cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Hawassa university

This Channel is created for Education Purpose only. Freshman students will get information. Hence, we will share each and every important informations through this channel.

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
8 354
Obunachilar
-924 soatlar
-107 kunlar
+4930 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
The Pad Collection Program was a resounding success in both the main campus and the IOT campus of Hawassa University. Merahit would like to express its heartfelt gratitude to all those who contributed to the success of this program. We would like to extend our sincere thanks to the university clubs, staff, and volunteers who were instrumental in making this program a triumph. In total, the Pad Collection Program generated 14,000 birr, which will be used to support the initiative. #merahit @merahitclub #I_am_my_sisters_keeper
3280Loading...
02
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_336262237 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
4680Loading...
03
https://t.me/cexio_tap_bot?start=1716399236391555 CEXP tokens farming major upgrade! Two is better than one!  Join my squad, and let's double the fun (and earnings 🤑)! CEX.IO Power Tap! 🚀
4440Loading...
04
https://t.me/hamster_kombat_Bot/start?startapp=kentId336262237
4431Loading...
05
https://t.me/hugadssachannel
7690Loading...
06
የገቨርናንስና ልማት ጥናት ተማሪዎች ማህበር በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተመሰረተ:: *//*** ግንቦት 22/2016 ዓም የዘርፉ ባለሙያዎች በጋራና በትብብር እንዲሰሩ ያስችላል በሚል የተቋቋመው ማህበር የምስረታ  መርሐግብር በክብር እንግዶች የህይወት ተሞክሮና የማነቃቂያ ንግግር ግንቦት 21/2016 ዓ.ም በዋናው ግቢ የአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ተካሂዷል። የህግና ገቨርናንስ ኮሌጅ ዲን ዶ/ር ደብረወርቅ ደበበ መርሐግብሩን ባስጀመሩበት ንግግራቸው እንደገለጹት በሀገር አቀፍና በዩኒቨርሲቲ ደረጃ በርካታ የሙያ ማህበራት እንደሚገኙና እነኚሁ ማህበራት በቀጥታ በቀለም ትምህርት ከሚገኘው እውቀት በተጨማሪ የተለያዩ ልምዶችና ተሞክሮዎች ማግኛ መንገድ በመሆን እያገለገሉ እንደሆነ ገልፀዋል። "የገቨርናንስና ልማት ጥናት ተማሪዎች ማህበር" በራሳቸው በኮሌጁ ተማሪዎች ተነሳሽነት የተቋቋመ መሆኑን ያነሱት ዲኑ በዚሁ የሙያ ዘርፍ የሚሰሩ አካላትን በማቀራረብና የተሻለ ስራን መስራት እንዲችሉ በማድረግ ረገድ ተጨባጭ ስራ ይሰራል ብለው እንደሚያምኑ ተናግረዋል። የሲዳማ ልማት ኮርፖሬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ ታሪኩ ለማ በመድረኩ ተገኝተው የህይወት ልምዳቸውን ባጋሩበት ወቅት እንደገለጹት ሁልጊዜም አዳዲስ ማህበራትና ተቋማት ሲመሰረቱ ፈተናዎች እንደሚገጥማቸውና በቀላሉ ሀሳቦቻቸውን የሚገዙ አባላት ለማግኘት የሚቸገሩ ቢሆንም ሰዎች ግን ለሚይዙት ሀሳብና ለሚከተለሉት አላማ ጽናትና ቁርጠኝነት ካላቸው ወደ ስኬት መድረሳቸው የማይቀር መሆኑን ገልጸዋል። አቶ ታሪኩ አክለውም ሀገራችን ወጣትና አዳዲስ ሀሳብ ያላቸው መሪዎችን የምትፈልግበት ጊዜ ላይ እንደመገኘቷ መሰል የሙያ ማህበራት በእውቀትና በክህሎት የበቁ አመራሮችን ለማፍራት ጉልህ ድርሻ እንደሚጫወቱ ተናግረዋል።
6230Loading...
07
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ አካቶ ትግበራ ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ምህረት ገነነ በበኩላቸው የኮሌጁ ተማሪዎች ይህንን የሙያ ማህበር ለማቋቋም የሄዱበት ርቀት ብበዙ የሚያስመሰግናቸው መሆኑን አንስተው ማህበሩና አባላቶቹ የተሰጡትን ስራዎች በታማኝነትና በመሰጠት ከሰሩ የሚፈለገውን ለውጥ ማምጣት እንደሚችሉ ያላቸውን እምነት ገልጸዋል። ማህበሩ ከአካታችነት አንጻር ጠንካራ ስራዎችን መስራት እንዳለበት ያነሱት ወ/ሮ ምህረት በተለይም ሴቶችን ወደ አመራር ቦታ በማምጣትና አቅማቸውን በማሳደግ ምሳሌ መሆን ይጠበቅበታል ብለዋል። የማህበሩ ፕሬዚደንት ተማሪ ቶሌራ ሙሉጌታ ስለማህበሩ አጠቃላይ ያደረገ ሲሆን "ብቁ የሆነ አመራር ቀጣይነት ላለው ልማት" በሚል መሪ ቃል የሚመራና በአላማ ደረጃ የአካዳሚክ ድጋፍ ማድረግ፣ የማጠናከሪያ ወርክሾፖችን ማዘጋጀት፣ ሙያዊ እድገትን ማገዝ እንዲሁም የምርምር እድሎችን ማመቻቸትና የማህበረሰባዊ ተሳትፎን ማሳደግ ላይ እንደሚሰራ ገልጽዋል። የማህበሩ ራዕይ በሚቀጥሉት አምስት አመታት ውስጥ በኢትዮጵያ ደረጃ በዘርፉ ግንባር ቀደም ማህበር መሆን መሆኑን ያነሳው ተማሪ ቶሌራ ይህንን ለማሳካት የአካዳሚክ ልህቀትን በማጎልበት፣ በስነ-ምግባር የታነጸ አመራርን ማስተዋወቅና ዘላቂ ልማትን በአዲስ የምርምርና የጥብቅና ተሳትፎ መስራትን እንደ ተልዕኮ መያዙን ጨምሮ ተናግሯል።                      ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ                     ሁሌም ለልህቀት!             ሊያገኙን ቢፈልጉ:- * Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University?mibextid=ZbWKwL Website: https://www.hu.edu.et Telegram: https://t.me/HUCommunicationsoffice Email: [email protected] Telephone: +251462205168 P. O. Box: 05, Hawassa
7360Loading...
08
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ አካቶ ትግበራ ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ምህረት ገነነ በበኩላቸው የኮሌጁ ተማሪዎች ይህንን የሙያ ማህበር ለማቋቋም የሄዱበት ርቀት ብበዙ የሚያስመሰግናቸው መሆኑን አንስተው ማህበሩና አባላቶቹ የተሰጡትን ስራዎች በታማኝነትና በመሰጠት ከሰሩ የሚፈለገውን ለውጥ ማምጣት እንደሚችሉ ያላቸውን እምነት ገልጸዋል። ማህበሩ ከአካታችነት አንጻር ጠንካራ ስራዎችን መስራት እንዳለበት ያነሱት ወ/ሮ ምህረት በተለይም ሴቶችን ወደ አመራር ቦታ በማምጣትና አቅማቸውን በማሳደግ ምሳሌ መሆን ይጠበቅበታል ብለዋል። የማህበሩ ፕሬዚደንት ተማሪ ቶሌራ ሙሉጌታ ስለማህበሩ አጠቃላይ ያደረገ ሲሆን "ብቁ የሆነ አመራር ቀጣይነት ላለው ልማት" በሚል መሪ ቃል የሚመራና በአላማ ደረጃ የአካዳሚክ ድጋፍ ማድረግ፣ የማጠናከሪያ ወርክሾፖችን ማዘጋጀት፣ ሙያዊ እድገትን ማገዝ እንዲሁም የምርምር እድሎችን ማመቻቸትና የማህበረሰባዊ ተሳትፎን ማሳደግ ላይ እንደሚሰራ ገልጽዋል። የማህበሩ ራዕይ በሚቀጥሉት አምስት አመታት ውስጥ በኢትዮጵያ ደረጃ በዘርፉ ግንባር ቀደም ማህበር መሆን መሆኑን ያነሳው ተማሪ ቶሌራ ይህንን ለማሳካት የአካዳሚክ ልህቀትን በማጎልበት፣ በስነ-ምግባር የታነጸ አመራርን ማስተዋወቅና ዘላቂ ልማትን በአዲስ የምርምርና የጥብቅና ተሳትፎ መስራትን እንደ ተልዕኮ መያዙን ጨምሮ ተናግሯል። ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሁሌም ለልህቀት! ሊያገኙን ቢፈልጉ:- ***** Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University?mibextid=ZbWKwL Website: https://www.hu.edu.et Telegram: https://t.me/HUCommunicationsoffice Email: [email protected] Telephone: +251462205168 P. O. Box: 05, Hawassa
5340Loading...
09
የገቨርናንስና ልማት ጥናት ተማሪዎች ማህበር በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተመሰረተ:: ***//***** ግንቦት 22/2016 ዓም የዘርፉ ባለሙያዎች በጋራና በትብብር እንዲሰሩ ያስችላል በሚል የተቋቋመው ማህበር የምስረታ  መርሐግብር በክብር እንግዶች የህይወት ተሞክሮና የማነቃቂያ ንግግር ግንቦት 21/2016 ዓ.ም በዋናው ግቢ የአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ተካሂዷል። የህግና ገቨርናንስ ኮሌጅ ዲን ዶ/ር ደብረወርቅ ደበበ መርሐግብሩን ባስጀመሩበት ንግግራቸው እንደገለጹት በሀገር አቀፍና በዩኒቨርሲቲ ደረጃ በርካታ የሙያ ማህበራት እንደሚገኙና እነኚሁ ማህበራት በቀጥታ በቀለም ትምህርት ከሚገኘው እውቀት በተጨማሪ የተለያዩ ልምዶችና ተሞክሮዎች ማግኛ መንገድ በመሆን እያገለገሉ እንደሆነ ገልፀዋል። "የገቨርናንስና ልማት ጥናት ተማሪዎች ማህበር" በራሳቸው በኮሌጁ ተማሪዎች ተነሳሽነት የተቋቋመ መሆኑን ያነሱት ዲኑ በዚሁ የሙያ ዘርፍ የሚሰሩ አካላትን በማቀራረብና የተሻለ ስራን መስራት እንዲችሉ በማድረግ ረገድ ተጨባጭ ስራ ይሰራል ብለው እንደሚያምኑ ተናግረዋል። የሲዳማ ልማት ኮርፖሬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ ታሪኩ ለማ በመድረኩ ተገኝተው የህይወት ልምዳቸውን ባጋሩበት ወቅት እንደገለጹት ሁልጊዜም አዳዲስ ማህበራትና ተቋማት ሲመሰረቱ ፈተናዎች እንደሚገጥማቸውና በቀላሉ ሀሳቦቻቸውን የሚገዙ አባላት ለማግኘት የሚቸገሩ ቢሆንም ሰዎች ግን ለሚይዙት ሀሳብና ለሚከተለሉት አላማ ጽናትና ቁርጠኝነት ካላቸው ወደ ስኬት መድረሳቸው የማይቀር መሆኑን ገልጸዋል። አቶ ታሪኩ አክለውም ሀገራችን ወጣትና አዳዲስ ሀሳብ ያላቸው መሪዎችን የምትፈልግበት ጊዜ ላይ እንደመገኘቷ መሰል የሙያ ማህበራት በእውቀትና በክህሎት የበቁ አመራሮችን ለማፍራት ጉልህ ድርሻ እንደሚጫወቱ ተናግረዋል።
6010Loading...
10
HUGaDSSA Launching Program
4000Loading...
11
We are excited to announce the launching ceremony of the Hawassa University Governance and Development Studies Students Association(HUGaDSSA)🎉🎉. The event will take place on 21/09/2016 E.C at 7:30 in main campus Africa Union Hall. Join us as we celebrate the establishment of this new association....being the member of this great association have important credit. There will be _ speeches😮 performances💯 networking opportunities👍 membership registration👏 We look forward to seeing you there!🎉 👉https://t.me/hugadssachannel
2850Loading...
12
HUGaDSSA Launching Program
7301Loading...
13

2790Loading...
The Pad Collection Program was a resounding success in both the main campus and the IOT campus of Hawassa University. Merahit would like to express its heartfelt gratitude to all those who contributed to the success of this program. We would like to extend our sincere thanks to the university clubs, staff, and volunteers who were instrumental in making this program a triumph. In total, the Pad Collection Program generated 14,000 birr, which will be used to support the initiative. #merahit @merahitclub #I_am_my_sisters_keeper
Hammasini ko'rsatish...
https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_336262237 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
Hammasini ko'rsatish...
https://t.me/cexio_tap_bot?start=1716399236391555 CEXP tokens farming major upgrade! Two is better than one!  Join my squad, and let's double the fun (and earnings 🤑)! CEX.IO Power Tap! 🚀
Hammasini ko'rsatish...
CEX.IO Power Tap

🤩 Farm CEXP tokens and earn rewards! CEX.IO App makes it simple and secure to buy, exchange, and store cryptocurrencies

Hammasini ko'rsatish...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

Hammasini ko'rsatish...
HUGaDSSA (HU Governance and Development Studies Students' Association)

A channel that aims to connect GaDS Students of all years with a sense of unity and to exchange information. For more contact : @Tolera_Mulugeta @Yeamlaksira_Samuel @Yael_Tewodros 👉

https://t.me/hugadssagroup

የገቨርናንስና ልማት ጥናት ተማሪዎች ማህበር በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተመሰረተ:: *//*** ግንቦት 22/2016 ዓም የዘርፉ ባለሙያዎች በጋራና በትብብር እንዲሰሩ ያስችላል በሚል የተቋቋመው ማህበር የምስረታ  መርሐግብር በክብር እንግዶች የህይወት ተሞክሮና የማነቃቂያ ንግግር ግንቦት 21/2016 ዓ.ም በዋናው ግቢ የአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ተካሂዷል። የህግና ገቨርናንስ ኮሌጅ ዲን ዶ/ር ደብረወርቅ ደበበ መርሐግብሩን ባስጀመሩበት ንግግራቸው እንደገለጹት በሀገር አቀፍና በዩኒቨርሲቲ ደረጃ በርካታ የሙያ ማህበራት እንደሚገኙና እነኚሁ ማህበራት በቀጥታ በቀለም ትምህርት ከሚገኘው እውቀት በተጨማሪ የተለያዩ ልምዶችና ተሞክሮዎች ማግኛ መንገድ በመሆን እያገለገሉ እንደሆነ ገልፀዋል። "የገቨርናንስና ልማት ጥናት ተማሪዎች ማህበር" በራሳቸው በኮሌጁ ተማሪዎች ተነሳሽነት የተቋቋመ መሆኑን ያነሱት ዲኑ በዚሁ የሙያ ዘርፍ የሚሰሩ አካላትን በማቀራረብና የተሻለ ስራን መስራት እንዲችሉ በማድረግ ረገድ ተጨባጭ ስራ ይሰራል ብለው እንደሚያምኑ ተናግረዋል። የሲዳማ ልማት ኮርፖሬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ ታሪኩ ለማ በመድረኩ ተገኝተው የህይወት ልምዳቸውን ባጋሩበት ወቅት እንደገለጹት ሁልጊዜም አዳዲስ ማህበራትና ተቋማት ሲመሰረቱ ፈተናዎች እንደሚገጥማቸውና በቀላሉ ሀሳቦቻቸውን የሚገዙ አባላት ለማግኘት የሚቸገሩ ቢሆንም ሰዎች ግን ለሚይዙት ሀሳብና ለሚከተለሉት አላማ ጽናትና ቁርጠኝነት ካላቸው ወደ ስኬት መድረሳቸው የማይቀር መሆኑን ገልጸዋል። አቶ ታሪኩ አክለውም ሀገራችን ወጣትና አዳዲስ ሀሳብ ያላቸው መሪዎችን የምትፈልግበት ጊዜ ላይ እንደመገኘቷ መሰል የሙያ ማህበራት በእውቀትና በክህሎት የበቁ አመራሮችን ለማፍራት ጉልህ ድርሻ እንደሚጫወቱ ተናግረዋል።
Hammasini ko'rsatish...
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ አካቶ ትግበራ ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ምህረት ገነነ በበኩላቸው የኮሌጁ ተማሪዎች ይህንን የሙያ ማህበር ለማቋቋም የሄዱበት ርቀት ብበዙ የሚያስመሰግናቸው መሆኑን አንስተው ማህበሩና አባላቶቹ የተሰጡትን ስራዎች በታማኝነትና በመሰጠት ከሰሩ የሚፈለገውን ለውጥ ማምጣት እንደሚችሉ ያላቸውን እምነት ገልጸዋል። ማህበሩ ከአካታችነት አንጻር ጠንካራ ስራዎችን መስራት እንዳለበት ያነሱት ወ/ሮ ምህረት በተለይም ሴቶችን ወደ አመራር ቦታ በማምጣትና አቅማቸውን በማሳደግ ምሳሌ መሆን ይጠበቅበታል ብለዋል። የማህበሩ ፕሬዚደንት ተማሪ ቶሌራ ሙሉጌታ ስለማህበሩ አጠቃላይ ያደረገ ሲሆን "ብቁ የሆነ አመራር ቀጣይነት ላለው ልማት" በሚል መሪ ቃል የሚመራና በአላማ ደረጃ የአካዳሚክ ድጋፍ ማድረግ፣ የማጠናከሪያ ወርክሾፖችን ማዘጋጀት፣ ሙያዊ እድገትን ማገዝ እንዲሁም የምርምር እድሎችን ማመቻቸትና የማህበረሰባዊ ተሳትፎን ማሳደግ ላይ እንደሚሰራ ገልጽዋል። የማህበሩ ራዕይ በሚቀጥሉት አምስት አመታት ውስጥ በኢትዮጵያ ደረጃ በዘርፉ ግንባር ቀደም ማህበር መሆን መሆኑን ያነሳው ተማሪ ቶሌራ ይህንን ለማሳካት የአካዳሚክ ልህቀትን በማጎልበት፣ በስነ-ምግባር የታነጸ አመራርን ማስተዋወቅና ዘላቂ ልማትን በአዲስ የምርምርና የጥብቅና ተሳትፎ መስራትን እንደ ተልዕኮ መያዙን ጨምሮ ተናግሯል።                      ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ                     ሁሌም ለልህቀት!             ሊያገኙን ቢፈልጉ:- * Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University?mibextid=ZbWKwL Website: https://www.hu.edu.et Telegram: https://t.me/HUCommunicationsoffice Email: [email protected] Telephone: +251462205168 P. O. Box: 05, Hawassa
Hammasini ko'rsatish...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

Repost from Hawassa University
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ አካቶ ትግበራ ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ምህረት ገነነ በበኩላቸው የኮሌጁ ተማሪዎች ይህንን የሙያ ማህበር ለማቋቋም የሄዱበት ርቀት ብበዙ የሚያስመሰግናቸው መሆኑን አንስተው ማህበሩና አባላቶቹ የተሰጡትን ስራዎች በታማኝነትና በመሰጠት ከሰሩ የሚፈለገውን ለውጥ ማምጣት እንደሚችሉ ያላቸውን እምነት ገልጸዋል። ማህበሩ ከአካታችነት አንጻር ጠንካራ ስራዎችን መስራት እንዳለበት ያነሱት ወ/ሮ ምህረት በተለይም ሴቶችን ወደ አመራር ቦታ በማምጣትና አቅማቸውን በማሳደግ ምሳሌ መሆን ይጠበቅበታል ብለዋል። የማህበሩ ፕሬዚደንት ተማሪ ቶሌራ ሙሉጌታ ስለማህበሩ አጠቃላይ ያደረገ ሲሆን "ብቁ የሆነ አመራር ቀጣይነት ላለው ልማት" በሚል መሪ ቃል የሚመራና በአላማ ደረጃ የአካዳሚክ ድጋፍ ማድረግ፣ የማጠናከሪያ ወርክሾፖችን ማዘጋጀት፣ ሙያዊ እድገትን ማገዝ እንዲሁም የምርምር እድሎችን ማመቻቸትና የማህበረሰባዊ ተሳትፎን ማሳደግ ላይ እንደሚሰራ ገልጽዋል። የማህበሩ ራዕይ በሚቀጥሉት አምስት አመታት ውስጥ በኢትዮጵያ ደረጃ በዘርፉ ግንባር ቀደም ማህበር መሆን መሆኑን ያነሳው ተማሪ ቶሌራ ይህንን ለማሳካት የአካዳሚክ ልህቀትን በማጎልበት፣ በስነ-ምግባር የታነጸ አመራርን ማስተዋወቅና ዘላቂ ልማትን በአዲስ የምርምርና የጥብቅና ተሳትፎ መስራትን እንደ ተልዕኮ መያዙን ጨምሮ ተናግሯል። ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሁሌም ለልህቀት! ሊያገኙን ቢፈልጉ:- ***** Facebook: https://www.facebook.com/Hawassa.University?mibextid=ZbWKwL Website: https://www.hu.edu.et Telegram: https://t.me/HUCommunicationsoffice Email: [email protected] Telephone: +251462205168 P. O. Box: 05, Hawassa
Hammasini ko'rsatish...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

👍 3