Emad books
ማንበብ ሙሉ ሠው ያደርጋል ።
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
269
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
Yetelayayu pazlus sukasen gebtwale mazeze teselalasu @Emadbooks
Repost from Jafer Books 📚
Photo unavailableShow in Telegram
የዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ አዲስ መጽሐፍ ለንባብ በቃ ::
" የብርሃን እናት " የተሰኘው የዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ መጽሐፍ ለንባብ በቃ ::
" ዛሬ ምስኪንና ተመጽዋች የሆነችው ኢትዮጵያ ለዚህ ሁሉ ችግር መድሐኒትና የመፍትሔም ምሳሌ ትሆን ዘንድ ነበር ጥንት የተፈጠረችው :: ለዚህ በቆዳ ቀለም ፣ በዘርና በሃይማኖት ለምትጫረስ ዓለም አንድ የመሆን ምሳሌና መፍትሔ ነበር መሰረቷ :: ዛሬ ግን ያ መሆን አልተቻለም :: እናንተ ልጆቿ በነፍሳችሁ በማንነታችሁ ላይ በርትታችሁ ስትሰለጥኑ እሷንም ወደ መሰረቷ ትመልሷታላችሁ :: ያኔ ዓለም ለኢትዮጵያ ከምትሰጠው በላይ ኢትዮጵያ ለዓለም የምታበረክተው ይበዛል :: "
ከመጽሐፉ ውስጥ ገጽ የተወሰደ
የዓለማየሁ ዋሴ " ሚተራሊዮን " የተሰኘው አዲስ መጽሐፉ ለንባብ በቃ ::
ዓለማየሁ ዋሴ
እመጓ
ዝጎራ
መርበብት
ሰበዝ
በተሰኙት መጻሕፍቱ ይታወቃል ::
ሽያጭ ላይ ነን !!
@jafbok
Jafre books saresare gudana tekure anebesa te/ bate fete lafete enegegalene yemetu yegubegune
Jafre book story new work sarsare tkure anbsa te/bate fete lafete
18.60 MB
Boshqa reja tanlang
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.