ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

የአብስራ

የአብስራ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል። ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx

إظهار المزيد
501
المشتركون
-124 ساعات
-47 أيام
+130 أيام
أرشيف المشاركات
3ስቱን የ"loud" አጠቃቀሞች ታዉቋቸዋላችሁ?

3ስቱን የ"bright" አጠቃቀሞች ታዉቋቸዋላችሁ?

የ"kind"ን አጠቃቀሞች ታዉቃቸዋላችሁ?

"beautiful"ን በስንት አይነት መንገድ ልትጠቀሙት ትችላላቸሁ?

የ"impressive"ን ትርጉም ታዉቁታላችሁ?

ስንት አይነት የ"crowded" አጠቃቀም እንዳለ ታዉቃላችሁ?

3ስቱን የ"comfortable" አጠቃቀሞች ታዉቋቸዋላችሁ?

ሁሉንም የ"do/does/did"ን ጠቀሜታዎችን ታዉቋቸዋላችሁ? በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦ https://youtube.com/playlist?list=PLSx8HfSguTqVTEWLUrRCSrUMClZbqx
ሁሉንም የ"do/does/did"ን ጠቀሜታዎችን ታዉቋቸዋላችሁ? በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦ https://youtube.com/playlist?list=PLSx8HfSguTqVTEWLUrRCSrUMClZbqxiIe&si=jL7nmbGhcb3khgBj

የተለያዩትን የ"pretty" አጠቃቀሞች ላሳያችሁ።

"dedicated" ምን ማለት ነዉ? እንዲሁም በስንት አይነት መንገድ ልትጠቀሙት ትችላላችሁ?

የ"good"ን 3ስቱን አጠቃቀሞች ታዉቋቸዋላቸሁ?

አስገራሚዉን የ"did" ጥቅም ታዉቃላችሁ?

የ"do"ን ጠቀሜታ ታዉቁታላችሁ?

የ"does"ን ጥቅም እና አጠቃቀም ታዉቁታላችሁ?

"Creative" ምን ማለት ነዉ?

የ"small"ን አጠቃቀም ታዉቁታላችሁ? በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/YL772QI9C3E?si=xrVGSwwCW5WDuW3C

በስንት አይነት መንገድ "boring"ን ልትጠቀሙት ትችላላችሁ?

3ስቱን "funny"ን ልትጠቀሙባቸዉ የምትችሏቸዉን መንገዶች ታዉቋቸዋላችሁ?

ይህ በ2ተኛዉ ሩብ አመት አማካይ 89.19% ያመጣችዉ የኔ ተማሪ የሆነችዉ የተማሪ ማርያማዊት ሰለሞን ዉጤት ሲሆን፤ ተማሪ ማርያማዊት ያመጣዉ ከ 7 ትምህርቶች ማለትም 624.35 / 700 በአማካይ ዉ
ይህ በ2ተኛዉ ሩብ አመት አማካይ 89.19%  ያመጣችዉ  የኔ ተማሪ  የሆነችዉ የተማሪ ማርያማዊት ሰለሞን ዉጤት ሲሆን፤ ተማሪ ማርያማዊት ያመጣዉ ከ 7 ትምህርቶች ማለትም  624.35 / 700  በአማካይ ዉጤት 89.19 % በማስመዝገብ ወደ 3ስተኛ ሩብ አመት  በድል ገብታለች። በመሆኑም ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆናችሁ ልክ እንደዚሁ ልጆችዎ ልዩ እና አመርቂ ዉጤት እንዲያስመዘግቡ የምትፈልጉ ከሆነ በ0938587508 በመጫን ታገኙኛላችሁ። - የአብስራ