውድ እና የተከበራቹ የዚህ ቻናል ተከታታዮች ይህ ቻናል ረመዳን 29 1442 አ.ሂ የተከፈተ ቻናል ሲሆን በአላህ ፈቃድ የሀገራችን ሙስሊም ማህበረሰቦችን በተለይም ደግሞ ወልቂጤ ላይ እና ዙሪያዎቿ የሚገኙትን ታሳቢ በማድረግ የተከፈተ ጥርት ያሉ የሰለፊያ ትምህርቶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው።

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
6 644
Obunachilar
+1624 soatlar
+847 kunlar
+25630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ ሙሀደራ በኡስታዝ አብራር አወል https://t.me/welkiteunver?videochat=9d504f00eaba527fab
Hammasini ko'rsatish...
የወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ማስገንቢያ የመሬት ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

✍ አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበራካቱሁ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ምስጋና በአጠቃላይ ለአላህ የተገባ ነው መልካም ፍፃሜ አላህን ለሚፈሩ ባሮቹ ነው ጠላትነትም የለም ለበዳዮች ቢሆን እንጂ!! የአላህ ውዳሴውና ሰላምታው የነብያትና የመልክተኞች ሁሉ መደምደሚያ በሆኑት ነብያችን ላይ፣ በቤተሰቦቻቸው፣ በባልደረቦቻቸው እንዲሁም የእነርሱን ፋና በመልካ በተከተሉት ላይ ይውረድ!

👍 1
አዲስ🕌🕌የምስራች 🕌 ➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️ 🎤ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም🎤🎤 ✅ በወልቂጤ ሁንቨርሲቲ ሰለፍዮች የመስጂድ ቦታ ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በቀጥታ ስርጭት (online) ➡️ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል ። 🪑 የእለቱ ተጋባዠ እንግዳችን፦ ኡስታዝ አብራው አወል ሀፊዘሁላህ ርዕስ ፦ በሰአቱ ይገለፃል                🗓 ፕሮግራሙ ሀሙስ በ 20/10/16 e c ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በላይቭ (ቀጥታ ስርጭት) ይካሄዳል። ♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ ። ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/welkiteunver https://t.me/welkiteunver 🌐 ሼር እና አድ በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ !!
Hammasini ko'rsatish...
የወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ ማስገንቢያ የመሬት ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

✍ አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበራካቱሁ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ምስጋና በአጠቃላይ ለአላህ የተገባ ነው መልካም ፍፃሜ አላህን ለሚፈሩ ባሮቹ ነው ጠላትነትም የለም ለበዳዮች ቢሆን እንጂ!! የአላህ ውዳሴውና ሰላምታው የነብያትና የመልክተኞች ሁሉ መደምደሚያ በሆኑት ነብያችን ላይ፣ በቤተሰቦቻቸው፣ በባልደረቦቻቸው እንዲሁም የእነርሱን ፋና በመልካ በተከተሉት ላይ ይውረድ!

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
📢 ምዝገባ ጀምረናል 👉 እነሆ ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ክረምቱን ልዩ በሆነ መልኩ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 9:20 ሰኣት (ቀን ሙሉ) ከሐምሌ 1 እስከ ነሃሴ 30 ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ መጀመሩን በታላቅ ደስታ ይገልፃል!! የሚሰጡ የሸሪዓ ትምህርቶች 🔹ቁርኣን ከቃዒደቱ ኑራኒያ ጀምሮ 🔹ዐቂዳ (እምነት ነክ ስለ ተውሂድ…) 🔹ፊቅህ (ስለ ጡሃራ፣ ሶላት…) 🔹ሲራ   (የነቢዩን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እና የሶሃቦችን ታሪክ…) 🔹ነቢያዊ ሐዲሶች… 🔹አደብ (ኢስላማዊ ስርኣት…) ✅ በፍጥነት በማስመዝገብ ልጆች በጊዜያቸው እንዲጠቀሙ ያድርጉ!! 🕰 የምዝገባ ቀን:- ከሰኔ 17 እስከ ሰኔ 28 ሰኣት:- በሁሉም ቀናት ከቀኑ 10:00 እስከ 12:00 ✅ ልብ ይበሉ! ሸሪዓን በጠበቀ መልኩ ሴቶችን በሴት ወንዶችን በወንድ ኡስታዞች እናስተምራለን 🏢 ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል አድራሻ:- አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊትለፊት ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተቀኝ እንገኛለን 📞Tel:+251920908031 የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የክረምት ኮርስ  ምዝገባ ማስታወቂያ መድረሳችን አል-ኢስላሕ እንደተለመደው ልጆች የእረፍት ጊዜያቸውን ስለዲናቸው በማወቅና እና በመማር እንዲያሳልፉ የ (2) የሁለት ወር የክረምት ኮርስ ስላዘጋጀ ልጆች የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑና ኢስላማዊ ግዴታውን ለመወጣት ዝግጅቱን አጠናቆ ይጥብቃችኋል፡፡ እነሆ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ተማሪዎች መመዝገብ ትችላላችሁ። ቅድመ ስፈርት 1.      ቁርአን ማንበብ የሚችል/ትችል 2.     ኪታብ መቅራት የጀመረ/ረች 3.     እድሜ ከ10 አመት በላይ 4.     መልካም ስነ-ምግባር ያላው/ላት 5.     የተቀመጠውን ክፍያ መክፈል የሚችል/ትችል 6.     ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 9፡30 መቆየት የሚችል/ትችል   የምዝገባ ጊዜ እና ሰአት :-  ከሰኔ 19 እስከ 28, 2016 ከጠዋቱ 3:00 - 12:00 ትምህርቱ የሚሰጠው፡- ከሐምሌ 1, 2016 ጀምሮ የሚሰጠው የትምህርት አይነት :- 1.     ቁርአን 2.     አቂዳ 3.     ሐዲስ 4.     ፊቅህ   ማሳሰቢያ፡- 1.     ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የሚያሟሉ ተማሪዎች ወላጆች በአካል በመቅረብ ወይም  በተቀመጠው አድራሻ በመደወል ማስመዝገብ ይችላሉ:: 2.     ትምህርቱ የሚሰጠው እስከ 9፡30 ስለሆነ ለምሳ መውጣት ስለማይቻል ተማሪዎች ምሳ ይዘው መምጣት ይኖርባቸዋል፡፡    ለበለጠ መረጃ፡ በስልክ ቁጥር፡ 09-51-51-83-83 ወይም በመድረሳው ቴሌግራም አድራሻ @alislaahmedresa https://t.me/medresetulislah
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
🔸 ኪታብ #ቁጥር 02 🔊 “ሸርህ ሉሙዓቱል ኢዕቲቃድ”ደርስ ክፍል 20ፀሀፊ፦ ሸይኽ ሙሀመድ ሳሊህ አል’ዑሰይሚን (ረሒመሁላህ) 🎙በሸይኽ አቡ ዐብዲል ወዱድ ሙባረክ ሁሰይን አል-ወልቂጢይ (ሐፊዘሁላህ) https://t.me/shikmubarek https://t.me/shikmubarek
Hammasini ko'rsatish...
ሉሙዓቱል ኢዕቲቃድ(20).mp32.83 MB
🔸 ኪታብ #ቁጥር 02 🔊 “ሸርህ ሉሙዓቱል ኢዕቲቃድ”ደርስ ክፍል 19ፀሀፊ፦ ሸይኽ ሙሀመድ ሳሊህ አል’ዑሰይሚን (ረሒመሁላህ) 🎙በሸይኽ አቡ ዐብዲል ወዱድ ሙባረክ ሁሰይን አል-ወልቂጢይ (ሐፊዘሁላህ) https://t.me/shikmubarek https://t.me/shikmubarek
Hammasini ko'rsatish...
ሉሙዓቱል ኢዕቲቃድ(19).mp34.33 MB
☑️ መተኛትህ ካልቀረ በሱና ላይ ሁነህ ተኛ !! ➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰➰ ✅ ቻት እያደረክ ከዛም ከዚህ ትርፍ ወሬ እየተላላክ አልፎም ከአጅ ነብይ ጋር በሀራም እያወራህ ከምትተኛ፦ የመኝታ ዚክር ብለህ ውዱእ አድርገህ ወደ አላህ ተመልሰህ የበደለህን ይቅር ብለህ ↪️ በመተኛት ሱናውን ህያው አድርግ። ✅ ልብ በል እንቅልፍ ትንሹ ሞት መሆኑን አስታውስ ተኝተህ በዛው ልትቀር ትችላለህ። የውመል ቂያማ በሞትክበት ሁኔታ ነው የምትቀሰቀሰው በሀራም ተግባር ላይ ሞተህ በሚያስጠላ ሁኔታ ከምትቀሰቀስ በሱና ላይ ተኝተህ በሱና ላይ መቀስቀስን ምረጥ። ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/abushuayb1
Hammasini ko'rsatish...
Abu shuayb (Channel)

القناة الرسمية للأخ أبي شعيبٍ السلفيِّ

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
‏صورة من حسين عبد الله
Hammasini ko'rsatish...
👉 ከተውሒድ ዳዒነት ወደ ባህል አስተዋዋቂነት ዝቅጠት በ30 የእንቅልፍ ክኒን ደንዝዘው ከሱፍይ ሙሪድ የባሱት በፊት ወደ ተውሒድ እየተጣሩ ሽርክን በዝርዝር ያስጠነቅቁ የነበሩ የነሲሓ ዱዓቶች ከዝቅታቸው የተነሳ የዳዕዋው ብርሀን ጠፍቶባቸው ወደ ባህል አስተዋዋቂነት ተሸጋግረዋል ። አምና አንዱ ዳዒያቸው በዒደል አድሓ የጉራጌን ባህል ሲያስተዋውቅ ነበር ። ዘንድሮ ደግሞ ሌላኛው የስልጤ ባህል አስተዋውቆላቸዋል ። በጣም የሚገርመው የውመንነሕር የእርድ ቀን በጉራጌም በስልጤም ከዑድሒያ እርድ ጋር በተገናኘ ሽርክ ተንሰራፍቶ ነው ያለው ። በአብዛኛው ማህበረሰቡ በሬ ወይም ወይፈን ነው የሚያርደው ። የሚታረደው ከብት ለእርድ ሲቀርብ አብዛኛው ቦታ ሁሉም ተሰብስበው ሽማግሌዎች የከብቱን ሻኛ እያሻሹ ዱዓእ ያደርጋሉ ። ዱዓኡ አላህን በመለመን ብቻ ቢሆን ኖሮ በዛ መልኩ መደረጉ ቢዳዓ ነው እንል ነበር ። ነገር ግን የሚለመነው በየአካባቢው የሚታመንበት ሸይኽ ወይም ወልይ ነው ። እንዲህ አይነት ሙንከር በስፋት በተንሰራፋበት ሀገር ላይ ነው የነሲሓ ዳዒዮች ባጀት ተመድቦላቸው ባህል የሚያስተዋዉቁት ። የዘንድሮ አስተዋዋቂ እንሰት ወደ ቆጮነት እንዴት እንደሚቀየርና አዘገጃጀቱን ነበር ያስተዋወቀላቸው ።‼ ከወረዱ አይቀር መዝቀጥ እንዲህ ነው ። ቁርኣንና ሐዲስ ለትውልድ አደርሳለሁ ወደ ተውሒድ እጣራለሁ ከሽርክ አስጠነቅቃለሁ የሚል አካል ገጠር ገብቶ ስለቆጮ አዘገጃጀት ለከተማው ማህበረሰብ በዒድ ቀን መዝናኛ ብሎ ያቀርባል ? ይህ ነው የሰለፎችን መንገድ የመተው መጨረሻው ። https://t.me/bahruteka
Hammasini ko'rsatish...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

👍 1
لأجل مصلحة فلان قال العلامة صالح الفوزان حفظه الله تعالى: "والآن هناك ناس يتحايلون على الشرع يحلون المحرمات لأجل مسايرة الناس وإرضاء الناس ـ بزعمهم ـ يلتمسون الحيل ويلتمسون الرخص أو الكذب على الله بأن الله أحل هذا أو حرم هذا من أجل مصلحة فلان." اهـ شرح مسائل الجاهلية صـ ٦٣.
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.