cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Tikvah-University

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
3 100
Obunachilar
+424 soatlar
+337 kunlar
+2530 kunlar
Post vaqtlarining boʻlagichi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Nashrni tahlil qilish
PostlarKo'rishlar
Ulashishlar
Ko'rish dinamikasi
01
ወንድ ልጅ የወለደለችው የ8ኛ ክፍል ተፈታኝ ሐና ደሳለኝ በመሪ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በማታው መርሐግብር ተማሪ ናት፡፡ ባለትዳር የሆነችው ተማሪ ሐና፤ የመጀመሪያ ቀን የ8ኛ ክፍል ፈተናዋን ከተፈተነች በኋላ ትላንትና ማታ በድንገት ምጧ መምጣቱን ተከትሎ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ በመሔድ ወንድ ልጅ በሰላም ተገላግላለች፡፡ ፈተናዬን ሳልጨርስ አላቋርጥም በማለት የምጥ ድካሟ ገና በአግባቡ ሳይሽር የሁለተኛ ቀን ፈተናዋን በፈተና ጣቢያ አሰተባባሪዎች እገዛ ወስዳለች፡፡ #አአትቢ @tikvahuniversity
1270Loading...
02
በአዲስ አበባ የ2016 ዓ.ም ከተማ አቀፍ የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መጠናቀቁ ተገለጸ። ፈተናው በከተማዋ በሚገኙ 182 የፈተና ጣቢያዎች ለሁለት ቀናት ተሰጥቶ በሰላም መጠናቀቁን የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል። ፈተናውን ለመውሰድ ከተመዘገቡ ተማሪዎች መካከል 99 በመቶ የሚሆኑት መፈተናቸውን በቢሮው የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክተር ዲናኦል ጫላ ተናግረዋል። ፈተናው በአማርኛ ስርዓተ ትምህርት ለተማሩ ተማሪዎች በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሁም የአፋን ኦሮሞ ስርዓተ ትምህርት ተማሪዎች በስምንት የትምህርት አይነቶች መሰጠቱን ገልፀዋል። የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 12 እስከ 14/2016 ዓ.ም በመዲናዋ ይሰጣል። @tikvahuniversity
1760Loading...
03
#AddisAbabaUniversity #FacultyPromotions አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ12 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ በተቋሙ ሴኔት ተገምግሞ የቀረቡለትን የ12 ምሁራን የማዕረግ ዕድገት አፅድቋል፡፡ ምሁራኑ በማስተማር ውጤታማነት፣ ባሳተሟቸው ጥናታዊ ፅሁፎች፣ ለማህበረሰብ ያበረከቱት አካዳሚያዊ አገልግሎት እንዲሁም በዩኒቨርሲቲው የነበራቸው የተቋም አስተዳደር ተገምግሞ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ እንደተሰጣቸው ተገልጿል። በዚህም፦ 1. ፕሮፌሰር ይምጡበዝናሽ ወ/አማኑኤል - በሜዲካል ማይክሮ ባዮሎጂ 2. ፕሮፌሰር አንተነህ በለጠ - በፍርማሴዩቲክስ 3. ፕሮፌሰር ካሳሁን ተስፋዬ - በፕላንት ጄኔቲክ 4. ፕሮፌሰር አህመደ ሁሴን - በአናሊቲካል ኬሚስትሪ 5. ፕሮፌሰር ታደሰ እጓለ - በማይክሮባዮሎጂ 6. ፕሮፌሰር ተክለኃይማኖት ኃ/ሥላሴ - በፕላንት ባዮቴክኖሎጂ 7. ፕሮፌሰር ተሸመ ሰንበታ - በኮንደንስድ ማተር ፊዝክስ 8. ፕሮፌሰር እንጉዳይ አደመ - በካሪኩለም ጥናት 9. ፕሮፌሰር ሀብቴ ተኪኤ - በሜዲካል ኢንቶሞሎጂ 10. ፕሮፌሰር ቃለአብ ባዬ - በሒዩማን ኒውትሪሽን 11. ፕሮፌሰር ሰለሞን ሙሉጌታ - በአርባን ፕላኒንግ 12. ፕሮፌሰር ሙሉጌታ ፍሰሀ - በፓሊኦኢንቫይሮሜንታል ጥናት የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ካገኙት መካከል ሁለቱ ሴት ምሁራን ናቸው። @tikvahuniversity
1910Loading...
04
ለሁለት ቀናት በአማራ ክልል ሲሰጥ የቆየው የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና መጠናቀቁን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለፀ። በክልሉ ሰኔ 4 እና 5/2016 ዓ.ም የተሰጠው የ8ኛ ክፍል ፈተና በሰላም መጠናቀቁን የቢሮው ኃላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ/ር) አሳውቀዋል። ፈተናው በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት በሙሉ ኃላፊዋ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ በአማራ ክልል ዘንድሮ 184,393 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናውን ለመውሰድ ተመዝግበው እንደነበር ከቢሮው የተገኘ መረጃ ያሳያል። በክልሉ በቀጠለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ከ180 ሺህ በላይ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ለፈተና አለመቀመጣቸው ይታወቃል፡፡ ሰኔ 13 እና 14/2016 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በክልሉ ለመጀመሪያ ጊዜ ይሰጣል። @tikvahuniversity
1350Loading...
05
የፈተና ጥሪ የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ በተለያዩ የህክምና ሙያ ባለሙያዎች አወዳድሮ ለመቅጠር ላወጣው የቅጥር ማስታወቂያ ለተመዘገባችሁና ለተመረጣችሁ አመልካቾች የፈተና ጥሪ አድርጓል፡፡ በዚህም ስማችሁ ከላይ የተጠቀሰው ተወዳዳሪዎች ሰኔ 10/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በአስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ግቢ ለፈተና የተጠራችሁ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ለፈተና ስትሔዱ ራሳችሁን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡ በሰዓቱ መገኘት ይኖርባችኋል የተባለ ሲሆን፤ የሞባይል ስልክ ይዞ መግባት የተከለከለ ነው፡፡ @tikvahuniversity
1450Loading...
06
በአማራ ክልል በቀጠለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ከ180 ሺህ በላይ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ለፈተና አለመቀመጣቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለፀ፡፡ ዛሬ የሚጠናቀቀውን የ8ኛ ክፍል ክልል/ከተማ አቀፍ ፈተና ክልል አቀፍ ፈተና በክልሉ ፈተናውን መውሰድ ከነበረባቸው 369,827 ግማሽ ያህሉ ወይም ከከ180 ሺህ በላይ የሚሆኑት ፈተናውን እንዳልወሰዱ የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጌታቸው ቢያዝን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡ በተመሳሳይ 99 ሺህ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ለፈተና እንደማይቀመጡ ኃላፊው ጠቁመዋል፡፡ ግጭቱ ባለባቸው የምዕራብ፣ ምስራቅ እና ሰሜን ጎጃም ዞኖች ያሉ ተማሪዎች ዓመቱን በሙሉ ያልተማሩና ጀምረው ያቋረጡ በመሆናቸው ለፈተናው መቀመጥ እንዳልቻሉ ነው ኃላፊው የገለፁት፡፡ ነሐሴ መጨረሻ ወይም በቀጣዩ ዓመት መስከረም ወር ላይ የይዘት ክለሳ ተደርጎና የማካካሻ ትምህርት ተሰጥቷቸው ተማሪዎቹ ለፈተና ሊቀመጡ እንደሚችሉ ገልፀዋል፡፡ ምስል፦ እንጅባራ @tikvahuniversity
2650Loading...
07
የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የሦስተኛ ቀን ፈተና ዛሬ ይሰጣል። የማኅበረሰብ ሳይንስ ተማሪዎች የታሪክ ትምህርት ፈተና በአራት ክፍለጊዜ ተከፍለው በኦንላይን ይወስዳሉ። የሪሚዲያል ፕሮግራም የማኀበረሰብ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ነገ ከሚሰጠው የእንግሊዝኛ ትምህርት ፈተና በኋላ ይጠናቀቃል። የተፈጥሮ ሳይንስ የሪሚዲያል ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናቸውን ነገ በሚሰጠው የእንግሊዝኛ ትምህርት ፈተና መውሰድ ይጀምራሉ። ምስል፦ ሠመራ፣ ወለጋ እና ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲዎች @tikvahuniversity
3080Loading...
08
የ8ኛ ክፍል ክልላዊ/ከተማ አቀፍ ፈተና ዛሬ ሰኔ 5/2016 ዓ.ም ይጠናቀቃል። ፈተናው በሁሉም ክልሎች እና በሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች በመሠጠት ላይ ነው። የፀጥታ ችግር ያለባቸው አካባቢዎች በተለይም በምዕራብ እና ሰሜን ጎጃም ዞኖች ፈተናው እየተሠጠ አይደለም። በምስራቅ ጎጃም ዞን ደግሞ በከፊል እየተሰጠ ነው። ከዓመታት በኋላ ባለፈው ዓመት በድጋሜ መሠጠት የጀመረው የ6ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 12 እስከ 14/2016 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል፡፡ @tikvahuniversity
2590Loading...
09
📌ቶሎ የመጨረስ ችግር  እና ህክምነው (Premature ejaculation and it's Treatment)? 👉አንድ ወንድ ቶሎ የመጨረስ ችግር አለበት የሚባለው ግኑኝነት ከጀመረ ከአንድ ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ ሲጨረስ ወይንም እርሱ ወይንም አጋሩ ከምትፈልገው ጊዜ በታች  ያለምንም ቁጥጥር የዘር ፈሳሽ ሲያፈስ ነው። 👉ይህም ችግር ከ30 እስከ 40 በመቶ  በሚሆኑ ወንዶች ላይ የሚከሰት ሲሆን ይህም ቁጥር የችግሩን መጠኑ ሰፊነት ያሳያል። 📌 ለመሆኑ ይህ ችግር መፍትሔ አለውን? 👉 በአጭሩ መልሱ አዎ መፍትሔ አለው ነው። የህክምና አማራጮቹንም በ 3 ክፍሎ ማየት ይቻላል።     1) Behavioural therapy/ የባህሪ ህክምና    👉 ይህ የህክምና አይነት የተለያዩ ስልቶችን በመጠቀም  የግንኝነት ቆይታን ማራዘም ነው :: ለምሳሌ A) መጀመር ከዛ ማቆም (start and stop method ) ግኑኝነነት እያደረጉ ልክ ሊጨርሱ ሲደርሱ ለ30 second ያህል ብልቱን ከሴቷ ብልት በማውጣት ማቆየት ከዛ በኋላ መልሶ መጀመር :: ከ 3 እስከ 4 ጊዜ መደጋገም ፣ ይህንን ማድረግ ወንዱ የተሻለ  ቁጥጥር እንዲኖረው ያደርጋል።    2) መያዝ (squeeze  method)    👉 ይህ ማለት ወንዱ ሊረጭ ሲል ብልቱን  በማውጣት የብልቱን ጫፍ በመጠኑ ለ30 ሰከንድ ያክልመያዝ። ይህንንም ከ 3 እስከ 4 ጊዜ መደጋገም ።    3) በግኑኝነት ጊዜ ሌላ ነገር ለማሰብ መሞከር (diatructed thinking)     4) ኪግል የመቀመጫ ስፖርት (Kegel exercise ) B) ማማከር (Counciling) የችግሩ ምክንያት ከ ሳይኮሎጂካል ችግር ፤ ፤ከተዛባ ግንኙነት ( relationship issues ) ወይንም ከአስተሰሰብ ችግሮች ለምሳሌ ከጭንቀት ፤ ድብርት ፣ ከጥፋተኝነት ስሜት (guilt) ፣ የራስ መተማመን አለመኖር (Lack of self confidence ) የሚመጣ ከሆነ በpsycho therapy ይታከማል ። C) የመድሀኒት ህክምና የተለያዩ መድሀኒቶች ሲኖሩ እነዚህም    A) Vimax የሚባል የሚዋጥ መድሃኒት    B) በብልት ላይ የሚቀቡ እና በብልት አካባቢ የሚገኙትን ነርቮቹ በማደንዘዝ ከመጠን በላይ የብልት ቆዳዎች ሲነኩ ስሜታዊ እንዳይሆኑ  የሚያደረጉ መድሃኒትች ( Largo cream and sprays)   C) ቶሎ የመርጨት ችግር ከስንፈተ ወሲብ ጋር አብሮ የመጣ ከሆነ እንደ Vimax እና Largo ያሉ መድኃኒቶችም ይታዘዛሉ ። 📌# የነዚህን መድኃኒት Original አስመጪዎች አድራሻ ከስር አስቀምጣለው እነርሱ ጋር ታገኛላቹህ  inbox @AddisAbeba44 ስልክ tel:+251983673210 ዶክተር ሸምሴ ነኝ በወሲብ ዙርያ ላይ ማንኛውም ጥያቄ ካላቹህ በህክምናው ዘርፍ ሊደረግ የሚችለውን ሁኔታ በቴሌግራም ቻናሌና በግሩፔ ላይ እመልስላችኋለሁ https://t.me/Herbal_treatment_and_marketing
2540Loading...
10
#Update በፀጥታ ችግር ምክንያት ምዝገባ ማድረግ ላልቻሉ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ሁለተኛ ዙር ፈተና እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከትግራይ ክልል ውጭ ባሉ አካባቢዎች ከሐምሌ 3/2016 ዓ.ም ጀምሮ ይሰጣል። በዚህም የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና ደግሞ ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ም/ዋና ዳይሬክተር ተፈራ ፈይሳ ተናግረዋል። በትግራይ ክልል ከሐምሌ 2-12/2016 ዓ.ም በሁለት ዙር ፈተናው ይሰጣል ብለዋል። ዘንድሮ 701,489 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተናን በኦንላይን እና በወረቀት እንደሚወስዱ ተናግረዋል። የፀጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች በተለይም በአማራ ክልል የሚገኙና ምዝገባቸውን ማድረግ ላልቻሉ በመስከረም ወር 2017 ዓ.ም ሁለተኛ ዙር ፈተና እንደሚዘጋጅ ገልፀዋል። @tikvahuniversity
3260Loading...
11
#MoE ትምህርት ሚኒስቴር በመጪው ክረምት ለሚሰጠው የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን እና የትምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ጀምሯል፡፡ በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ለሦስት ተከታታይ ቀናት የሚሰጠውን የአሰልጣኞች ስልጠና 224 አሰልጣኞች እየወሰዱ ነው ተብሏል፡፡ በ28 የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አማካይነት ለ60 ሺህ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሒሳብ፣ ሳይንስ እና እንግሊዝኛ መምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ስልጠና እንደሚሰጥ ሚኒስትር ዴኤታ አየለች እሸቴ ተናግረዋል። በሐምሌ እና ነሐሴ ወራት የሚሰጠው ስልጠናው፤ የቅድመ አንደኛ፣ የአንደኛ ደረጃ እና የሁለተኛ ደረጃ መምህራንን የማስተማር ስነ-ዘዴ አቅም ለማሳደግ ያለመ መሆኑን ገልፀዋል። @tikvahuniversity
2900Loading...
12
#SamiTech አዳዲስ ላፕቶፕች ከአንድ ዓመት ዋስትና ጋር❗️ @samcomptech ለቢሮዎች፣ ለተማሪዎች፣ ለዲዛይን ባለሙያዎች፣ ለጌመሮች እና ለሌሎችም አቅምን ካገናዘቡ እስከ ቅንጡ ላፕቶፖች ይህ ቀረ ሳይሉ ያገኛሉ! ሱቃችንን ይጎብኙ! 🔔 የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ! ይዘዙን ያሉበት እናደርሳለን። የዕቃዎች ዋጋ፣ ዓይነት እና አድራሻ ለማግኘት ይሄን 👉 @samcomptech ተጭነው በቴሌግራምው ማየት ይችላሉ። @sww2844 0928442662 / 0940141114 https://maps.app.goo.gl/H3PM1NrTcQ4SWkK17
2731Loading...
13
ዛሬ በመላ ሀገሪቱ መሠጠት የጀመረው የ8ኛ ክፍል ክልላዊና ከተማ አቀፍ ፈተና በአማራ ክልል ሙሉ በሙሉ እየተሠጠ አይደለም። በክልሉ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት በምዕራብ እና ሰሜን ጎጃም ዞኖች ፈተናው እየተሰጠ አለመሆኑን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ሰምቷል። "ወቅታዊ የፀጥታ ችግር በተፈጠረባቸው የምዕራብ እና ሰሜን ጎጃም ዞኖች አንድም ተማሪ እንደማይፈተን" የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ/ር) ሰሞኑን ለመገናኛ ብዙሃን መናገራቸው ይታወሳል። በተመሳሳይ 32 ትምህርት ቤቶች ብቻ የመማር ማስተማር ሥራቸውን እያከናወኑ በሚገኝበት ምስራቅ ጎጃም ዞን፣ በርካታ ተማሪዎች ለፈተናው አለመቀመጣቸው ታውቋል፡፡ “ምንም ዓይነት ተማሪ የማያስፈትኑ ሁለት ዞኖች አሉ፡፡ ሰሜን ጎጃም እና ምዕራብ ጎጃም ዞኖች ምንም ተማሪ አያስፈትኑም፡፡ 6ኛም፣ 8ኛም፣ 12ኛም አያስፈትኑም፡፡ ምስራቅ ጎጃም የተወሰነ ያስፈትናል" ነበር ያሉት ኃላፊዋ፡፡ ፈተናው በሚሰጥባቸው ሌሎች ዞኖች ደግሞ ከ350 ሺህ በላይ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ይጠበቃል፡፡ ለዓመታት ተቋርጦ የነበረው የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰኔ 13 እና 14/2016 ዓ.ም በአማራ ክልል ይሰጣል፡፡ ምስል፦ ደሴ፣ ባህርዳር እና ሰቆጣ @tikvahuniversity
3200Loading...
14
የ8ኛ ክፍል ክልል/ከተማ አቀፍ ፈተና በመላ ሀገሪቱ በመሰጠት ላይ ይገኛል። ፈተናው በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ 182 የመፈተኛ ጣቢያዎችም መሰጠት ጀምሯል። በከተማዋ 86,672 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች እንደሚሰጥ የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ መግለፁ ይታወቃል። ተማሪዎች በጠዋቱ የፈተና ክፍለጊዜ የአማርኛ እና የእንግሊዝኛ ፈተናዎችን የሚወስዱ ይሆናል፡፡ የፈተናውን አሰጣጥ የሚያስፈፅሙ ፈታኞች፣ ተቆጣጣሪዎች እና የፈተና ጣቢያ ኃላፊዎች መመደባቸው ተገልጿል። ምስል፦ አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ @tikvahuniversity
3430Loading...
15
ሰላም ሚኒስቴር ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር የክረምት በጎ ፊቃድ ስልጠና ለተማሪዎች መስጠት ጀምሯል። አምቦ ዩኒቨርሲቲ፣ መቐለ ዩኒቨርሲቲ እና ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ስልጠናውን ለተማሪዎቻቸው ትናንት መስጠት ጀምረዋል። ተማሪዎቹ ትምህርታቸውንና ስልጠናውን ካጠናቀቁ በኋላ ለአንድ ወር የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለመስጠት ይሰማራሉ። ምስል፦ አምቦ፣ መቐለ እና ወራቤ ዩኒቨርሲቲዎች @tikvahuniversity
3270Loading...
16
የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የሁለተኛ ቀን ፈተና ዛሬ ይሰጣል። የማኅበረሰብ ሳይንስ ተማሪዎች የጂኦግራፊ ትምህርት ፈተና በአራት ክፍለጊዜ ተከፍለው በኦንላይን ይወስዳሉ። ትናንት በነበረው የመጀመሪያ ቀን ፈተና በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ተማሪዎች በተፈጠረ የቴክኒካል ችግር ምክንያት በቂ የፈተና ሰዓት እኖዳልነበራቸው በርካታ ተማሪዎች አስተያየታቸውን ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ አድርሰዋል። የማኀበረሰብ ሳይንስ ተማሪዎች እስከ ሐሙስ ድረስ ለተከታታይ አራት ቀናት የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናቸውን የሚወስዱ ይሆናል። ምስል፦ አምቦ፣ ቡሌ ሆራ፣ ዳምቢ ዶሎ እና ዲላ ዩኒቨርሲቲዎች @tikvahuniversity
3742Loading...
17
በአማራ ክልል በፀጥታ ችግር ምክንያት የሚጠበቀውን ያህል የ6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ለፈተና እንደማይቀመጡ ተገለፀ። በክልሉ የተፈጠረው ግጭት በተለይ በምስራቅ ጎጃም ዞን በርካታ ትምህርት ቤቶች እንዳያስተምሩ ማድረጉን የዞኑ ትምህርት መምሪያ ገልጿል። በምስራቅ ጎጃም ዞን ከሚገኙ 996 አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መካከል የመማር ማስተማር ሥራቸውን እያከናወኑ የሚገኙት 32 ትምህርት ቤቶች ብቻ ናቸው። በትምህርት ዘመኑ ከአንደኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ539,996 በላይ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ እንደሚመጡ ቢታቀድም፣ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙት ከ13,000 የሚበልጡ አይደሉም ብሏል መምሪያው። በዞኑ 791 ት/ቤቶች 41,944 ተማሪዎች የ6ኛ ክፍል ፈተና እንደሚያስፈትኑ ቢጠበቅም፤ 12 ትምህርት ቤቶች በሁለት ዙር 506 ተማሪዎችን ብቻ ያስፈትናሉ ተብሏል። በተመሳሳይ በዞኑ በ593 ትምህርት ቤቶች 38,203 ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተና እንደሚወስዱ ቢታቀድም፣ በ10 ትምህርት ቤቶች 431 ተማሪዎች ብቻ በሁለት ዙር ፈተና የሚወስዱ ይሆናል። በዞኑ በ65 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች 19,657 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና እንደሚወስዱ ቢታሰብም፤ 5 ትምህርት ቤቶች 577 ተማሪዎችን ብቻ በሁለት ዙር የሚያስፈትኑ ይሆናል። የሰላም ዕጦት ችግሩ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ ያደረገ፣ ተማሪዎችንና ማኅበረሰቡን በስነልቦና ያኮሰሰ እና ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ የትምህርት ማኅበረሰብ አባላትን ከመደበኛ ሥራቸው ውጭ ያደረገ መሆኑን መምሪያው ገልጿል። በአማራ ክልል ዘንድሮ 184,393 የ8ኛ ክፍል እንዲሁም 170,470 የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ለፈተና እንደሚቀመጡ የክልሉ ትምህርት ቢሮ መግለፁ ይታወቃል። @tikvahuniversity
3810Loading...
18
የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ፈተና ዛሬ መሠጠት ጀምሯል። የማኅበረሰብ ሳይንስ ተማሪዎች የሒሳብ ትምህርት ፈተና ሙሉ ቀን በአራት ክፍለጊዜ ተከፍለው በኦንላይን ሲወስዱ ውለዋል። የማኀበረሰብ ሳይንስ ተማሪዎች እስከ ሐሙስ ድረስ ለተከታታይ አራት ቀናት የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናቸውን የሚወስዱ ይሆናል። 78 ሺህ የሚሆኑ የሪሚዲያል ተማሪዎች ትምህርታቸውን ከታህሳስ ጀምሮ ሲከታተሉ የቆየ ሲሆን፤ ውጤታቸው 30 በመቶ በዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ሒደት እና 70 በመቶ በማዕከል በሚዘጋጅ ፈተና የሚለይ መሆኑ ይታወቃል። ምስል፦ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ እና መቐለ ዩኒቨርሲቲ @tikvahuniversity
3460Loading...
ወንድ ልጅ የወለደለችው የ8ኛ ክፍል ተፈታኝ ሐና ደሳለኝ በመሪ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በማታው መርሐግብር ተማሪ ናት፡፡ ባለትዳር የሆነችው ተማሪ ሐና፤ የመጀመሪያ ቀን የ8ኛ ክፍል ፈተናዋን ከተፈተነች በኋላ ትላንትና ማታ በድንገት ምጧ መምጣቱን ተከትሎ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ በመሔድ ወንድ ልጅ በሰላም ተገላግላለች፡፡ ፈተናዬን ሳልጨርስ አላቋርጥም በማለት የምጥ ድካሟ ገና በአግባቡ ሳይሽር የሁለተኛ ቀን ፈተናዋን በፈተና ጣቢያ አሰተባባሪዎች እገዛ ወስዳለች፡፡ #አአትቢ @tikvahuniversity
Hammasini ko'rsatish...
በአዲስ አበባ የ2016 ዓ.ም ከተማ አቀፍ የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መጠናቀቁ ተገለጸ። ፈተናው በከተማዋ በሚገኙ 182 የፈተና ጣቢያዎች ለሁለት ቀናት ተሰጥቶ በሰላም መጠናቀቁን የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል። ፈተናውን ለመውሰድ ከተመዘገቡ ተማሪዎች መካከል 99 በመቶ የሚሆኑት መፈተናቸውን በቢሮው የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክተር ዲናኦል ጫላ ተናግረዋል። ፈተናው በአማርኛ ስርዓተ ትምህርት ለተማሩ ተማሪዎች በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሁም የአፋን ኦሮሞ ስርዓተ ትምህርት ተማሪዎች በስምንት የትምህርት አይነቶች መሰጠቱን ገልፀዋል። የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 12 እስከ 14/2016 ዓ.ም በመዲናዋ ይሰጣል። @tikvahuniversity
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
#AddisAbabaUniversity #FacultyPromotions አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ12 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ በተቋሙ ሴኔት ተገምግሞ የቀረቡለትን የ12 ምሁራን የማዕረግ ዕድገት አፅድቋል፡፡ ምሁራኑ በማስተማር ውጤታማነት፣ ባሳተሟቸው ጥናታዊ ፅሁፎች፣ ለማህበረሰብ ያበረከቱት አካዳሚያዊ አገልግሎት እንዲሁም በዩኒቨርሲቲው የነበራቸው የተቋም አስተዳደር ተገምግሞ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ እንደተሰጣቸው ተገልጿል። በዚህም፦ 1. ፕሮፌሰር ይምጡበዝናሽ ወ/አማኑኤል - በሜዲካል ማይክሮ ባዮሎጂ 2. ፕሮፌሰር አንተነህ በለጠ - በፍርማሴዩቲክስ 3. ፕሮፌሰር ካሳሁን ተስፋዬ - በፕላንት ጄኔቲክ 4. ፕሮፌሰር አህመደ ሁሴን - በአናሊቲካል ኬሚስትሪ 5. ፕሮፌሰር ታደሰ እጓለ - በማይክሮባዮሎጂ 6. ፕሮፌሰር ተክለኃይማኖት ኃ/ሥላሴ - በፕላንት ባዮቴክኖሎጂ 7. ፕሮፌሰር ተሸመ ሰንበታ - በኮንደንስድ ማተር ፊዝክስ 8. ፕሮፌሰር እንጉዳይ አደመ - በካሪኩለም ጥናት 9. ፕሮፌሰር ሀብቴ ተኪኤ - በሜዲካል ኢንቶሞሎጂ 10. ፕሮፌሰር ቃለአብ ባዬ - በሒዩማን ኒውትሪሽን 11. ፕሮፌሰር ሰለሞን ሙሉጌታ - በአርባን ፕላኒንግ 12. ፕሮፌሰር ሙሉጌታ ፍሰሀ - በፓሊኦኢንቫይሮሜንታል ጥናት የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ካገኙት መካከል ሁለቱ ሴት ምሁራን ናቸው። @tikvahuniversity
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ለሁለት ቀናት በአማራ ክልል ሲሰጥ የቆየው የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና መጠናቀቁን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለፀ። በክልሉ ሰኔ 4 እና 5/2016 ዓ.ም የተሰጠው የ8ኛ ክፍል ፈተና በሰላም መጠናቀቁን የቢሮው ኃላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ/ር) አሳውቀዋል። ፈተናው በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላደረጉ አካላት በሙሉ ኃላፊዋ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ በአማራ ክልል ዘንድሮ 184,393 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናውን ለመውሰድ ተመዝግበው እንደነበር ከቢሮው የተገኘ መረጃ ያሳያል። በክልሉ በቀጠለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ከ180 ሺህ በላይ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ለፈተና አለመቀመጣቸው ይታወቃል፡፡ ሰኔ 13 እና 14/2016 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በክልሉ ለመጀመሪያ ጊዜ ይሰጣል። @tikvahuniversity
Hammasini ko'rsatish...
የፈተና ጥሪ የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ በተለያዩ የህክምና ሙያ ባለሙያዎች አወዳድሮ ለመቅጠር ላወጣው የቅጥር ማስታወቂያ ለተመዘገባችሁና ለተመረጣችሁ አመልካቾች የፈተና ጥሪ አድርጓል፡፡ በዚህም ስማችሁ ከላይ የተጠቀሰው ተወዳዳሪዎች ሰኔ 10/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በአስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ግቢ ለፈተና የተጠራችሁ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ለፈተና ስትሔዱ ራሳችሁን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡ በሰዓቱ መገኘት ይኖርባችኋል የተባለ ሲሆን፤ የሞባይል ስልክ ይዞ መግባት የተከለከለ ነው፡፡ @tikvahuniversity
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
በአማራ ክልል በቀጠለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ከ180 ሺህ በላይ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ለፈተና አለመቀመጣቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለፀ፡፡ ዛሬ የሚጠናቀቀውን የ8ኛ ክፍል ክልል/ከተማ አቀፍ ፈተና ክልል አቀፍ ፈተና በክልሉ ፈተናውን መውሰድ ከነበረባቸው 369,827 ግማሽ ያህሉ ወይም ከከ180 ሺህ በላይ የሚሆኑት ፈተናውን እንዳልወሰዱ የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጌታቸው ቢያዝን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል፡፡ በተመሳሳይ 99 ሺህ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ለፈተና እንደማይቀመጡ ኃላፊው ጠቁመዋል፡፡ ግጭቱ ባለባቸው የምዕራብ፣ ምስራቅ እና ሰሜን ጎጃም ዞኖች ያሉ ተማሪዎች ዓመቱን በሙሉ ያልተማሩና ጀምረው ያቋረጡ በመሆናቸው ለፈተናው መቀመጥ እንዳልቻሉ ነው ኃላፊው የገለፁት፡፡ ነሐሴ መጨረሻ ወይም በቀጣዩ ዓመት መስከረም ወር ላይ የይዘት ክለሳ ተደርጎና የማካካሻ ትምህርት ተሰጥቷቸው ተማሪዎቹ ለፈተና ሊቀመጡ እንደሚችሉ ገልፀዋል፡፡ ምስል፦ እንጅባራ @tikvahuniversity
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የሦስተኛ ቀን ፈተና ዛሬ ይሰጣል። የማኅበረሰብ ሳይንስ ተማሪዎች የታሪክ ትምህርት ፈተና በአራት ክፍለጊዜ ተከፍለው በኦንላይን ይወስዳሉ። የሪሚዲያል ፕሮግራም የማኀበረሰብ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና ነገ ከሚሰጠው የእንግሊዝኛ ትምህርት ፈተና በኋላ ይጠናቀቃል። የተፈጥሮ ሳይንስ የሪሚዲያል ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናቸውን ነገ በሚሰጠው የእንግሊዝኛ ትምህርት ፈተና መውሰድ ይጀምራሉ። ምስል፦ ሠመራ፣ ወለጋ እና ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲዎች @tikvahuniversity
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የ8ኛ ክፍል ክልላዊ/ከተማ አቀፍ ፈተና ዛሬ ሰኔ 5/2016 ዓ.ም ይጠናቀቃል። ፈተናው በሁሉም ክልሎች እና በሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች በመሠጠት ላይ ነው። የፀጥታ ችግር ያለባቸው አካባቢዎች በተለይም በምዕራብ እና ሰሜን ጎጃም ዞኖች ፈተናው እየተሠጠ አይደለም። በምስራቅ ጎጃም ዞን ደግሞ በከፊል እየተሰጠ ነው። ከዓመታት በኋላ ባለፈው ዓመት በድጋሜ መሠጠት የጀመረው የ6ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 12 እስከ 14/2016 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል፡፡ @tikvahuniversity
Hammasini ko'rsatish...
📌ቶሎ የመጨረስ ችግር  እና ህክምነው (Premature ejaculation and it's Treatment)? 👉አንድ ወንድ ቶሎ የመጨረስ ችግር አለበት የሚባለው ግኑኝነት ከጀመረ ከአንድ ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ ሲጨረስ ወይንም እርሱ ወይንም አጋሩ ከምትፈልገው ጊዜ በታች  ያለምንም ቁጥጥር የዘር ፈሳሽ ሲያፈስ ነው። 👉ይህም ችግር ከ30 እስከ 40 በመቶ  በሚሆኑ ወንዶች ላይ የሚከሰት ሲሆን ይህም ቁጥር የችግሩን መጠኑ ሰፊነት ያሳያል። 📌 ለመሆኑ ይህ ችግር መፍትሔ አለውን? 👉 በአጭሩ መልሱ አዎ መፍትሔ አለው ነው። የህክምና አማራጮቹንም በ 3 ክፍሎ ማየት ይቻላል።     1) Behavioural therapy/ የባህሪ ህክምና    👉 ይህ የህክምና አይነት የተለያዩ ስልቶችን በመጠቀም  የግንኝነት ቆይታን ማራዘም ነው :: ለምሳሌ A) መጀመር ከዛ ማቆም (start and stop method ) ግኑኝነነት እያደረጉ ልክ ሊጨርሱ ሲደርሱ ለ30 second ያህል ብልቱን ከሴቷ ብልት በማውጣት ማቆየት ከዛ በኋላ መልሶ መጀመር :: ከ 3 እስከ 4 ጊዜ መደጋገም ፣ ይህንን ማድረግ ወንዱ የተሻለ  ቁጥጥር እንዲኖረው ያደርጋል።    2) መያዝ (squeeze  method)    👉 ይህ ማለት ወንዱ ሊረጭ ሲል ብልቱን  በማውጣት የብልቱን ጫፍ በመጠኑ ለ30 ሰከንድ ያክልመያዝ። ይህንንም ከ 3 እስከ 4 ጊዜ መደጋገም ።    3) በግኑኝነት ጊዜ ሌላ ነገር ለማሰብ መሞከር (diatructed thinking)     4) ኪግል የመቀመጫ ስፖርት (Kegel exercise ) B) ማማከር (Counciling) የችግሩ ምክንያት ከ ሳይኮሎጂካል ችግር ፤ ፤ከተዛባ ግንኙነት ( relationship issues ) ወይንም ከአስተሰሰብ ችግሮች ለምሳሌ ከጭንቀት ፤ ድብርት ፣ ከጥፋተኝነት ስሜት (guilt) ፣ የራስ መተማመን አለመኖር (Lack of self confidence ) የሚመጣ ከሆነ በpsycho therapy ይታከማል ። C) የመድሀኒት ህክምና የተለያዩ መድሀኒቶች ሲኖሩ እነዚህም    A) Vimax የሚባል የሚዋጥ መድሃኒት    B) በብልት ላይ የሚቀቡ እና በብልት አካባቢ የሚገኙትን ነርቮቹ በማደንዘዝ ከመጠን በላይ የብልት ቆዳዎች ሲነኩ ስሜታዊ እንዳይሆኑ  የሚያደረጉ መድሃኒትች ( Largo cream and sprays)   C) ቶሎ የመርጨት ችግር ከስንፈተ ወሲብ ጋር አብሮ የመጣ ከሆነ እንደ Vimax እና Largo ያሉ መድኃኒቶችም ይታዘዛሉ ። 📌# የነዚህን መድኃኒት Original አስመጪዎች አድራሻ ከስር አስቀምጣለው እነርሱ ጋር ታገኛላቹህ  inbox @AddisAbeba44 ስልክ tel:+251983673210 ዶክተር ሸምሴ ነኝ በወሲብ ዙርያ ላይ ማንኛውም ጥያቄ ካላቹህ በህክምናው ዘርፍ ሊደረግ የሚችለውን ሁኔታ በቴሌግራም ቻናሌና በግሩፔ ላይ እመልስላችኋለሁ https://t.me/Herbal_treatment_and_marketing
Hammasini ko'rsatish...
Apex Sexual Health Clinic 🇪🇹

100% @Herbal_treatment_and_marketing በዚህ ቻናል ከዕፅዋት የሚዘጋጅ የስንፈተ-ወሲብ መድሃኒት: ከዉጭ አስመጥተን እንሸጣለን በተጨማሪም ስንፈተ ወሲብ ነክ ችግሮች ና መፍትሄዎች በ audio ገለፃ ይደረግበታል በመስኩ ልምድ ባላቸው ዶክተሮች እና ባለሞያዎች መፍትሄ ያገኛልሉ አድራሻ A A ይዉሉልን።➾+251983673210