cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Dire Dawa Administration Education Office communication

DDAEOc Telegram Channel

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 981
Obunachilar
+624 soatlar
+447 kunlar
+24630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የኢድ-አል አድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የደስታ፣ የፍቅር እና የሠላም እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ Hordoftoota amantaa Islaamaa hundaan baga Ayyaana Eid Al-Adha(Arafaa) kan bara 1445ffaa nagaan geessan jechaa ayyaanni kan Gammachuu, Jaalalaa fii Nagaa akka isiniif ta’u hawwa. Biiroo Barnootaa Bulchiinsa Diree Dhawaa
Hammasini ko'rsatish...
ሰኔ 8/2016ዓ.ም የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኋላፊ ለሁለት ቀናት የተካሄደውን የ8ኛ ክፍል አስተዳደራዊ መልቀቂያ ፈተና ሂደት ላይ የታዩ ጠንካራ ና ደካማ ጎኖችን የፈተሸ የአፈጻጸም ግምገማ ከፈተና አስፈፃሚዎች ጋር ውይይት ተካሄደ ። በዚህ የመገምገሚያ መድረክ ተገኝተው መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቢሮው ኋላፊ የሆኑት አቶ ሱልጣን አሊይ ከዛሬው ከሚቀርበው ሪፖርት ተነስተን በቀጣይ ቀናት በአስተዳደር ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚሰጠው የ6ኛ ክፍል አስተዳደራዊ ፈተና ላይ የተሻለ ስራ ለመስራት የሚያግዝ መሆኑን ጠቁመው ቢሮው ከምንግዜውም በላቀ ሁኔታ የፈተና አስተዳደር ስርዓት ለመዘርጋት የሚያስችለውን የአሰራር ስርዓት እየዘረጋን እንገኛለን ብለዋል። በውይይቱ ወቅት ባለፋት ቀናት በፈተና ጣቢያ ሀላፊዎች የነበሩባቸውን ችግሮች ሪፖርት አቅርበው ውይይት የተደረገባቸው ሲሆን በመጨረሻ በቢሮ ኋላፊ በተነሱ ሀሳቦች ላይ ከመድረክ ምላሽ የሱጡ ሲሆን በቀጣይ ከነዚህ ችግሮች በመላቀቅ በ6ኛ ክፍል አስተዳደራዊ ፈተና ላይ ተሻሽሎ ሊስራ እንደሚገባ አሳስበው የቀጣይ የስራ መመሪያ ሰተው የውይይት መድረኩ ፍፃሜውን አግኝቷል።
Hammasini ko'rsatish...
የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የኢድ-አል አድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
Hammasini ko'rsatish...
01:23
Video unavailableShow in Telegram
20240614_195608.mp4101.09 MB
ሰኔ 7/2016ዓ.ም የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከWatch & Prey Organazation ጋር በመተባበር ቃል በገቡት መሰረት ከ5 ትምህርት ቤቶች ለተወጣጡ 250 አቅመ ደካማ ለሆኑ ተማሪዎች በ2017 የትምህርት ዘመን አገልግሎት የሚሰጡ የተማሪዎች የደንብ ልብስ(ዩኒፎርም) ልኬት ተደረገ
Hammasini ko'rsatish...
ሰኔ 5/2016 የ2016 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል አስተዳደር አቀፍ ፈተና በሰላም ተጠናቀቀ የፈተና ኮሮጆዎቹም ከሁሉም የከተማና የገጠር መፈተኛ ጣቢያዎች ተጓጉዘው ወደ ማዕከል ደርሰዋል
Hammasini ko'rsatish...