uz
Feedback
የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ መዝሙሮች

የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ መዝሙሮች

Kanalga Telegram’da o‘tish

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ሥርዓት እና ደንብን የጠበቁ ዝማኔዎች እና መንፈሳዊ ትምህርቶች የሚተላለፉበት መንፈሳዊ ቻናል ነው

Ko'proq ko'rsatish
4 633
Obunachilar
+224 soatlar
+37 kunlar
-5530 kunlar
Postlar arxiv
Repost from N/a
#ጉባኤ_ዘደብረ_አሚን "ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።" ሜቴ 10፥41 #አዳማ ሐምሌ 24/2018 ዓ/ም [#ሚዲያ_ዘደብረ_አሚን] የጻድቁ አባታችን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ወ
+1
#ጉባኤ_ዘደብረ_አሚን "ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።" ሜቴ 10፥41 #አዳማ ሐምሌ 24/2018 ዓ/ም [#ሚዲያ_ዘደብረ_አሚን] የጻድቁ አባታችን የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ወርሐዊ መታሰቢያ የጧፍ መርኃግብ በአዳማ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ-ክርስቲያን ተጋባዥ እንግዶች የአጥቢያው ምዕመናን በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከናውኗል በወንጌል አገልግሎት ላይከ ወንጌል መ/ር ቡዙአየሁ በዝማሬ አገልግሎት ዘማሪ ዲ/ን ሙሉቀን አብዮት እግዚአብሔር በሰጣቸው ጸጋ አገልግለው በክቡር አባታችኝ መልአከ ምህረት ቆሞስ አባ ፀሐይ ስመኝ የደብራችን ዋና አስተዳዳሪ ቃለ ምዕዳን እና ቡራኬ ተሰጥቶ የጉባኤው ፍጻሜ ሆኗል ስለ ሁሉምነገር አምላከ ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ይክበር ይመስገም ! ©ሚዲያ ዘደብረ አሚን አዳማ/ናዝሬት ኢትዮጵያ

Repost from N/a
#ጉባኤ_ዘደብረ_አሚን የተወደደው ሳምንታዊ የሐሙስ ጉባኤ ባማረ መልኩ ተከናወነ #አዳማ ሐምሌ 23 /2018 ዓ/ም [#ሚዲያ_ዘደብረ_አሚን] ሳምንታዊው የሐሙስ ጉባኤያችን ባማረና በደመቀ መልኩ ዛሬ ሐ
+5
#ጉባኤ_ዘደብረ_አሚን የተወደደው ሳምንታዊ የሐሙስ ጉባኤ ባማረ መልኩ ተከናወነ #አዳማ ሐምሌ 23 /2018 ዓ/ም [#ሚዲያ_ዘደብረ_አሚን] ሳምንታዊው የሐሙስ ጉባኤያችን ባማረና በደመቀ መልኩ ዛሬ ሐምሌ 23 /2018 ዓ/ም ተከናውኗል፤ በጉባኤውም ላይ በዝማሬ ዘማሪት ዕፁብ ድንቅ በትምህርት የደብራችን የስብከተ ወንጌል ክፍል ኃላፊ የሆኑት ላይከ ወንጌል መ/ር ቤተ-ማርያም ይትባረክ ነፍስን የሚያሳርፍ አጽናኝ የሆነውን የእግዚአብሔር ቃል አስተምረው በጉባውላይ የተገኙ ህዝበ ክርስቲያን የክርስትና ስማቸውን በወርቀት ጽፎ በመላክ በአባቶች ጸሎት ከተደረገ በኋላ በክቡር አባታች መልአከ ምህረት ቆሞስ አባ ፀሐይ ስመኝ ቃለ ምዕዳንና ቡራኬ ጉባአው ተፈጽሟል #ሚዲያ_ዘደብረ_አሚን አዳማ ናዝሬት ኢትዮጵያ https://t.me/mediazdebreamin

Repost from N/a
ይሄን ማስታወቂያ ቲክቶክ ላይ እየገባችሁ ሼር ሪፖስት ኮፒሊንክ በማድረግ አቅም ስጡት https://vt.tiktok.com/ZS4NuxS59/ https://vt.tiktok.com/ZS4NuxS59/ https://vt.tiktok.com/ZS4NuxS59/

Repost from N/a
#ጉባኤ_ዘደብረ_አሚን ሐምሌ 23 እና 24 ከቀኑ 10:30 እስከ ምሽቱ 1:30 የጻድቁ አባታችንን የአቡነ ተክለ ሃይማኖትን ወርሐዊ በዓል ምክንያት በማድረግ ለሁለት ቀን የሚቆይ ልዩ መንፈሳዊ ጉባኤ
#ጉባኤ_ዘደብረ_አሚን ሐምሌ 23 እና 24 ከቀኑ 10:30 እስከ ምሽቱ 1:30 የጻድቁ አባታችንን የአቡነ ተክለ ሃይማኖትን  ወርሐዊ በዓል ምክንያት በማድረግ ለሁለት ቀን የሚቆይ ልዩ መንፈሳዊ ጉባኤ ተዘጋጅቷል እርሶም ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር ሐምሌ 23 እና 24 በአዳማ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተክርስቲያ ከቀኑ 10:30 ጀምሮ እንዲገኙልን ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን https://vt.tiktok.com/ZS4LJcS3L/ https://vt.tiktok.com/ZS4LJcS3L/ https://vt.tiktok.com/ZS4LJcS3L/

Repost from N/a
https://vt.tiktok.com/ZS4RkpoYm/ ግዙፉ ህንጻ ቤተክርስቲያን ምንላይ ደረሰ https://vt.tiktok.com/ZS4RknVnn/

📜የመላእክት አለቃ የቅዱስ ገብርኤል ድንቅ ምስጢር!!!📜 ✍️ ጸሐፊ፦ ዲያቆን ጐሥዓ ቶላ!!! 🌿​በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱሳት መጻሕፍት፣ በተለይ በመጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ
📜የመላእክት አለቃ የቅዱስ ገብርኤል ድንቅ ምስጢር!!!📜 ✍️ ጸሐፊ፦ ዲያቆን ጐሥዓ ቶላ!!! 🌿​በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱሳት መጻሕፍት፣ በተለይ በመጽሐፈ ሄኖክ ምዕራፍ 6 ቁጥር 7 መሠረት፣ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል በፈጣሪ ፊት የተሰጠው አገልግሎትና ሹመት እጅግ የላቀና ምስጢራዊ ነው። እርሱ የአበሳሪነት፣ የብሥራትና የምሥጢር ገላጭ መልአክ ብቻ ሳይሆን፤ አጋንንት በውኃና በምንጮች ላይ መርዝ በትነው ፍጥረቱን እንዳያጠፉ የሚጠብቅ፣ በእባቦች (በእኩያንና በአባብያን ኃይላት) ላይ ሥልጣን ያለው፣ በገነት ያሉ ጻድቃንንና ቅዱሳንን የሚጠብቅ እንዲሁም በኪሩቤል ሰማያዊ መንበርና ዙፋን ላይ የተሾመ ታላቅ ሰማያዊ ሊቅና የእግዚአብሔር ባለሟል ነው። ሙሉውን ለማንበብ ከታች ያለውን Link ይጫኑ                 👇👇👇👇 http://t.me/Be_Gosa1224 http://t.me/Be_Gosa1224 http://t.me/Be_Gosa1224

Repost from N/a
https://vt.tiktok.com/ZSX3dLWCA/ ነገ እኮ ቅዱስ ገብርኤልነው እስቲ ይሄን ድንቅ ዝማሬ አድምጡት

Repost from N/a
​🏆የአዳማ ደብረ አሚን ሰማያዊ ግብዣ🏆 ✍️​"ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጠፋ ምን ይጠቅመዋል?" (ማቴ ፲፮፡፳፮) 🗯​የአዳማ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ-ክርስቲያን ሚዲያ
​🏆የአዳማ ደብረ አሚን ሰማያዊ ግብዣ🏆
✍️​"ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጠፋ ምን ይጠቅመዋል?" (ማቴ ፲፮፡፳፮)
🗯​የአዳማ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ-ክርስቲያን ሚዲያ፣ በነፍሳችሁ ላይ የወንጌልን ብርሃን ለመዝራት፣ በልባችሁም ውስጥ የእግዚአብሔርን ፍቅር ለመትከል መንፈሳዊ ማዕዱን ዘርግቶ ይጠብቃችኋል። ከዚህ ቅዱስ ምንጭ ለመጠጣትና ሰማያዊ በረከትን ለመካፈል እነዚህን መንገዶች ተከተሉ፡ ​🎥 በዩቱብ (YouTube)ልብን የሚገዙ፣ እውነትን የሚያሳዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችና የቅዱሳን ማኅሌት የሚተላለፍበት። 👉 https://www.youtube.com/@MediaZdebreAmin ​🎵 በቲክቶክ (TikTok)በምድራዊ ግራ መጋባት ውስጥ ለምትገኘው ነፍስህ አጫጭር የእምነትና የጽናት ቃላት። 👉 https://www.tiktok.com/@mediazdebreamin?_r=1&_t=ZS-97ZErsj8fMC ​🔵በፌስቡክ (Facebook)ሐሰት በበዛበት ዓለም ውስጥ የእውነተኛዋን ተዋሕዶ እምነት ብርሃንና ወቅታዊ መረጃዎችን ለመቀበል። 👉 https://www.facebook.com/share/1CqPayGume/ ​✈️በቴሌግራም (Telegram)በየዕለቱ የቅዱሳንን ገድል፣ ቃለ እግዚአብሔርንና ጸሎትን በቀጥታ በስልክዎ ለመቀበል። 👉 https://t.me/mediazdebreamin ​📢የወንጌል ገበሬዎች ሁኑ! 🗯​ወዳጆች ሆይ! እሳት በውስጣችሁ ከነደደ አካባቢውን ሁሉ እንደሚያሞቅ፣ በውስጣችሁ ያለው መንፈሳዊ እውነትም ለሌሎች ሊተርፍ ይገባል። ይህንን መንፈሳዊ ግብዣ ለወዳጆቻችሁ፣ ለቤተሰቦቻችሁና በማጋራት የበረከቱ ተካፋይና የክርስቶስ ወንጌል ገበሬዎች ሁኑ። 🙏​የአባታችን የጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ጸሎትና ልመና፣ የእግዚአብሔር ጸጋና ሰላም ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን!

Start እያረጋቹት

Launch ከዛ start ብላች ለጓደኛቹ ጋብዛችሁ ብራችሁን አውጡ

Repost from N/a
የተክልዬ ደጅ የበረከትና የፈውስ ቦታ የሆነው ተአምራዊ ስፍራ https://vt.tiktok.com/ZSXbWjw7p/ https://vt.tiktok.com/ZSXbWjw7p/

Repost from N/a
ክረምቱን ልጆቾ በምን እያሳለፉነው? https://vt.tiktok.com/ZSXCTXUHV/

Repost from N/a
የቅዱስ ሚካኤል እለት ምን ተፈጠረ 👇👇👇👇👇👇👇 https://vt.tiktok.com/ZSX91EMWE/

Repost from N/a
እንኳን ለገናው መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ መታሰቢ በዓል በሰላም አደረሳችሁ https://vt.tiktok.com/ZSXHP2WcN/ ሊንኩን በመጫን ሼር ሪፖርት ኮፒሊን በማድረግ ለአላም አዳርሱት

Repost from N/a
https://vt.tiktok.com/ZSXmLxodx/ ምን እንደተፈጠረ ተመልከቱ 👆👆👆 https://vt.tiktok.com/ZSXmN1fAA/