uz
Feedback
Afro Art Modeling Academy አፍሮ አርት ሞዴሊንግ ማሰልጠኛ

Afro Art Modeling Academy አፍሮ አርት ሞዴሊንግ ማሰልጠኛ

Kanalga Telegram’da o‘tish

@AfroArtModelingAcademy አፍሮ አርት ሞዴሊንግ ማሰልጠኛ ተቋም፡- በትወና፣ በሞዴሊንግ እንዲሁም በ ዘመናዊ ዳንስ እና ባህላዊ ውዝዋዜ ተምረው መስራት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ  ወደ አፍሮ አካዳሚ  0940755897 ይደውሉ፡፡  የምንሰጣቸው የትምህርት አይነቶች 📌በሞዴሊግ 📌 በትወና 📌ባህላዊ  ውዝዋዜ 📌 በዘመናዊ ዳንስ 🔴 በብቁ መምህራን

Ko'proq ko'rsatish
2 519
Obunachilar
+224 soatlar
-17 kunlar
-130 kunlar
Postlar arxiv
የተደረገዉ ዉድድር በዚሁ ገፀ ላይ በተሰጠዉ ድምፀ መሰረት 40% የተሰጠዉ ሲሆን ሙያዊ የሆነ አስተያየት 60% ከድርጅቱ ተጨምሮበት በጠቅላላ ከ100% የተገኘዉ ዉጤት በሚከተለዉ መልኩ ከ1-10 ያጠናቀቁትን አስቀምጠናል። ተቁ 40%. 60%. = 100% 12. 23%. 45%. 68% 9. 21%. 46% 67% 15. 16%. 44%. 60% 14. 14%. 40%. 54% 19. 13%. 35%. 48% 16. 9%. 20%. 29% 17. 9%. 40%. 49% 21. 8%. 35%. 43% 1. 7%. 35%. 42% 8&10 6%. 30%. 36% 1ኛ የወጣዉ 68% በማግኘት ተቁ.12 2ኛ የወጣዉ 67% በማግኘት ተቁ. 9 3ኛ የወጣዉ 60% በማግኘት ተቁ. 15

ዉድ የአፍሮ አርት ሞዴሊንግ አካዳሚ ቤተሳቦች በአድዋ ላይ መሰረቱን ባደረገዉ የፎቶ ዉድድር ላይ የተሳተፈችሁትን እንዲሁም ድምፃችሁን በመስጠት ያበረታታችሁኃቸዉን ሁሉ እያመሰገንን ድሞፀ መስጫዉ ከ አሁኑ ሰአት ጀምሮ የተጠናቀቀ እና አሸናፊዉን ነገ ጠዋት የምናሳዉቅ መሆኑን እንገልፃለን። አፍሮ አሰርት ሞዴሊንግ አካዳሚ