የአዶናይ ሚዲያ | YEADONAI MEDIA ™🇪🇹
رفتن به کانال در Telegram
_ እ ን ኳ ን ደ ህ ና መ ጡ ! ይህ ቻናል በዋናነት መንፈሳዊነት ላይ አተኩሮ የሚሰራ ሲሆን መንፈሳዊ ሰው ሁለንተናዊ ልዕቀት ሊኖረው ስለሚገባ ለሁለንተናዊ ልዕቀትም አፅንኦት ሰተን እንሰራለን። የቻናላችን ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን🙏 (ቻናሉ ሐምሌ 30- 2011 ተጀመረ) 📧ሀሳብ አስተያየታችሁን በ @Yeshewu ላይ ላኩልን👍
نمایش بیشتر9 500
مشترکین
-424 ساعت
-227 روز
-13830 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a
👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔
👉What kind of channel do you want? ‽🤔
👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi
Repost from N/a
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ
አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏
አልቀብረውም የዝማሬ አልበም
ሙሉ ዝማሬዎች ስለተለቀቁ ከስር ባለው ሊንክ እየገባችሁ በማድመጥ ተባረኩባቸው
https://youtube.com/@emebetlakewofficial8518?si=AhRXCIftibKT5ipU
ፍፃሜዬን_አሳምረው_ፓስተር_ዘማሪ_ሰለሞን_አየለ_Pastor_Solomon_Ayele_Ethiopian.m4a7.02 MB
ሰላም ወዳጆቼ! 👋 አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ✨ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ 🙏 ማንም join ሳይል እንዳያልፍ 💫 button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ ✅
Repost from N/a
👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔
👉What kind of channel do you want? ‽🤔
👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi
Repost from Gospel Tu🅱e 🎶
seer Online እጣ "ከ አድስ አበባ"
የትም ሀገር ሆነው ይሞክሩ
እድለኛ ይሁኑ ይሸለሙ።
በ 300 ብር ብቻ
1ኛ እጣ=10,000 ብር
2ኛ እጣ=1500ብር
3ኛእጣ=500ብር
ስልክ ቁጥር
0912763336
CBE:
1000358217258
Telebirr 0912763336
—————————————
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
39
40
41
42
43
44
45
46
47
48
49
50
51
52
53
54
55
56
57
58
59
60
61
62
63
64
65
66
67
68
69
70
71
72
73
74
75
76
77
78
79
80
81
82
83
84
85
86
87
88
89
90
91
92
93
94
95
96
97
98
99
100
#መልካም_ዕድል !!!🙏🙏🙏
Gospel Tube ሙሉ ሀላፊነቱን ይወስዳል።Repost from N/a
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ
አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏
Repost from ወንጌል የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች
. ክርስቲያናዊ ጋብቻ
➡️ለወጣቶች፦ የወደፊት ትዳራቸውን በክርስቲያናዊ ምሳሌነትና በጌታ ፈቃድ ለመመስረት ለሚዘጋጁ
➡️ለእጮኛሞች፦ በፍቅርና በቅድስና ላይ የተመሠረተ ክርስቲያናዊ እጮኝነትን ለመምራት ለሚፈልጉ
➡️ለባለትዳሮች፦ የጋብቻ ህይወታቸውን በክርስቶስ ፍቅርና በመጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት ማደስ ለሚፈልጉ ባለትዳሮች እና ወጣቶች የተዘጋጀ መፅሐፍ ነው ከታች የሚገኘውን ሊንክ በመንካት በ250 ብር ብቻ መግዛት ይችላሉ።
ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን በቀላሉ መጽሐፉን ያውርዱ👇👇👇👇
https://ye-buna.com/samiyy?ref=product_detail&product=6abca0f06ad01_samiyy
መጽሐፉን ከከፈሉ በኋላ "showlife" በሚል Sms text ይደርስዎታል እዚያ ላይ የመጽሐፉ የ pdf ሊንክ አለ
🔴ይሄ መዝሙር በጭራሽ እንያመልጣችሁ አሁኑኑ ስሙት!
https://youtu.be/6udJjvk-toc?si=F-t1_R5tHsBHGuHG
Repost from ወንጌል የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች
. ክርስቲያናዊ ጋብቻ
➡️ለወጣቶች፦ የወደፊት ትዳራቸውን በክርስቲያናዊ ምሳሌነትና በጌታ ፈቃድ ለመመስረት ለሚዘጋጁ
➡️ለእጮኛሞች፦ በፍቅርና በቅድስና ላይ የተመሠረተ ክርስቲያናዊ እጮኝነትን ለመምራት ለሚፈልጉ
➡️ለባለትዳሮች፦ የጋብቻ ህይወታቸውን በክርስቶስ ፍቅርና በመጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት ማደስ ለሚፈልጉ ባለትዳሮች እና ወጣቶች የተዘጋጀ መፅሐፍ ነው ከታች የሚገኘውን ሊንክ በመንካት በ250 ብር ብቻ መግዛት ይችላሉ።
ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን በቀላሉ መጽሐፉን ያውርዱ👇👇👇👇
https://ye-buna.com/samiyy?ref=product_detail&product=6abca0f06ad01_samiyy
መጽሐፉን ከከፈሉ በኋላ "showlife" በሚል Sms text ይደርስዎታል እዚያ ላይ የመጽሐፉ የ pdf ሊንክ አለ
Repost from N/a
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ
አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏
Repost from N/a
🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ
አሁን በዳምጣው የምትሉትን መርጣው "Join" ያድርጉ 🙏🙏
የፕሮቴስታንት ንቅናቄ ያመጣው አብዮት
በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በአውሮፓ የተነሳው የፕሮቴስታንት ተሀድሶ ንቅናቄ የሰውን አእምሮ ከዘመናት ፖለቲካዊ ሰንሰለት ነፃ ያወጣ ታሪካዊ ክስተት ነው።
ፕሮቴስታንታኒዝም ከመስፋፋቱ በፊት መጽሐፍ ቅዱስም ሆነ ዋና ዋና የሳይንስ እና የሕግ መጻሕፍት የተጻፉት በላቲን ቋንቋ ብቻ በመሆኑ እውቀት ለጥቂት ቀሳውስት እና መኳንንት ብቻ ተወስኖ የአውሮፓ ሕዝብ የማንበብና የመጻፍ አቅም ከ10% በታች ነበረ። ነገር ግን ማርቲን ሉተር መጽሐፍ ቅዱስን ወደ ሕዝቡ ቋንቋ መተርጎሙ እና በጉተንበርግ ማተሚያ ማሽን አማካኝነት መባዛቱ የሰውን ልጅ የማንበብና የመጻፍ አቅም በአጭር ጊዜ ውስጥ ትልቅ ዕድገት እንዲያሳይ አድርጓል፤ ፕሮቴስታንት ባይኖር ኖሮ የዓለም የሕዝብ ትምህርት ሥርዓት በብዙ መቶ ዓመታት ዘግይቶ ነበር።
ከዚህም ባሻገር በዓለም ዙሪያ ታላላቅ የሳይንስ፣ የሕግ እና የቴክኖሎጂ ባለሙያዎችን ያፈሩት እንደ ሃርቫርድ፣ ዬል፣ ፕሪንስተን እና ዳርትማውዝ ያሉት ታላላቅ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተመሠረቱት በፕሮቴስታንት የክርስትና እምነት ተከታዮች እና ሰባኪዎች አነሳሽነት ነው። ዛሬ በዓለም ዙሪያ በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ግዙፍ ፕሮቴስታንታዊ ማኅበረሰብ በዓለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ በቢሊዮን የሚቆጠር ዶላር በማውጣት በጤና፣ በንጹህ ውኃ እና በሰብአዊ ልማት ላይ ግንባር ቀደም ድጋፍ ያደርጋል።
የፕሮቴስታንት ንቅናቄ ባይኖር ኖሮ ዛሬ የምናየው የዕውቀት ዲሞክራሲያዊነት፣ የሕዝብ ትምህርት ሥርዓት፣ የግል ሕሊና ነፃነት እና በዲሲፕሊን ላይ የተመሠረተ የዘመናዊው የኢኮኖሚ ዕድገት መንፈስ መኖር እጅግ አጠራጣሪ እመሆኑም በላይ ይህ ንቅናቄ የሰው ልጅን አእምሮ ከማዕከላዊ ገደብ አላቆ፣ በግል ኃላፊነት፣ በዕውቀት እና በነፃነት ላይ የተመሠረተ የዘመናዊው ዓለም የዕድገት ኮምፓስ በመሆን አገልግሏል።
ዛዲግ አብርሀ
የአፍሌክስ ፕሬዝደንት
ምንጭ፦ አፍሌክስ
@yeadonaimedia
