uz
Feedback
የአዶናይ ሚዲያ | YEADONAI MEDIA ™🇪🇹

የአዶናይ ሚዲያ | YEADONAI MEDIA ™🇪🇹

Kanalga Telegram’da o‘tish

_ እ ን ኳ ን ደ ህ ና መ ጡ ! ይህ ቻናል በዋናነት መንፈሳዊነት ላይ አተኩሮ የሚሰራ ሲሆን መንፈሳዊ ሰው ሁለንተናዊ ልዕቀት ሊኖረው ስለሚገባ ለሁለንተናዊ ልዕቀትም አፅንኦት ሰተን እንሰራለን። የቻናላችን ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን🙏 (ቻናሉ ሐምሌ 30- 2011 ተጀመረ) 📧ሀሳብ አስተያየታችሁን በ @Yeshewu ላይ ላኩልን👍

Ko'proq ko'rsatish
9 597
Obunachilar
-524 soatlar
-457 kun
+630 kun
Postlar arxiv
የፕሮቴስታንት ንቅናቄ ያመጣው አብዮት በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በአውሮፓ የተነሳው የፕሮቴስታንት ተሀድሶ ንቅናቄ የሰውን አእምሮ ከዘመናት ፖለቲካዊ ሰንሰለት ነፃ ያወጣ ታሪካዊ ክስተት ነው። ፕሮቴስታንታኒዝም ከመስፋፋቱ በፊት መጽሐፍ ቅዱስም ሆነ ዋና ዋና የሳይንስ እና የሕግ መጻሕፍት የተጻፉት በላቲን ቋንቋ ብቻ በመሆኑ እውቀት ለጥቂት ቀሳውስት እና መኳንንት ብቻ ተወስኖ የአውሮፓ ሕዝብ የማንበብና የመጻፍ አቅም ከ10% በታች ነበረ። ነገር ግን ማርቲን ሉተር መጽሐፍ ቅዱስን ወደ ሕዝቡ ቋንቋ መተርጎሙ እና በጉተንበርግ ማተሚያ ማሽን አማካኝነት መባዛቱ የሰውን ልጅ የማንበብና የመጻፍ አቅም በአጭር ጊዜ ውስጥ ትልቅ ዕድገት እንዲያሳይ አድርጓል፤ ፕሮቴስታንት ባይኖር ኖሮ የዓለም የሕዝብ ትምህርት ሥርዓት በብዙ መቶ ዓመታት ዘግይቶ ነበር። ከዚህም ባሻገር በዓለም ዙሪያ ታላላቅ የሳይንስ፣ የሕግ እና የቴክኖሎጂ ባለሙያዎችን ያፈሩት እንደ ሃርቫርድ፣ ዬል፣ ፕሪንስተን እና ዳርትማውዝ ያሉት ታላላቅ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተመሠረቱት በፕሮቴስታንት የክርስትና እምነት ተከታዮች እና ሰባኪዎች አነሳሽነት ነው። ዛሬ በዓለም ዙሪያ በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ግዙፍ ፕሮቴስታንታዊ ማኅበረሰብ በዓለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር በማውጣት በጤና፣ በንጹህ ውኃ እና በሰብአዊ ልማት ላይ ግንባር ቀደም ድጋፍ ያደርጋል። የፕሮቴስታንት ንቅናቄ ባይኖር ኖሮ ዛሬ የምናየው የዕውቀት ዲሞክራሲያዊነት፣ የሕዝብ ትምህርት ሥርዓት፣ የግል ሕሊና ነፃነት እና በዲሲፕሊን ላይ የተመሠረተ የዘመናዊው የኢኮኖሚ ዕድገት መንፈስ መኖር እጅግ አጠራጣሪ እመሆኑም በላይ ይህ ንቅናቄ የሰው ልጅን አእምሮ ከማዕከላዊ ገደብ አላቆ፣ በግል ኃላፊነት፣ በዕውቀት እና በነፃነት ላይ የተመሠረተ የዘመናዊው ዓለም የዕድገት ኮምፓስ በመሆን አገልግሏል። ዛዲግ አብርሀ የአፍሌክስ ፕሬዝደንት ምንጭ፦ አፍሌክስ @yeadonaimedia

ከዘፍጥረት እስከ ራእይ — 400+ የመጽሐፍ ቅዱስ የምርጫ ጥያቄዎችና መልሶች ይህ መጽሐፍ ሙሉውን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል (ከብሉይ ኪዳን እስከ ሐዲስ ኪዳን) በመሸፈን ከ 400 በላይ የተመረጡ የምርጫ
ከዘፍጥረት እስከ ራእይ — 400+ የመጽሐፍ ቅዱስ የምርጫ ጥያቄዎችና መልሶች ይህ መጽሐፍ ሙሉውን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል (ከብሉይ ኪዳን እስከ ሐዲስ ኪዳን) በመሸፈን ከ 400 በላይ የተመረጡ የምርጫ ጥያቄዎችን ከትክክለኛ መልሶቻቸው ጋር አካቶ የያዘ አጠቃላይ የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት መፈተሻ ነው እያንዳንዱ ጥያቄ ትክክለኛ መልሱን የያዘ ሲሆን፣ ለበለጠ ማብራሪያና ማስታወሻ የሚሆን ክፍት ቦታም አለው ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን በቀላሉ መጽሐፉን ያውርዱ👇👇👇👇 https://ye-buna.com/samiyy?ref=product_detail&product=6ab4104676ce2_samiyy

Repost from N/a
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏

Repost from N/a
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏

«የምፈልግ ፍቅር» በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ሙሉ እና ዝርዝር መመሪያ PDF ተዘጋጅቷል በመንፈሳዊ ሕይወትዎ ውስጥ ጥልቅ ዕድገት፣ እውነተኛ እረፍትና መለኮታዊ ኃይል ይፈልጋሉ? ይህ መጽሐፍ ለመንፈሳዊ
«የምፈልግ ፍቅር» በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ሙሉ እና ዝርዝር መመሪያ PDF ተዘጋጅቷል በመንፈሳዊ ሕይወትዎ ውስጥ ጥልቅ ዕድገት፣ እውነተኛ እረፍትና መለኮታዊ ኃይል ይፈልጋሉ? ይህ መጽሐፍ ለመንፈሳዊ እድገትዎ፣ ለግል ጸሎት ክፍልዎና ለስብከት መዘጋጃ የሚሆን ድንቅ መንፈሳዊ ሀብት ነው! ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን በቀላሉ መጽሐፉን ያውርዱ👇👇👇👇 https://ye-buna.com/samiyy?ref=product_detail&product=6ab4104676ce2_samiyy

❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓ .     📖 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ 📖 🙋‍♂እግዚአብሔር ወደ ሸክላ ሰሪው የላከው ነብይ ማን ነው❓ 📌ትክክለኛ መልስ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Repost from N/a
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል 👇👇👇👇👇 🈴JOIN🈴 ያድርጉ Wave @seer_lewi
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል 👇👇👇👇👇 🈴JOIN🈴 ያድርጉ Wave @seer_lewi

Repost from N/a
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏

Repost from N/a
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏

Repost from N/a
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ #ምን አይነት የበዓል ፕሮግራም ይፈልጋሉ ?!?!🌼🌼🌼🌼 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን🌼🌼@seer_lewi🌼🌼 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Repost from N/a
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ #የበዓል መዝሙር ይፈልጋሉ ?!?!🌼🌼🌼🌼 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓❓ .     📖 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ 📖 🙋‍♂እግዚአብሔር ወደ ሸክላ ሰሪው የላከው ነብይ ማን ነው❓ 📌ትክክለኛ መልስ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 እንኳን ለ 2019 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ!🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ኢሳይያስ 43:18-21 NASV [18] “የቀደመውን ነገር አታስቡ፤ ያለፈውን እርሱ። [19] እነሆ፤ አዲስ ነገር አደርጋለሁ! እርሱም አሁን ይበቅላል፤ አታስተውሉትምን? በምድረ በዳም መንገድ አዘጋጃለሁ፤ በበረሓም ምንጭ አፈልቃለሁ፤ [20] የምድረ በዳ አራዊት፣ ቀበሮና ጕጕት ያከብሩኛል፤ በምድረ በዳ ውሃ፣ በበረሓም ምንጭ እሰጣለሁና። ለመረጥሁት ሕዝቤ ውሃ እሰጣለሁ፤ [21] ለራሴ ያበጀሁት ሕዝብ ምስጋናዬን ያውጅ ዘንድ ይህን አደርጋለሁ። 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 መልካም አዲስ ዓመት! 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 @yeadonaimedia

Repost from N/a
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ #የበዓል መዝሙር ይፈልጋሉ ?!?!🌼🌼🌼🌼 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Repost from N/a
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳቹ #ምን አይነት የበዓል ፕሮግራም ይፈልጋሉ ?!?!🌼🌼🌼🌼 የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉን በዓሉ አብረን ድምቅ ብለን እናሳልፋለን🌼🌼@seer_lewi🌼🌼 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇