cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ተዉሂድ የሁለት ሀገር ስኬት ቁልፍ ነዉ

#ተዉሂድ የሁሉም ነብያት ጥሪ ነዉ ተውሂድ ብርሀነው የጠራ ጎዳና ከጥመት አውጥቶ ልብን የሚያቀና ደስታን የሚመንጭ በዱኒያ በአሄራ አጥብቀን እንያዝ ምንም ሳንፈራ።📚🖋✅ https://t.me/joinchat/eWyRORSGRqM0ZDU0

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
200
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

➡️የጁሙዓ ኹጥባ آية الحقوق العشرة ♦️አስሮቹን ሃቆች የሚዳስሰዉ አንቀፅ 🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ 📅 يوم الجمعة ذو الحجة/ 23/ 1443 🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም t.me/abu_reyyis_arreyyis/6166 t.me/abu_reyyis_arreyyis/6166
Hammasini ko'rsatish...
Record_2022-07-22_12-33-22.mp36.35 MB
Show comments
تلاوات الشيخ علي جابر 20.m4a6.06 KB
· የውሙል_ጁመዓ!! · ------------- , ~እናንተ ያመናችሁ ሆይ በአርብ ቀን ወደ ስግደት በተጠራ ግዜ አላህን ወደ ማውሣት ሂዱ መሸጥንም ተው ይህ የምታውቁ ከሆነ ለናንተ በላጭ ነው። , ~ቁርአን 《ሡረቱል ፦ አል ጁሙአህ》 በላጭ ቀናቹ የጁመዐ ቀን ነው ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም "ፀሀይ ከወጣችባቸው ቀናቶች ሁሉ በላጩ ቀን የጁመዐ ቀን ነው ~ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም , ~ከላይ ያለፋት መለኮታዊ ንግግሮች በአጠቃላ ኢስላም ከሌሎች ቀናቶች ለይቶ ለጁመአ ለት የሠጠውን ደረጃ ያሣዩናል ይህን የተከበረ ቀን በምን መልኩ ማሣለፍ እንዳለብን ከነብዩ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ዘንድ የመጡት በማውሣት እንተዋወስ ወደ መልካም ነገር ያመላከተ እንደሠራው ነው" ይባል የለ ። , ~ የጁመአ ለት ሡብሒ ሠላት ያለው ደረጃ ,አላህ ዘንድ በላጩ ሠላት የጁመአ ቀን ሡብሒ በጀመአ መስገድ ነው። 《ሢልሢለቱ ሰሒህ》 ~ጁመአ ለት ሡብሒ ሠላት ላይ ምንምን ሡራ ይቀሩ ነበር ? , ~የአላህ መልዕክተኛ ሠለላሁ አለይሒ ወሠለምበጁመአ ሡብሒ ላይ 《አሊፍ ላም ሚም ተንዚሉ: ሠጅዳ》 እና 「ሀል አታ አለል ኢንሣኒ」 ይቀሩ ነበር 《ቡሀርና ሙስሊም》 , ~በጁመአ ቀን ሠለዋት ማውረድ ያለው ጥቅም ∴ , ~የጁመአ ቀን እና ማታ በኔ ላይ ሠለዋትን አብዙ,በይሀቅይ ~በላጭ ቀናቹ የጁመአ ቀን ነው የዛ ቀን: "አደም ተፈጠረ "ሞተ "ጡሩንባ ይነፋል "በህይወት ያለ ሁሉ ይሞታል በኔ ላይ ሠለዋትን አብዙ ሠለዋታቹ በኔ ላይ የምትቀረብ ናት " ~አስሀቡ ሡነንነወውይ ሰሒህ ብለውታል , ~የጁመዓ ቀን ገላን መታጠብ #አንደኛቹ ወደ መስጂድ ሢመጣ ገላውን ይታጠብ , 《ቡሀርና ሙስሊም 》 , ~ የጁመአ ቀን ሽቶ መቀባት ፣ ጥሩውን መልበስ ፣ረጋ ብሎ ሣይጣደፍ ወደ መስጂድ መሔድ በሁጥባ ወቅት ዝም ብሎ ማዳመጥ ያለው ጥቅም ~የጂመአ ቀን የታጠበ, ሽቶ ካለውና ከተቀባ ,ጥሩ ልብስ የለበሰ , ወደ መስጂድ ሢሔድ በተረጋጋ መንፈስ ከሔደ ,ከተመቸውና ከሠገደ ,አንድንም ሠው ካላስቸገረ , ኢማሙ ሚንበር ላይ ከወጣበት እስኪሠገድ ድረስ ዝም ያለ በሁለት ጁመአዎች መሀል ያለውን ወንጀል ይማርለታል " , ~በግዜ መስጂድ መሔድ,የጁመአ ቀን መላይካዎች የመስጂድ በር ላይ ይቆማሉ ከዛ መጀመርያ ቀድሞ የሚገባውን ይፅፋሉ : መጀመርያ መስጊድ የሚገባው ግመል እንደሠጠ ከሱ ቀጥሎ ከብት ከሡ ቀጥሎ በግ ከዛም ዶሮ ከዛም እንቁላል ኢማሙ ሚንበር ላይ ሢወጣ መዝገቡን ዘግተው ሊያዳምጡ ይገባሉ " 《ቡኸርና ሙስሊም 》 ~ የጁመአ ቀን የተከለከሉ ነገሮች #ኢማሙ ሁጥባ ሢያደርግ ማንኛውም አይነት ንግግር ክልክል ነው በመልካም ማዘዝም ከመጥፎ መከልከልም ቢሆን "ለጎደኛህ የጁመአ ቀን ኢማሙ ሁጥባ እያደረገ ዝም በል ካልከው ውድቅ የሆነ ነገር ሠርተሀል "ቡሀርና ሙስሊም አህመድ "ውድቅን ነገር የሠራ ከጁመአው ምንም ነገር የለውም " የሚል ጨምረው ዘግበዋል , ~ዘግይቶ መስጂድ መምጣት እና ሠዎች አዛ ማድረግ "ረሡል ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም ሁጥባ እያደረጉ አንድ ሠው በሠዎች ጀርባ ላይ እየተረማመደ ሢመጣ "ተቀመጥ! ሠዎችን አስቸገርክ" አሉትኝ , ~አላህ የተጠየቀውን ነገር የሚመልስባት አንድ ወቅት አለች #በጁአ ለት አንድ ሠአት አለች እሧን ሠአት አንድ ሙስሊም የሆነ ባርያ አያገኛትም እሡ የሚሠግድ ሢሆን አላህን አንዳች ነገር አይጠይቀውም የሠጠው ቢሆን እንጂ " 《 ቡኻር እና ሙስሊም 》 , ~ ያቺ ሠአት መቼ ናት? በዚህ ዙርያ ኡለሞች የተለያየ አመለካከት ሠንዝረዋል ከሙስሊም በተዘገበ ሀዲስ ኢማሙ ሁጥባ ከጨረሰበት ሠላት እስኪሰገድ ያለው ክፍተት ነው "አቡ ዳውድ እን ነስእይ በዚህ መልኩ ዘግበዋል , ~ከጁመአ የመጨረሻው ወቅት ላይ ፈልጓት "በሌላ ዘገባ "ከአስር ቡሀላ والله اعلم وصلى الله على نبينا محمد وعلى آله وأصحابه وسلم.
Hammasini ko'rsatish...
ሱረቱል ካህፍ ♦️[سورة الكهف ] ◾️የጁመዓ ቀን ሱናዎች ➖➖➖➖➖➖➖➖ ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐الإكثار من والصلاة على النبي 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ♦️ገላን መታጠብ ♦️ሽቶ መቀባት ♦️ሲዋክ መጠቀም ♦️ጥሩ ልብስ መልበስ ♦️ሱረቱ ከህፍን መቅራት ♦️በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ ♦️በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا محمد 👇JoiN👇 & Share👇 https://t.me/AAASELEFYA https://t.me/AAASELEFYA
Hammasini ko'rsatish...
سورة_الكهف_Al_Kahf_عبد_الودود_حنيف_Al_Haramien_HD_128kbps_.mp323.03 MB
☑️ ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል፦ የቀልብ መሸፈን የሚከሰተው በሁለት ነገር ነው ①) በዝንጉነትና ②) በወንጀሎች ሲሆን ቀልብ ህይወት የሚዘራው በሁለት ነገር ነው። ①) በእስቲግፋርና ②) በዚክር 📚الوابل الصيب (50)
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ሙሉ ደርስ 👆👆 📚📚ኪታብ "' ረውደቱል ባዲዒን ሚን አሓዲሲል ሰይዲል ሙረሰሊን " ⌚ ከ መጀመሪያ እስከ መጨረሻ ሙሉ ደርስ ✍ የኪታቡ አዘጋጅ = ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሐመድ ብን ሒዛም አልበዕዳኒይ 🎤 ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) https://t.me/ABUJWEYRIYAA/4145
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
የሱና እህቴ.mp31.68 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.