ሀበሻ ሜም
Kanalga Telegram’da o‘tish
365 ቀናቶች በሳቅ እናሳልፍ * እንኳን ደህና መጡ ሀሳብ አስተያየት በዚ ማሳወቅ ይችላሉ 👇👇 @Ethiopian_Family_bot ሽንት አስጨራሽ ቀልዶቻችን ፍርፍርብሎ ለመገልፈጥ ከፈለጉ ይቀላቀሉን join፤ - #ኡፍ_አለቀ
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
1 635
Obunachilar
+124 soatlar
-67 kun
-430 kun
Postlar arxiv
1 635
👉በአማካኝ ሲሰላ አንድ የዘመናዊ ተንቀሳቃሽ ስልክ ተጠቃሚ ስልኩን የሚያንሸራትተው(scroll) በአመት በአማካኝ 8.2 ኪሎ ሜትር ይደርሳል።
1 635
ይህን ያውቁ ይሆን?
በሎስ አንጀለስ፣ ኒውዮርክ ዴንማረክ አሁን የዶሮ ዳይፐር እየተሸጠ ይገኛል፡፡ የአንዱ ዋጋ 18 ዶላር ሲሆን ባለቤቷ በአሁኑ ሰአት አዋጭ ቢዝነስ ነው ብላለች፡፡በቀን ቢያንስ 1000 የዶሮ ዳይፐር እየተሸጠላት ነው::🐣
1 635
👉በካናዳ ሃገር ሁድሰን ቤይ የሚባል ቦታ የመሬት ስበት አቅሙ ከሌላው የአለም ክፍል በጣም ዝቅተኛ ነው። ወደ መሬት የሚስብህ ሃይል ዝቅተኛ ስለሆነ ከመሬት ብዙ ሳትርቅ አየር ላይ እየተንሳፈፍክ መጓዝ ያስችልሃል።
1 635
👉አለም አቀፋዊ እውቅና ያገኘው GODS MUST BE CRAZY የተሰኘው ፊልም ላይ የተወነው ተዋናይ የተከፈለው 300$ ብቻ ነው፤ ፊልሙ ግን ከ60 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ አስገኝቷል።
1 635
አውስትራሊያዊ ዜግነት ያለው JARRAD YOUNG እንደ ኤሮፓውያን አቆጣጠር በ ሰኔ 19 2020 አመተ ምህረት በ 1 ሰአት ውስጥ 2919 push up በመስራት ስሙን በአለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ማስፈር የቻለ እስፖርተኛ ነው!!!
1 635
👉አሜሪካ ለውትድርና ያሰለጠነቻቸው 36 ዶልፊኖች 🐬 በአንድ ተኩስ ሰውን መግደል የሚችሉ መርዛማ መሳሪያዎችን አስታጥቃቸው ነበር፡፡😱 ቢሆንም ግን 36ቱም ዶልፊኖች መሳሪያቸውን እንደያዙ ጠፍተዋል፡፡😂
1 635
👉በ2011 አንድ የ99 ዓመት ጣልያናዊ አዛውንት የ96 ዓመት የእድሜ ባለፀጋ ሚስታቸውን ፈተው ነበር:: የፍቺው ምክንያት ደግሞ በ1940 አካባቢ ሚስት ሲፃፃፉ የነበረውን የፍቅር ደብዳቤ ባል በማግኘታቸው ነው 💔
1 635
👉ሩሲያ ውስጥ በሬዎች እንዲሁም ላሞች በVR ሳር እየጋጡ እንደሆነ እንዲታያቸው ተደርጎ በሬዎቹ እና ላሞቹ አየር ሲያላምጡ ነው ሚውሉት😏
1 635
👉በቻይና ሃገር የኮሌጅ (የዩኒቨርስቲ) መግቢያ ፈተና ስትኮርጅ ከተገኘህ የ7 አመት እስር ይጠብቅሃል። መኮረጅ በቻይና የሀገር ንቀት ተደርጎ ነው የሚቆጠረው።
1 635
👉የልብ ምት ማዳመጫ መሳሪያ ሃሳቡ የመጣው አንድ ዶክተር የልብ ምት ለማዳመጥ ሁሌ የሴቶች ራቆት ደረት ላይ ጆሮውን ማድረግ ስላስጠላው ለራሱ መፍትሄ ብሎ ነው ይሄን ሃሳብ ያመጣው።
☆ለአብዛኛው ግኝት ምክንያት ሴቶች ናቸው😂😊
1 635
እሷ = ስንት ነው ፍየሉ ?
ነጋዴ = 5000 ብር
እሷ = 1000 ጨምሬ አህያ አልገዛም እንዴ!
.
.
.
.
.
.
.
ነጋዴ = የሚጣፍጥሽን አንቺ ታውቂያለሽ
😂😂
