cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ቤተ_ልሔም~Bethelhem

ገብተህ የማትወጣ ከሆነ ብቻ JOIN አድርግ! እርግጠኛ ነኝ ትወዱታላችኹ ተቀላቀሉን! ጥቅሙን ተቀላቅላችኹ ዕዩት፥ በተለይ አጫጭር አነቃቂ ጽሑፎች ይ ማ ር ካ ሉ! ወቅታዊ ጉዳይ አይታጣበትም... ከገባችኹ ትርፍ አላችኹ! TIKTok http://tiktok.com/@mekuriya19 ለመሳብና አስተያየት https://t.me/Proud24

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 640
Obunachilar
+224 soatlar
-27 kunlar
+6130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Check out ጥዑም አጭር ልቦለድ እና ግጥም: https://t.me/Teaumeachirlbwalde
Hammasini ko'rsatish...
ጥዑም አጭር ልቦለድ እና ግጥም

ከተለያዩ ደራሲያን የግጥም ወግ እና አጫጭር ልቦለድ በአጠቃላይ የተለያዩ ህይወት ያላቸው የጥበብ ስራዎች ይቀርብበታል ። በተጨማሪ የራሳቸውን የሆነ አጫጭር ልቦለድ እና ግጥም ያላችሁ በ Inbox አዋሩኝ ።

https://t.me/beauity123

Hammasini ko'rsatish...
መዝሙረ ዳዊት እስከ መዝሙር 10 ከነምልክቱ የቀረበ // #ethiopian #tewahedo #orthodox #mezmur #viral #trending #tiktok

መዝሙረ ዳዊት እስከ መዝሙር 10 ከነምልክቱ የቀረበ // #ethiopian #tewahedo #orthodox #mezmur #viral #trending #tiktokመዝሙረ ዳዊት እስከ መዝሙር 10 ከነምልክቱ የቀረበ /&#

የገብርኤል ዝማሬ ተጋበዙልኝ
Hammasini ko'rsatish...
3🥰 2
እየተከታተላችኹን ነው?Anonymous voting
  • አዎ!
  • አይ!
0 votes
እየተከታተላችኹኝ ነው?Anonymous voting
  • አዎ!
  • አይ!
0 votes
🛑 #ንነጽር_፻ |100| ሕጻናት በነበርን ጊዜ፥ የእግዚአብሔርን መኖር አናውቅም። ከእናትና ከአባታችን በቀር ማንም ጠባቂ እንደሌለን ነበር የምናውቀው። ከወላጆቻችን በላይ የምንቀርበውም ሆነ የምንወደው ማንም አልነበረም። ትንሽ ከፍ ስንል፥ ሰዎች "እግዚአብሔር፣ እግዚአብሔር' ሲሉ ስንሰማቸው 'እግዚአብሔር ማን ነው?' ብለን መጠየቅ ጀመርን። ከዚያም 'እግዚአብሔር አይታይም፥ ድምጹም አይሰማም እሱ ግን ለሁላችንም ያየናል። ጥሩም ሆነ መጥፎ ነገር ስናደርግ ይመለከተናል።' ተብሎ ስለሚመለስልን እግዚአብሔርን እንፈራው ነበር። ወደ ወጣትነት ስንሸጋገር፥ እግዚአብሔርን አወቅነው ግን መግለጥ ተሳነን። መኖሩንም አረጋገጥን ግን መፍራት ከበደን። ተቅበዘበዝን የምንይዘው፣ የምናየው ነገር በሙሉ እኛን አናስቆም አለ። ያኔ ልጅ እያለን እናትና አባታችንን እጅግ እንወድ የነበርነው መልካም ሕጻናቶች እዚህ ጋር ስንደርስ እነርሱን መሳደብና መምታት ጀመርን። ትንሽ ካደግን በኋላ እንፈራው የነበረውን እግዚአብሔር ወደ ጎን ገፍተር አደረግነው። ከዚያም አለፍንና፥ አባት ወይም እናት ወደ መሆን በቃን። ልጅም ኖረን። "ለልጆቻችን ስለ እግዚአብሔር መናገር እያለብን፤ ለእግዚአብሔር ስለ ልጆቻችን መናገር ጀመርን።" እኛ ላይ ደርሶ ያየነው አላዋቂነት ለልጆቻችንም ለማትረፍ በቃን። ከመንግሥቱና ከጽድቁ ይልቅ ስለ ልጆቻችን ማሰብ ጀመርን። ከእግዚአብሔር ራቅን። ከልጅነት እስከ ሽምግልና ድረስ ያለውን ዘመናችን እግዚአብሔርን ከመፍራትና ከመታዘዝ ይልቅ፥ በዓለም ዲስኩር ታጅበን፣ በብልጭልጭታው ታጭቀን፣ በዘፈን በዳንኪራው ተመስጠን፣ በዲያቢሎስ ሐሳብ ተውጠን ይኸው ዛሬም እዚያው አለን። ❝አምላካችን ሆይ እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደ በደላችን አይኹን!❞ ◍◍◍Join us on telegram @MekuriyaM
Hammasini ko'rsatish...
👍 2 1👌 1
👌 #ንነጽር_፺፱ ትሕትና ማለት ለካ ከልብ ዝቅ ማለት እንጂ ከላይ ከላይ ዝቅ ማለት አይደለም። ጣዕም አለው ለካ ትሕትና! ለዚያ ነዋ አባቶቻችን ራሳቸውን ዝቅ እያደረጉ ከእግዚአብሔር የሚመጣውን ጸጋ የሚጎናጸፉት! ይህንን ጽሑፍ ደርሷችኹ ማንበብ ከቻላችኹ በሕይወታችኹ ዛሬ አንድ ቁም ነገር ለመሥራት ብቁ እስኪ! የእውነት ከልቤ ልምከራችኹ ያለምንም ማጉረምረምና መሳቀቅ ከልብ ዝቅ ማለትን ተለማመዱ። ከልብ ዝቅ ማለትንና ትሕትናን ልትላበሱ ወስናችኹ እንደሆን አንድ መንገድ ልጠቁማችኹ ነው። ወዲህ ወድያ እየተረማመሰ የምታዩት ሰው ላይ ምንም ሐሳብ አይኑራችኹ። ከላይ ከፍ የሚያደርግ አንድ እግዚአብሔር መኖሩን ብቻ ልብ በሉ። ክርስቶስን በልባችኹ አንግሡት! እደግመዋለው!    የምታውቃቸውም ሆነ የሚያውቁህ ሰዎች ሁሉንም ጠቅለል አድርግና የሆነ ቦታ ስጣቸው። አዕምሮህ ውስጥ የእግዚአብሔርን ሥጦታዎችና ሀብቶች ብዛት እንዲመላለሱ ፍቀድ። እነዚያ ጸጋዎች በሙሉ ከትሕትና ሥር መቀመጣቸውን አገናዝብ። እናማ ሰዎች የፈለገ ነገር ያድርጉልህ/ያድርጉልህ፤ አንተ ግን ኢየሱስን በልብህ ዙፋን አስቀምጠውና መሬት መሬቱን ውደድና ከመሬት ተቀመጥ ትልቅ ክብር አትፈላልግ። ይኸውልህ ሰዎች ያልክ እንደሆነ ስለ አንተ አይገዳቸውም። እመነኝ ብትራብም ሆነ ብትጠማ ከልቡ እኔን የሚልህ ልታገኝ አትችልም! ስለዚህ ከልብህ ዝቅ በልና በእግዚአብሔር ታመን እንጂ! ያኔ ከልብ ዝቅ ማለትን ክብርን እንደሚሰጥ፤ ትሕትና ደግሞ የተለየ ደስታና ሰላም እንዳለው አይቶ መጓዝ ብቻ ነው! 'በጊዜው ከፍ ለማለት ለጊዜው ዝቅ ማለት'ን ይበጃልና ዝቅ በል ዝቅቅቅ! ◎●●Join us on telegram        @MekuriyaM
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
እንተጋገዝ እንጂ ወገን SUNSCRIBE እያደረጋችኹ ከቻላችኹ ደግሞ እያስደረጋችኹ🙏
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Hammasini ko'rsatish...
በሚገርም ሁኔታ ግንቦት ፩፪ አከበርን እርሶም በረከቱን ይካፈሉ #mezmur #ethiopia #ethiopian #trending #christian #orthodox

በሚገርም ሁኔታ ግንቦት ፩፪ አከበርን እርሶም በረከቱን ይካፈሉ #mezmur #ethiopia #ethiopian #trending #christian #orthodox #viral #mezmur #ethiopia #ethiopian #foryou #tiktok #ethiopianmusic #shortvideos #eotc #shortvideo እንኳን አደረሳቹ #youtube #shorts #viral #ethiopian #orthodox #christian #tewahedo ኦ በሚገርም ሁኔታ ግንቦት ፩፪ አከበርን እርሶም በረከቱን ይካፈሉ #mezmur #ethiopia #ethiopian #trending #christian #orthodox #ethiopia #tiktok #viral #orthodox #tewahdo #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #viral #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አቡነ_አሮን #፩ሀይማኖት #ማህበረ #mezmur #ethiopiaorthodox #orthodoc #ማርያም #ማህቶት #ድንቅልጆች #እሸቱመለሰ #donkey #old ethiopian #mezmurorthodox #mezmurenonstop #mezmur_orthodox_ethiopian_ethiopian_orthodox_mezmur_ethiopian_drama_adey_drama #ethiopianmusic #ethiopiannews #ethiopiantiktok #ኢትዮጵያ #ኦርቶዶክ_ተዋህዶ_መዝሙር #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ shorts, short, ethiopia, ethiopian, tiktok, viral, views, eotc, music, mezmur, orthodox, tewahido, ethiopia orthodox, amharic, eds, news, ኦርቶዶክስ, ኢትዮጵያ, መዝሙር, ተዋህዶ, ethiopian orthodox mezmur, ethiopian orthodox tewahido ethiopian orthodox tewahedo church || #ethiopian #shorts #orthodox #viral #tiktok 👉በዚህ ቻናል ላይ አዳዲስ መዝሙሮችና ስብከቶች ማግኘት ይችላሉ 🙏🙏🙏 ።      ➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ 😇😇😇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 ቻናላችንን subscribe ያድርጉ 👈 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ethiopian orthodox mezmur, ethiopian orthodox mezmur 2023, ethiopian orthodox sibket, ethiopian orthodox mezmur tewodros yosef, ethiopian orthodox church, ethiopian orthodox kidase, ethiopian orthodox mezmur abel mekbib new, ethiopian orthodox mezmur new, ethiopian orthodox wedding, ethiopian orthodox mezmur mirtnesh, ethiopian orthodox abatachin hoy, ethiopian orthodox abune zebesemayat, ethiopian orthodox abune abraham, ethiopian orthodox argano, ethiopian orthodox amharic mezmur, ethiopian orthodox amharic bible audio, ethiopian orthodox ark of covenant, ethiopian orthodox aba girma #ethiopianorthodoxtewahedochurch ,  #ethiopia ,  #habesha ,  #ethiopianorthodox ,  #ethiopian ,  #orthodox ,  #ethiopians ,  #tewahedo ,  #eritrea ,  #lalibela ,  #ethio ,  #addisababa ,  #orthodoxchristian ,  #ethiopianwomen ,  #ethiopianorthodoxchurch ,  #habeshas ,  #eritreanorthodox ,  #eotc ,  #orthodoxchurch ,  #eritrean ,  #ethiopiancoffee ,  #ethiopianculture ,  #christian ,  #reviewethio ,  #orthodoxy ,  #ethiopiantravel ,  #ethiopianfood ,  #ethiofollow ,  #ethiopianbeauty ,  #church , #mezmur , #short , #viral , #shortvideo , #shorts , #viralshort , #foryou ,  #fyp , #subscribe ,  #tiktok @marusya_outdoors @-mahtot @comedianeshetu @MrBeastGaming #ethiopian #shorts #orthodox #viral #tiktok #ethiopian #shorts #orthodox #viral #tiktok #ethiopianorthodoxtewahedochurch #ethiopia #habesha #ethiopianorthodox #ethiopian #orthodox #ethiopians #tewahedo #eritrea #lalibela #ethio #addisababa #orthodoxchristian #ethiopianwomen #ethiopianorthodoxchurch #habeshas #eritreanorthodox #eotc #orthodoxchurch #eritrean #ethiopiancoffee #ethiopianculture #christian #reviewethio #orthodoxy #ethiopiantravel #ethiopianfood #ethiofollow #ethiopianbeauty #church #mezmur #short #viral #shortvideo #shorts #viralshort #foryou #fyp #subscribe #tiktok

#የኔ_ትውልድ_ባለውለታውን_ያሳክማል "ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ ታሟል" ብዙዎቻችንን ወደ መንፈሳዊ መንገድ የመራን፣ በሐጢአት የገገረውን ዓለት ልባችንን በመንፈሳዊ መዝሙሮቹ ያቀለጠልን፣ ልንጠፋ ጫፍ ስንደርስ በሚስረቀረቅ ድምፁ የመለሰን፣ በአገልግሎቱ አዋጅ ነጋሪ የሆነ፣ መዝሙሩ ወደ ጸሎት ያደገለት ታላቁ አባታችን ሊቀ መዘምራን ኪነ ጥበብ ወልደ ቂርቆስ ሕክምና ይፈልጋል። ጠንካራ ቤተ ክህነት ቢኖረን ኖሮ ይህ የቤተ ክርስቲያን ባለውለታ መታከሚያ ባላጣ ነበር። ዳሩ ግን...ሆድ ይፍጀው። እኛ የመዝሙራቱ ተጠቃሚዎች ግን ባለውለታችንን አንተውም። ዘማሪ ኪነጥበብ ወልደ ቂርቆስን ለማሳከም እንቅስቃሴ ተጀምሯል። ....እነሆ በረከት! መርዳት የማትችሉ በማጋራት ተባበሩ። ድጋፋችንን አድርገን ወዳጅነታችንን እንግለጥ CBE 1000481007287 KINETIBEB W/KIRKOS W/MESKEL CMC Michael Branch
Hammasini ko'rsatish...