WU Freshman program
Kanalga Telegram’da o‘tish
Wollo University Social Science and Natural Science Freshman Program
Ko'proq ko'rsatish3 820
Obunachilar
-424 soatlar
-477 kunlar
-11030 kunlar
Postlar arxiv
3 820
የ 2014 ዓ.ም የአንደኛ ዓመት ገቢ ተማሪዎች የ 2ኛው ሴሚስተር አጋማሽ ፈተና ከ ሰኞ 13/10/2014ዓ.ም ጀምሮ እስከ 20/10/2014ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን የፈተና መርሃ ግብሩን በትምህርት ክፍል ጊዜው ለማድረግ በተቃራኒ ሽፍት ባለው የትምህርት ክፍለ ጊዜ ላይ ጫና ስለሚያሳድር የፈተና መርሃ ግብሩ ከ ሰኞ 13/10/2014ዓ.ም ጀምሮ እስከ አርብ 17/10/2014ዓ.ም ከ 10፡00 እስከ 11፡30 ሲሆን ቅዳሜ በ20/10/2014ዓ.ም ከ ጧቱ 2፡30 እስከ 5፡30 በደሴ ግቢ የሚሰጠው በብሎክ 63 ባሉ የመማሪያ ክፍሎች የሚካሄድ ይሆንል፡፡
3 820
The mid Exam Schedule is also for Medicine, Veterinary Medicine, Pharmacy & Law Students.
3 820
Wollo University Freshman Program Dean Office Second Semester Tentative Mid-Exam Schedule For 2013 Entry /Dessie Campus/
3 820
2013 Entry Freshman Program, when accompanying to Kombolcha campus after college selection.
3 820
06/10/2014ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለ 2014 ዓ.ም ለ ደሴ ገቢ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች
ከዚህ በፊት በተለያየ ምክንያት ክፍል ያልተመደባችሁ የ2014 ዓ.ም የ ደሴ ግቢ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች የስም ዝርዝራችሁን በማየት በተመደባችሁበት ክፍል ገብታችሁ ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
3 820
06/10/2014ዓ.ም
ማስታወቂያ ለ ደሴ ግቢ የ 2013ዓ.ም የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ ከዛሬ ማለትም ከ ስኞ 06/10/2014ዓ.ም አስከ ነገ ማክሰኞ 11:00 ድርሰ የ ሁhተኛው ሴሚስተር የ ኦን ላይን ምዝገባ ስለተጀመረ እንድትመዘገቡ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
3 820
06/10/2014ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለ 2013ዓ.ም የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ ከዛሬ ማለትም ከ ስኞ 06/10/2014ዓ.ም አስከ ነገ ማክሰኞ 11:00 ድርሰ የ ሁhተኛው ሴሚስተር የ ኦን ላይን ምዝገባ ስለተጀመረ እንድትመዘገቡ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
3 820
06/10/2014ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለ 2014ዓ.ም የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ ከዛሬ ማለትም ከ ስኞ 06/10/2014ዓ.ም አስከ ነገ ማክሰኞ 11:00 ድርሰ ኦን ላይን እንድትመዘ ገ ቡ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
3 820
Notice 04/10/14 E.C
2013 Entry Second semester m8d exam will be give between June 13 to June 20/2014 E.C.
So we advise to prepare your self.
Remark: we will announce any related informations early.
