Yekatit 23 SPS
Kanalga Telegram’da o‘tish
5 595
Obunachilar
+824 soatlar
+287 kunlar
+2230 kunlar
Postlar arxiv
5 596
ቀን 26/09/2018
ለሁሉም የትምህርት ቤቱ ተማሪዎችና ወላጆች በሙሉ።
ከነገ ሐሙስ ግንቦት 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ መደበኛ መማር ማስተማር የሚቀጥል መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን።
ቀሪ የትምህርት ቀናት አጭር በመሆኑ ተከታታይ ምዘና በተገቢው መልኩ ይደራጃል ፣ ስም ቁጥጥር ይካሄዳል ፣ የባከኑ ክፍለ ጊዜያት እና የትምህርት ይዘት ሽፋን ይደረጋል።
በመሆኑም ማንኛውም ተማሪ ከትምህርት ገበታው ቀርቶ ለሚወሰደው እርምጃ ኋላፊነቱን ወላጅና ተማሪ እንደሚወስድ ከወዲሁ እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ
5 596
ከላይ በተገለጸው መሠረት በተለይ ከዳግማዊ ብርሃን ት/ቤት ተመድባችሁ የመጣችሁ ተማሪዎች ኦንላይን ስኩል ሊስት ላይ ስማችሁ ስለሌለ የ1ኛ ሴሚስተር ውጤት አልገባላችሁም። ስለዚህ በጠዋት ተገኝታችሁ ዳግም ምዝገባ ካላከናወናችሁ ውጤት ላይ ለሚፈጠረው ችግር ት/ቤቱ ሃላፊነት አይወስድም።
ማሳሰቢያ :- ስትመጡ የት/ቤት መታወቂያ እና ዩኒፎርም መልበስ እንዳይረሳ።
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
