Afro Art Modeling Academy አፍሮ አርት ሞዴሊንግ ማሰልጠኛ
Открыть в Telegram
@AfroArtModelingAcademy አፍሮ አርት ሞዴሊንግ ማሰልጠኛ ተቋም፡- በትወና፣ በሞዴሊንግ እንዲሁም በ ዘመናዊ ዳንስ እና ባህላዊ ውዝዋዜ ተምረው መስራት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ወደ አፍሮ አካዳሚ 0940755897 ይደውሉ፡፡ የምንሰጣቸው የትምህርት አይነቶች 📌በሞዴሊግ 📌 በትወና 📌ባህላዊ ውዝዋዜ 📌 በዘመናዊ ዳንስ 🔴 በብቁ መምህራን
Больше2 519
Подписчики
+224 часа
-17 дней
-130 день
Архив постов
የተደረገዉ ዉድድር በዚሁ ገፀ ላይ በተሰጠዉ ድምፀ መሰረት 40% የተሰጠዉ ሲሆን ሙያዊ የሆነ አስተያየት 60% ከድርጅቱ ተጨምሮበት በጠቅላላ ከ100% የተገኘዉ ዉጤት በሚከተለዉ መልኩ ከ1-10 ያጠናቀቁትን አስቀምጠናል።
ተቁ 40%. 60%. = 100%
12. 23%. 45%. 68%
9. 21%. 46% 67%
15. 16%. 44%. 60%
14. 14%. 40%. 54%
19. 13%. 35%. 48%
16. 9%. 20%. 29%
17. 9%. 40%. 49%
21. 8%. 35%. 43%
1. 7%. 35%. 42%
8&10 6%. 30%. 36%
1ኛ የወጣዉ 68% በማግኘት ተቁ.12
2ኛ የወጣዉ 67% በማግኘት ተቁ. 9
3ኛ የወጣዉ 60% በማግኘት ተቁ. 15
ዉድ የአፍሮ አርት ሞዴሊንግ አካዳሚ ቤተሳቦች በአድዋ ላይ መሰረቱን ባደረገዉ የፎቶ ዉድድር ላይ የተሳተፈችሁትን እንዲሁም ድምፃችሁን በመስጠት ያበረታታችሁኃቸዉን ሁሉ እያመሰገንን ድሞፀ መስጫዉ ከ አሁኑ ሰአት ጀምሮ የተጠናቀቀ እና አሸናፊዉን ነገ ጠዋት የምናሳዉቅ መሆኑን እንገልፃለን።
አፍሮ አሰርት ሞዴሊንግ አካዳሚ
