uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

የአብስራ

የአብስራ

Kanalga Telegram’da o‘tish

ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል። ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx

Ko'proq ko'rsatish
501
Obunachilar
-124 soatlar
-47 kun
+130 kun
Postlar arxiv
"every" የሚለዉ ቃል ሲኖር ምን ታደርጋላቸሁ?

"yesterday" ካለ ምንን ትጠቀማላችሁ?

"is" ካለ ምንን ትመርጣላቸሁ?

ሁሌ የሚፈጠር ከሆነ ምን"Tense" ነዉ?

"simple past tense" እንደሆነ እንዴት ትለዩታላችሁ?

አንድን ነገር በመመልከት ብቻ "present simple tense" እንደሆነ የምትለዩበት መንገድ።

አንድ ቃልን ብቻ በመመልከት ምን "tense" እንደሆነ የምታዉቁበት መንገድ።

"was" ካለ ምንን ትጠቀማላችሁ?

"is" ካለ ምንን ትመርጣላችሁ?

"present continuous" ላይ 1ነገርን ብቻ በማየት እንዴት መልስ ማግኘት ይቻላል?

"simple present tense" መሆኑን እንዴት ነዉ ምትለዩት? በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/kdSqjpvMXYE?si=Vsf2aW1iWIsxPeQm

ልዩ እና በጣም ቀላል የሆኑት የ"Conditional" አሰራር ዘዴዎች። በቀላሉ ለመመልከት፦ https://youtube.com/playlist?list=PLSx8HfSguTqUU92ETUJooqRivASDdsDuC&si=LBmngnIFRXtFg8Uf

አስደናቂ የሆኑትን ሁሉንም የ"Tense"ሶች ጥያቄዎችን እንዴት በቀላሉ እንደምትሰሩ ተመልከቱ። በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/hhalUZQmw9A?si=WiPwQhPjCZcHmnft

እንዴት "Tense"ሶችን በቀላሉ መለየት ትችላላችሁ?

የኔ ተማሪ ስለ"Adverbs" ያስተማርኩትን እያስረዳኝ ነዉ። በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/WiMCDe6VGfU?si=9MCtRoQpH5QAQ-92

የ8 ተኛ ክፍል የመጀመሪያ ደረጃ መልቀቂያ ፈተናን 94.8 በማስመዝገብ ነዉ ወደ ሁለተኛ ደረጃ ያለፍኩት። ይህ የኔ የሚኒስትሪ ዉጤት ሲሆን፤ ልክ እንደኔ በኢንግሊዘኛ እና በሂሳብ ከፍተኛ ዉጤትን ማስ
የ8 ተኛ ክፍል የመጀመሪያ ደረጃ መልቀቂያ ፈተናን 94.8 በማስመዝገብ ነዉ ወደ ሁለተኛ ደረጃ ያለፍኩት። ይህ የኔ የሚኒስትሪ ዉጤት ሲሆን፤ ልክ እንደኔ በኢንግሊዘኛ እና በሂሳብ ከፍተኛ ዉጤትን ማስመዝገብ የምትፈልጉ ሁሉ የ2 ወር የሚኒስትሪ የቅድመ ዝግጅት ስልጠና በኦንላይን አዘጋጅቼላችሇለዉ በ0938-58-75-08 ታገኙኛላችሁ።

የማይታወቀዉን ዋጋ እንዴት ታገኛላችሁ? እና በፅሁፍ መልክ ሂሳባዊ ጥያቄ ሲሰጥ እንዴት መስራት ትችላላችሁ ከነማብራሪያዉ።

በአልጀብራዎች ላይ የተመሰረቱ የእዉነት/ ሃሰት ጥያቄዎች ከነአሰራራቸዉ ማብራሪያ፤ በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/m_JE0ihijQY?si=2YXOE-Pj0QbaMbGQ

ወሳኝ የሆኑትን የገላጭ ቃላቶች (Adjectives) አጠቃቀም ታዉቋቸዋላችሁ? በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtube.com/playlist?list=PLSx8HfSguTqWQH4OGfsY9
ወሳኝ የሆኑትን የገላጭ ቃላቶች (Adjectives) አጠቃቀም ታዉቋቸዋላችሁ? በቀላሉ ለመመልከት እዚህ ተጫኑ፦https://youtube.com/playlist?list=PLSx8HfSguTqWQH4OGfsY9KzoQGulqQJmh&si=3iM-HJTnF7HU9RQM

"new" ስንት አይነት አጠቃቀም እንዳለዉ ታዉቁታላችሁ?