cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Μ@ አል_ሪጃሉላህ_የሐድራ_ጀመአ

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የቻናላችን ቤተሰብ እና ተከታዮች በዚህ ቻናል ላይ ♣አዳዲስ ነሺዳና መንዙማ ♣የመንዙማ ግጥም ♣የመሻኢኾች ሀድራ እና ታሪክ ♣ኢስላማዊ ትምህርቶች & ♣ሶሂህ ሀዲሶችን ያገኙበታል ♥ለሰርግ፣ለተለያዩ ፕሮግራም♥ ጀመአውን ከፈለጉት እና አስተያየት ካሎት በዚ👇👇 ♥M @Al_rijall♥ Group @Alrijalulah join

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
848
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-37 kunlar
-2430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

💚💛❤️የሀሚስ ጀባታ💚💛❤️ 🌿 ረሱል ﷺ እንዲ ብለውናል ሸይጣንን በወንድም ተዋጉት አሉ ኢብሊስ ጭፍራው ሰብስቦ ሲመክር እናንተ ማድረግ ያለባቹ ወንድምና ወንድም እዳይገናኝ ማድረግ ነው ። ሲገናኙ ወንጀል ይረግፋል ፣ ሲገናኙ ይተዋወሳሉ ፣ ከመጥፎ ይከላከላሉ ፣ ስለ ሰላትና ኢልም ይማማራሉ ስለዚህ አንዳይገናኙ ። አንድ ሀረግ ከዛፍ ላይ ሁና እንዴት ከዛፍ አናት ላይ ልትሆኝ ቻልሽ አንቺ በራስሽ መቆም ማትችይ ደካማ ነሽ ሲሉዋት.. ....እሱዋም ወንድም ይዤ ነው አለች 💚💛❤️ ሙስጠፋ የኔታ💚💛❤️ የከበሩ ሙስጠፋዬ አንቱ ከፍጥረታት፣ ጀማላዋውን አይቷል ከልቡ የወደዶት፣ ጠላት እንዳይቀርበኝ ከጎኔ ሁኑና፣ ነውሬን ሸፍኑልኝ አባቴ ኖትና፣ ሙስጠፋዬ ከውሰር ኖት ጀነት አድራሽ፣ የቆሰለችውን ሂወቴን በስምሆ ፈዋሽ፣ አንቱን ልጠራራ በቀን በለሊት፣ ለአፌ ጥበብ ኖት ቅኔማህሌት፣ ሁል ጊዜ አንቱን የምለምኖት፣ በወዳጆ ዘንዳ ሞገስን ያገኘሁት፣ ሙሂቦች ሁሉ ተስፋ የሚያደርጉት፣ ለኡመት የሚበቃ በአኼራ ምልጃዎት። # ✍️ Mamilla
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ሀሙስ ምሽት ይጠብቁን!! በ Amir Hussen official TUBE subscribe 👇በማድረግ ይጠብቁን... https://youtube.com/watch?v=kQMDbSf8qws&si=YpTN-UVtiptwMIi5
Hammasini ko'rsatish...
በዛሬዋ ዕለት በአል—ዒምራን ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም (cmc) ውስጥ ለ5 ዓመታት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ለነበሩ 54 ተማሪዎች ታላላቅ ዑለሞች በተገኙበት ዝግጅት የአሸኛኘት ፕሮግራም ተደርጎላቸዋል ፤ እነዚህ ተሰናባች ተማሪዎች በተቋማችን ውስጥ ዒልምን ከመቅሰማቸው በስተፊት በተለያዩ ቅርንጫፍ መድረሳዎቻችን ውስጥ ቁርአንን የሐፈዙ ተማሪዎች ናቸው ፤ በዚህ የሽኝት ፕሮግራም ላይ የቁርአን ተፍሲር የመጨረሻው ደርስ በተቀዳሚ ሙፍቲ ሓጅ ዑመር አማካይነት ማጠናቀቂያውን አጊኝቷል ።
Hammasini ko'rsatish...
01:23
Video unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የዋሪዳ ምዕራፍ 7 ''ያ መርሐባ'' ትኬቶች ቀድመው ይያዙ!!!!!! የመግቢያ ትኬቶችን ባሉበት ቦታ ሁነው በንግድ ባንክ አካውንታችን መክፈል ይችላሉ! **** የአንድ ሰው የመግቢያ ዋጋ NORMAL : 500 ብር V.I.P : 700 ብር ~~~ በሞባይል ባንኪንግ መክፈል ለሚፈልጉ ቤተሶቦች ከታች ባለው ስልክ ቁጥር በመደወል አካውንት ቁጥር መቀበል ይችላሉ! 0911102654 | አንዋር ኢብራሂም 0911227666 | አሕመድ ኑርዬ 0913842186 | ሙዐዝ ሀቢብ °°°° ማሳሰቢያ፦ የከፈሉበትን የባንክ ደረሰኝ በ ቴሌግራም ቦት https://t.me/WaridaOnlineTicket_bot ላይ በመላክ የመግቢያ ትኬትዎን በስልክዎ መቀበል ይኖርብዎታል፡፡ የተላከልዎትን የኦንላይ ትኬት ከአንድ ሰው በላይ መጠቀም አይችልም! * ዋሪዳ - ሰላም ፍቅር አንድነት ለበለጠ መረጃ 0911227666 0913842186 0911102654 ላይ ይደውሉ
Hammasini ko'rsatish...
#አሚር ሁሴን ሱዳን ነሺዳ"ዛሬስ ናፍቀዉናል"(ፊርቀተ ሳህዋ)#AMIR HUSSEN SUDAN NESHIDA"Zares N... https://youtube.com/watch?v=JOk5qRBrHsw&si=pluR_Jci7xShrgt9
Hammasini ko'rsatish...
#አሚር ሁሴን ሱዳን ነሺዳ"ዛሬስ ናፍቀዉናል"(ፊርቀተ ሳህዋ)#AMIR HUSSEN SUDAN NESHIDA"Zares Nafkewnal"فرقه الصحوة"በቅርብ ቀን

@AMIRHUSSENofficial

||ሙዓዝ ሀቢብ ||አዲስ #ትግረኛ ነሺዳ በቅርብ ቀን #ሙስጠፋ ኑረይ //MUAZ HABIB// NEW TIGRAY NE... https://youtube.com/watch?v=4BkJgrDUPEw&si=uTsUq2GBAWBLa6gh
Hammasini ko'rsatish...
||ሙዓዝ ሀቢብ ||አዲስ #ትግረኛ ነሺዳ በቅርብ ቀን #ሙስጠፋ ኑረይ //MUAZ HABIB// NEW TIGRAY NESHIDA COMING SOON

አንዲት ሴት በአንድ ቁጭብሎ በሚጽፍ የአካል ጉዳተኛ አጠገብ አለፈች፤ ልጅ እግር ነው፡፡ ዝምብሎ ማለፉ ከበዳትና “ምን እየሠራህ ነው?” አለችው፡፡ “ጀነትን እየሳልኩ እና ክፍሎቿን እያበጃጀሁ ነው” አላት፡፡ ፈገግ አለች፡፡ እንዴት ልትረዳው እንደምትችልም አሰበች፡፡ “በቃ አንዱን የጀነት ክፍል ሽጥልኝ፡፡” “እሺ” “ዋጋው ስንት ነው?” “ሀያ ሪያል ብቻ፡፡” ብሩን ሠጥታው፤ ቁራጩን ክፍል ወስዳ ባደረገችው ነገር ዉስጧን ደስ እያላት ወደቤቷ ሄደች፡፡ ሌሊት ላይ ጀነት የገባች በሚመስል መልኩ ህልም አየች፤ በዚያች ቅጽበትም ቀን ላይ የሠራችዉን መልካም አስታወሠች፡፡ “ጀነት ገዛሁኝ!” አለች በልቧ፡፡ አሸቀች፡፡ በሐሴት ፈነደቀች፡፡ ጠዋት ላይ ከአካል ጉዳተኛው ጋር ስለገጠማት ነገርና ስለህልሟ ጉዳይ ታሪክ ለባሏ ነገረችው፡፡ እሱም ለኸይር ነገር ለመሽቀዳደም አስቦ ፈጠን ብሎ ልጁ ወዳለበት ሄደ፡፡ አሁንም ልጁ ቦታው ላይ ቁጭብሎ ስዕሉን እየሳለ አገኘው፡፡ “አንድ የጀነት ክፍል ፈልጌ ነበር፤ ዋጋው ስንት ነው?” አለው፡፡ “አይሸጥም” አለው ልጁ፡፡ “እንዴ ትናንት ባለቤቴ እኮ በዚህ በኩል ስታልፍ አንዱን ጀነት ክፍል በሀያ ሪያል ሽጠህለታል፡፡” አለው፡፡ “አዎ ግና ባለቤትህ እኮ ጀነትን በሀያ ብር ልትገዛ አስባ አልነበረም፤ ባይሆን ይህንን ልጅ በምን ላግዘው እንዴትስ ልርዳው ብላ ተጨንቃ ነው፤ ወንድሜ ጀነት ዉድ ናት፤ ዋጋዋ አይተመንም፡፡” አለው፡፡ ሰዉየው እያጉረመረመ ወደኋላ ተመለሰ፡፡ ስትጨርሱ በነቢያችሁ ላይ ሶለዋት አዉርዱ @Al_rijall
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ያ   መርሐባ! [ዋሪዳ ምዕራፍ 7] °°°°°° ክብራት እና ክቡራን የዋሪዳ ቤተሰቦች  አሰላሙ ዓለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱህ     ዋሪዳ ቤተሰቦቹን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመር፤ ለዋሪዳ ቤተሰቦች የሚመጥን ዘመን የማይሽራቸውን ስራወች እየሰራ  ለሁለት አመት ቆይቷል!    ዋሪዳ ምዕራፍ ሰባት የፀደይ ቢሻራ ሁለት "ያ መርሐባ"  በተሰኘ ርዕስ ዝግጅታችንን እየጨረስን መሆኑን ስናበስር በደስታ ነው ::   ጥቅምት 11 በአምባሳደር ሲኒማ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ ቀጠርዎ ከእኛ ጋር ይሁን! * ዋሪዳ - ሠላም - ፍቅር - አንድነት
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
መድኸሊይ vs ኢኽዋን ( ዘ መባላት ) # የታደሰ ልጅና መሰሎቹ ሲሰብኩት የነበረው አንድነት የት ገባ ??? ጀሊሉ ስራህን ስራ ‼️
Hammasini ko'rsatish...