uz
Feedback
የኦርቶዶክስ መዝሙሮች

የኦርቶዶክስ መዝሙሮች

Kanalga Telegram’da o‘tish

መዝሙር ዳዊት 46 6፤ዘምሩ፥ለአምላካችን፡ዘምሩ፤ዘምሩ፥ለንጉሣችን፡ዘምሩ። 7፤እግዚአብሔር፡ለምድር፡ዅሉ፡ንጉሥ፡ነውና፤በማስተዋል፡ዘምሩ። ይህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር የሚለቀቅበት ቻናል ነው You tube channel subscribe አድርጉልን አበረታቱን 🙏❤️ 👉https://www.youtube.com/@eyrusalemtube762

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali የኦርቶዶክስ መዝሙሮች analitikasi

የኦርቶዶክስ መዝሙሮች (@mzemur_orthodox) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 11 455 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 7 829-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 934-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 11 455 obunachiga ega bo‘ldi.

07 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 84 ga, so‘nggi 24 soatda esa 12 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining N/A% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 0 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 0 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
መዝሙር ዳዊት 46 6፤ዘምሩ፥ለአምላካችን፡ዘምሩ፤ዘምሩ፥ለንጉሣችን፡ዘምሩ። 7፤እግዚአብሔር፡ለምድር፡ዅሉ፡ንጉሥ፡ነውና፤በማስተዋል፡ዘምሩ። ይህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር የሚለቀቅበት ቻናል ነው You tube channel subscribe አድርጉልን አበረታቱን 🙏❤️ 👉https://www.youtube.com/@eyrusalemtube762

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 08 Sentabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

11 455
Obunachilar
+1224 soatlar
+337 kun
+8430 kun

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilarni jalb qilish
Sentabr '26
Sentabr '26
+45
0 kanalda
Avgust '26
+161
0 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+130
0 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+72
0 kanalda
Get PRO
May '26
+30
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+22
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+35
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+242
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+373
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+345
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+312
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+185
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+123
0 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+85
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+121
0 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+82
0 kanalda
Get PRO
May '25
+32
1 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+67
1 kanalda
Get PRO
Mart '25
+394
1 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+186
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+327
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+321
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+179
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+216
3 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+258
3 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+453
3 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+405
3 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+296
3 kanalda
Get PRO
May '24
+519
3 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+688
3 kanalda
Get PRO
Mart '24
+774
3 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+461
5 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+1 295
8 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+394
8 kanalda
Get PRO
Noyabr '230
2 kanalda
Get PRO
Oktabr '230
3 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+355
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+195
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+254
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+188
0 kanalda
Get PRO
May '23
+179
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+215
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+279
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+121
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '23
+138
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '22
+100
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '22
+90
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '22
+92
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+96
0 kanalda
Get PRO
Avgust '22
+123
0 kanalda
Get PRO
Iyul '22
+119
0 kanalda
Get PRO
Iyun '22
+77
0 kanalda
Get PRO
May '22
+79
0 kanalda
Get PRO
Aprel '22
+99
0 kanalda
Get PRO
Mart '22
+101
0 kanalda
Get PRO
Fevral '22
+78
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '22
+65
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '21
+80
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '21
+91
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '21
+142
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '21
+270
0 kanalda
Get PRO
Avgust '21
+379
0 kanalda
Get PRO
Iyul '21
+399
0 kanalda
Get PRO
Iyun '21
+308
0 kanalda
Get PRO
May '21
+186
0 kanalda
Get PRO
Aprel '21
+277
0 kanalda
Get PRO
Mart '21
+272
0 kanalda
Get PRO
Fevral '21
+193
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '21
+305
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '20
+2 360
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
08 Sentabr0
07 Sentabr+12
06 Sentabr+1
05 Sentabr+11
04 Sentabr0
03 Sentabr+2
02 Sentabr+16
01 Sentabr+3
Kanal postlari
+1
ናና አማኑኤል ናና አማኑኤል ና መድኃኒቴ ጽድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ /2/ ናና አማኑኤል ና መድኀኒቴ ፍቅርህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ /2/
አዝ
የምሕረት አባት     አማኑኤል የቸርነት ጌታ           '' ፊትህ የተመላ         '' ሁሌ በይቅርታ         '' ካለው ፍቅር በላይ    '' አባት ለአንድ ልጁ     '' አምላክ ይወደናል       '' አይጥለንም ከእጁ      ''
አዝ
መድኃኒቴ ልበል        አማኑኤል ድኛለው በሞትህ         '' ቁስሌ ተፈውሷል         '' በቁስልህ በሞትህ        '' ስሸጥህ አቀፍከኝ         '' ስወጋህ አይኔ በራ         '' በፍቅርህ አወጣኽኝ       '' ከዚያ ከመከራ               ''
አዝ
አንተ ከኔ ጋር ነህ          አማኑኤል አዎ ከኔ ጋራ                    '' ድል አርገህልኛል             '' የጭንቄን ተራራ               '' በጉባኤ መሀል                '' አፌ አንተን አወጀ             '' የከበረ ደምህ                 '' ነፍሴን ስለዋጀ                ''
አዝ
የድንግሏ ፍሬ                አማኑኤል የበላቴናዋ                       '' የቤቴ ምሰሶ                     '' የነፍሴ ቤዛዋ                    '' መሠረቴ አንተ ነህ              '' ያሳደገኝ እጅህ                  '' አተወኝም አንተ                  '' ስለሆንኩኝ ልጅህ               '' ዘማሪት ሲስተር ሕይወት ተፈሪ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️

2
❖ #አርብ #ዘጠኝ #ሰዓት(ጊዜ ተስዓቱ ስዓት)ቅድስት ነፍሱን ከቅዱስ ሥጋው በገዛ ስልጣኑ የለየበት ስዓት።  በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ። ኤሎሄ፥ ኤሎሄ፥ ላማ ሰበቅታኒ?  ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ትርጓሜውም አምላኬ፥ አምላኬ፥ ለምን ተውኸኝ? ማለት ነው፡፡ ነብስኑም በገዛ ፈቃዱ ሰጠ ✞ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አስራ ሦስት ሕማማተ መስቀል ከተቀበለ በኋላ የሰው ልጅ ያጣውን ሕይወት በሞቱ ለመካስ መራራ ሞትን በፈቃዱ ተቀበለ፡፡ ነቢዩ ኢሳኢያስ ‹‹እግዚአብሔር የሁላችንን በደል በርሱ ላይ አኖረ ✞ ተጨነቀ፣ተሰቃየ፣አፉንም አልከፈተም ለመታረድም እንደሚነዳ ጠቦት በሸላቾች ፊት ዝም እንደሚል በግ እንዲሁ አፉን አልከፈተም ከኃያላን ጋር ምርኮን ይካፈላል ነፍሱንም ለሞት አሳልፎ ሰጥቷልና፡፡››ኢሳ52፤6-12/ (ማቴ.27፥50፣ ማር .15፥34፣ ዮሐ.19፥31) ❖ #አርብ #አስራ #አንድ #ሰዓት(ጊዜ ሠርክ)፡- የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ። ቅዱስ ሥጋው ከመሰቀል ወደ መቃብር የወረደበት ስዓት ✞ ከዓለት በወቀረው በአዲሱ መቃብርም አኖረው፥ በመቃብሩም ደጃፍ ታላቅ ድንጋይ አንከባሎ ሄደ። (ማቴ.27፥60) ☞ ሠርክ በሆነ ጊዜ ምዕመናን በአንድነት እግዚኦታውን በአንድ ላይ ከካህናት ጋር ካሉ በኋላ ወደቄሱ እየቀረቡ ስግደት እዲሰጣቸው ይጠይቃሉ፡፡ ቄሱም በወይራ ቅጠል እየጠበጠበ ቀን ሲሰግዱ ከዋሉት ሌላ ተጨማሪ ስግደት ይሰጣቸዋል፡፡ ጥብጣቤው የጌታችን መስቀሉ ነው፡፡ ወይራ መሆኑ ወይራ ጹኑ እንደሆነ የጌታችን መከራ መስቀሉ ከባድ መሆኑ ለማስታወስ ነው፡፡ በስተመጨረሻ ንሴብሆ ተብሎ በሊቃውንት የአርብ ስግደት ይፈጸማል፡፡ ✝️እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ጻማ ወድካም✝️ ✝️አመ ከመ ዮም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ✝️   ✝️ለብርሃነ ትንሳኤሁ እግዚአብሔር✝️         ✝️በፍስሐ ወበሰላም:: አሜን፡፡✝️ የተሣተውን ✍️ ፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት                               ✍️     ✔️ ❤️ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ❤️ ለመቀላቀል   👇       ┏━━° •❈• ° ━━┓    @haymanotanednat @haymanotanednat
0
3
+2
የሕማማት_መዝሙር_ስብስብ_ልብ_የሚነኩ_የሕማማት_መዝሙሮች_ስብስብMP3_160K.mp3
0
4
የሕማማት_መዝሙራት_ስብስብ_Ye_Himamat_Mezmur_collection_Orthodox_MezmurMP3.mp3
0
5
ድንግል የዚያን ጊዜ ድንግል የዛን ጊዜ /2/ ሐዘንሽ በረታ /1/ በመስቀል ላይ ሆኖ ልጅሽ ሲንገላታ/2/  አዝ የግፍ ግፍ ደርሶበት የዛን ጊዜ  ተጠማሁ ሲልሽ  ለውሻ ያጠጣሽ በወርቅ ጫማሽ/2/  አዝ ሴቶች ሲያባርሩት የዚያን ጊዜ  ራርቶ ሆድሽ  ለፍጡር በማዘን ወኃ ያጠጣሽ/2/  አዝ ተጠማሁ እያለ የዚያን ጊዜ  ሲናገር ልጅሽ  ታዲያ እንደምን ቻለው ወላድ እጀትሽ/2/  አዝ እንደዚያ ስታለቅሽ የዚያን ጊዜ  ሐዘን ሲውጥሽ  እነማን ነበሩ ያስተዛዘኑሽ /2/  አዝ ስታለቅሽ በማየት የዚያን ጊዜ ራርቶ ልጅሽ  ዮሐንስን አጽናኝ እንደልጅ ሠጠሸ /2/  ዘማሪት ማርታ ኃይለሥላሴ 💚@ortodoxmezmur💚 💛@ortodoxmezmur💛 ❤️@ortodoxmezmur❤️
0
6
ኪሪያላይሶን ኪሪያላይሶን ኪሪያላይሶን ኪሪያላይሶን /2/ ኪሪያላይሶን ኪሪያላይሶን አማኑኤል ጌታ ኪሪያላይሶን /2/ በጥፊ ተመታ ኪሪያላይሶን /2/ ዓለምን ሊታደግ ኪሪያላይሶን /2/ ተነዳ እንደ በግ ኪሪያላይሶን /2/ አዳምን ሊፈውስ ኪሪያላይሶን /2/ ቆሞ ከጲላጦስ ኪሪያላይሶን/2/ አዝ ኪሪያላይሶን /2/ እጁን ቸነከሩት ኪሪያላይሶን/2/ አጥንቱን ቆጠሩት ኪሪያላይሶን/2/ የሾህ አክሊል ደፍቶ ኪሪያላይሶን/2/ ገዳዩን እረድቶ ኪሪያላይሶን /2/ የሁላችን በደል ኪሪያላይሶን /2/ ተሻረ በ እርሱ ቁስል ኪሪያላይሶን/2/ አዝ ኪሪያላይሶን/2/ ኪሪያላይሶን እጣ ተጣጣሉ ኪሪያላይሶን /2/ ልብሱን ተካፈሉ ኪሪያላይሶን /2/ ለፍርድ ተወሰደ ኪሪያላይሶን/2/ እንደ በግ ታረደ ኪሪያላይሶን /2/ ልብሶ ከለሜዳ ኪሪያላይሶን /2/ ተከፈለ እዳ ኪሪያላይሶን/2/ አዝ ኪሪያላይሶን /2/ ኪሪያላይሶን ኪሪያላይሶን ኪሪያላይሶን /2/ ሆምጣጤ አጠጡት ኪሪያላይሶን /2/ በገመድ ጎተቱት ኪሪያላይሶን /2/ በወንበዴው ፈንታ ኪሪያላይሶን /2/ ተሰቀለ ጌታ ኪሪያላይሶን /2/ ሁሉም ዘበቱበት ኪሪያላይሶን /2/ በዘላለም ህይወት ኪሪያላይሶን ኪሪያላይሶን ኪሪያላይሶን ሊቀመዘምራን ይልማ ኃዮሉ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
0
7
+6
🛑_ዝማሬ_ከሁሉ_በላይ_ሙሉ_አልበም_ቁ_፫_EziraHailemichel_ዘማሪ_እዝራ_ኃ_ሚካኤል_Ezira.mp3
0
8
🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼 🌼🌼HAPPY NEW YEAR🌼🌼
🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼       🌼🌼HAPPY NEW YEAR🌼🌼
0
9
+3
_NEW_ይሁን_ሰላም_Yihun_Selam_ዘማሪ_ሙሉቀን_ከበደ_OFFICIAL_LYRICSMP3_160K.mp3
0
10
✞ ያለሽ ልዩ ፀጋ ያለሽ ልዩ ፀጋ ያለሽ ልዪ ክብር የሁሉ እመቤት በሰማይ በምድር አቁራሪተ መዐልት ምራገ ፀሎት ሲነግሩሽ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት በመከራ ላለው ሁኝለት መፅናኛ ዕንባውን አብሺው አይዘን ዳግመኛ ጉድለቱን ሙይለት በፈረሰው ቆመሽ ስለምታስምሪ በልዩ ኪዳንሽ ከኪዳንም በላይ ኪዳንሽ ልዩ ነው እናቴ የሚልሽ አምላክሽ ልጅሽ ነው አዝ__ ይበጠሰ ከእጁ የወህኒው ሰንሰለት የሞቱ ደብዳቤ ይቀየር በህይወት አዲስ ተስፋ ሞልተሽ አዲስ ሰው አድርጊው መቅበዝበዙ ይርሳ ድንግል አረጋጊው ከኪዳንም በላይ••••••••••••• አዝ____ በዕንባ የመጣው ይመለስ በደስታ መጠማቱ ይቅር ይሞላ በእርካታ ስለቱ ሰምሮለት ይቁም ለምስጋና የአብራኩን ክፋይ አሳቅፊውና ከኪዳንም በላይ•••••••••••• አዝ__ ተይዞ ለሚኖር በአልጋ ቁራኛ አንቺው እመቤቴ የዴውም ዳኛ መንገርስ ላንቺ ነው መማፀን ወዳንቺ ተስፋን ለምትቀጥይ ህልምን ለምትፈቺ ከኪዳንም በላይ•••••••• ሊቀ-መዘምራን ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
0
11
አንቺን ብቻ ቤተልሔም አንቺን ብቻ ቤተልሔም አንቺን ብቻ በዚያ ግርግም ዮሀንስን በገሊላ በኤፍራታ አላየንም አንቺን ብቻ ቀራንዮ አንቺን በኮረብታ ዮሴፍንምአላየንም ሊቶስጥራ ጎልጎታ❴አዝ❵፪* አዝ ገና በማለዳ በናዝሬቷ መቅደስ ገብርኤል በስራት ይዞ ከገሊላ ሲደርስ ያን ዜና ስሰሚ ደነገጥሽ በብርቱ አንቺ ብቻ ነበርሽ ብላቴናይቱ አዝ ሕፃኑን ስትወልጅ ግርግም የነበሩ የሉም በመከራው ቀራንዮን ፈሩ በልደቱ እንጂ የታሉ በሞቱ አብረሹ ነበርሽ አንቺ ብቻ እናቱ አዝ የግብፅ በረሀ አብረውሽ የወጡ በቀያፋ ግቢ እንደምን አልመጡ እርሱ ለሚገረፍ እነሱ እያፈሩ አንቺን ብቻ ትተው በመንደር ነበሩ አዝ ሐሙስ ዕለት ፋሲካን ሲበሉ ያመሹ አርብ ዕለት ተነሥተው ከቶ ወዴት ሸሹ ቃል ገብተው ነበር ላይክዱት መሀላ ድንግል ካንቺ በቀር ማን ነበር ሌላ አዝ በሠላሳ ዘመን በሥጋ ወራቱ መች ነበሩ ከቶ ደቀመዛሙርቱ የእጆቹን ታምራት ቀን ከሌሊት እያየሽ በቃሉ በርታት ፊት አንቺ ነበርሽ አዝ ቤተልሄም ያሉ ቀራንዮ የሉም ቀራንዮም ያሉ ግርግም አልነበሩም በሆነበት ዘመን በመስቀል ሞቱ አብረሹ ነበርሽ አንቺ ብቻ እናቱ አንቺን ብቻ ቤተልሔም አንቺን ብቻ በዚያ ግርግም ዮሀንስን በገሊላ በኤፍራታ አላየንም አንቺን ብቻ ቀራንዮ አንቺን በኮረብታ ዮሴፍንምአላየንም ሊቶስጥራ ጎልጎታ
0
12
በማይነገር ስጦታ በማይነገር ስጦታ በማይከፈል ውለታ ለዘላለም አዳንከኝ/2/ እግዚአብሔር ተመስገንልኝ/2/ አዝ ስኖር በሞት ጥላ ነፍሴ ከክብር ጎላ ኪዳንህን አስበህ መጣህ ወደ ልጅህ ቃል የለኝም የሚችል የሚገልጥ ያንተን ሃይል አወራለው ለትውልዱ እንደዳነ ሞተህ አንዱ አዝ ካቀረቀርኩበት ከሃጢያት ሸለፈት ገዛኸኝ በዋጋ አስፈሪው ሌት ነጋ አሁን ባንተ ነፃ ነኝ ፍፁም ሸክሜ ቀሎልኝ ማዳንህን አውጃለው ቀና አርገኸኝ ቀን ሰላየው አዝ ቀረ መባዘኔ ሰላለህ መድህኔ አፈረ ጠላቴ ባንተ መድሃኒቴ ምን እላለው ምን አለኝ ፍቅርህ ከቃል ገዝፎብኝ በሁኔታ ማትለካ አንተ ብቻ ምታስለካ ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብአዲስ ዝማሬ ማር ሚካኤል 💚@mzemur_orthodox💚 💛@mzemur_orthodox💛 ❤@mzemur_orthodox❤                 •➢ ሼር // SHARE         ✧┈┈•◦●◈◎❖◎◈    ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
0
13
አዲስ ዝማሬ ማር ሚካኤል 💚@mzemur_orthodox💚 💛@mzemur_orthodox💛 ❤@mzemur_orthodox❤                 •➢ ሼር // SHARE         ✧┈┈•◦●◈◎❖◎◈    ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
0
14
አዲስ ዝማሬ ማር ሚካኤል 💚@mzemur_orthodox💚 💛@mzemur_orthodox💛 ❤@mzemur_orthodox❤                 •➢ ሼር // SHARE         ✧┈┈•◦●◈◎❖◎◈    ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
0
15
+3
የምስራች_ተወለደች_የልደታ_ለማርያም_መዝሙር_yemsrach_teweledech_best_et_9mC3yLo0if4.m4a
0
16
✞ ልደታ ለማርያም ✞ ልደታ ለማርያም ስምሽ ስንጠራ መላ አካላታችን ለመለመ አፈራ/2/ ከገነት የፈለቅሽ ልዩ መአዛችን የቃላችን ቃና ናርጎስ ወዛችን በጉዛችን ሁሉ ስምሽን አስከትለን እንቅፋት ሳይነካን/2/ ከእርስቱ እንገባለን ቃልኪዳን እንዳለ ስምሽን ለጠራ ዘወትር ይድናል ከክፋ መከራ ልደታ ለማርያም ስምሽን ስንቅ አድርገን ምን አለ ያጣነው/2/ አንቺን ተስፋ አድርገን በወንጌል አጸዶች ዙርያሽን ተከበሽ የዜማ አውአፍ ቀን ከሊት ሲቀኙሽ የዘካርያስ እጣን ምድርን ያሻተተ ነፍሳችን ተነጥቆ/2/ ካንቺ ሊኖር ሻተ እንደምን ያለ ክብር እንዴት ያለ ግርማ የጥበብ መገኛ የዜማ አውድማ የሚዘራ ወንጌል ከደጊቱ መሬት ሰላሳና ስልሳ/2/ የመቶ ፍሬው በእናት ፊት ማደግ ሰቆቃ የለበት ሳይጠይቁት ሰጪ የልብ አውቃ እመቤት ስምሽን ለመጥራት ለዚህ ያበቃሽን ድንግል ማርያም ሆይ/2/ ከቁጥር አታጉዲይን 💚@mzemur_orthodox💚 💛@mzemur_orthodox💛 ❤@mzemur_orthodox❤                 •➢ ሼር // SHARE         ✧┈┈•◦●◈◎❖◎◈    ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈    
0
17
💚@mzemur_orthodox💚 💛@mzemur_orthodox💛 ❤@mzemur_orthodox❤                 •➢ ሼር // SHARE         ✧┈┈•◦●◈◎❖◎◈    ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
0
18
+4
🔴_አዲስ_ዝማሬ_ተወለደች_ሰማይ_ዘማሪ_ዲያቆን_ሳይዛና_ጌታቸው_እና_ዘማሪ_ዶክተር_ኢዛና_ጌታMP3_16.mp3
0
19
+8
💚@mzemur_orthodox💚 💛@mzemur_orthodox💛 ❤@mzemur_orthodox❤                 •➢ ሼር // SHARE         ✧┈┈•◦●◈◎❖◎◈    ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
0
20
+5
💚@mzemur_orthodox💚 💛@mzemur_orthodox💛 ❤@mzemur_orthodox❤                 •➢ ሼር // SHARE         ✧┈┈•◦●◈◎❖◎◈    ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
0