የአብስራ
Kanalga Telegram’da o‘tish
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል። ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Ko'proq ko'rsatish501
Obunachilar
-124 soatlar
-47 kun
+130 kun
Postlar arxiv
501
ሁሉንም የ"do/does/did"ን ጠቀሜታዎችን ታዉቋቸዋላችሁ?
በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦ https://youtube.com/playlist?list=PLSx8HfSguTqVTEWLUrRCSrUMClZbqxiIe&si=jL7nmbGhcb3khgBj
501
ይህ በ2ተኛዉ ሩብ አመት አማካይ 89.19% ያመጣችዉ የኔ ተማሪ የሆነችዉ የተማሪ ማርያማዊት ሰለሞን ዉጤት ሲሆን፤
ተማሪ ማርያማዊት ያመጣዉ ከ 7 ትምህርቶች ማለትም 624.35 / 700 በአማካይ ዉጤት 89.19 % በማስመዝገብ ወደ 3ስተኛ ሩብ አመት በድል ገብታለች።
በመሆኑም ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆናችሁ ልክ እንደዚሁ ልጆችዎ ልዩ እና አመርቂ ዉጤት እንዲያስመዘግቡ የምትፈልጉ ከሆነ በ0938587508 በመጫን ታገኙኛላችሁ።
- የአብስራ
