es
Feedback
WU Freshman program

WU Freshman program

Ir al canal en Telegram

Wollo University Social Science and Natural Science Freshman Program

Mostrar más
3 820
Suscriptores
-424 horas
-477 días
-11030 días
Archivo de publicaciones
የ 2014 ዓ.ም የአንደኛ ዓመት ገቢ ተማሪዎች የ 2ኛው ሴሚስተር አጋማሽ ፈተና ከ ሰኞ 13/10/2014ዓ.ም ጀምሮ እስከ 20/10/2014ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን የፈተና መርሃ ግብሩን በትምህርት ክፍል ጊዜው ለማድረግ በተቃራኒ ሽፍት ባለው የትምህርት ክፍለ ጊዜ ላይ ጫና ስለሚያሳድር የፈተና መርሃ ግብሩ ከ ሰኞ 13/10/2014ዓ.ም ጀምሮ እስከ አርብ 17/10/2014ዓ.ም ከ 10፡00 እስከ 11፡30 ሲሆን ቅዳሜ በ20/10/2014ዓ.ም ከ ጧቱ 2፡30 እስከ 5፡30 በደሴ ግቢ የሚሰጠው በብሎክ 63 ባሉ የመማሪያ ክፍሎች የሚካሄድ ይሆንል፡፡

The mid Exam Schedule is also for Medicine, Veterinary Medicine, Pharmacy & Law Students.

Wollo University Freshman Program Dean Office Second Semester Tentative Mid-Exam Schedule For 2013 Entry /Dessie Campus/

photo content

Exam Schedule 2013 Second Semester.xlsx0.33 KB

The above schedule is for additional sections (NS: M and N)

photo content

photo content
+4

2013 Entry Freshman Program, when accompanying to Kombolcha campus after college selection.

photo content

photo content
+2

photo content
+9

2014 Freshman Program Orintation at Dessie Campus.

photo content

06/10/2014ዓ.ም ማስታወቂያ ለ 2014 ዓ.ም ለ ደሴ ገቢ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች ከዚህ በፊት በተለያየ ምክንያት ክፍል ያልተመደባችሁ የ2014 ዓ.ም የ ደሴ ግቢ የአንደኛ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎች የስም ዝርዝራችሁን በማየት በተመደባችሁበት ክፍል ገብታችሁ ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡

06/10/2014ዓ.ም ማስታወቂያ ለ ደሴ ግቢ የ 2013ዓ.ም የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ ከዛሬ ማለትም ከ ስኞ 06/10/2014ዓ.ም አስከ ነገ ማክሰኞ 11:00 ድርሰ የ ሁhተኛው ሴሚስተር የ ኦን ላይን ምዝገባ ስለተጀመረ እንድትመዘገቡ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡

06/10/2014ዓ.ም ማስታወቂያ ለ 2013ዓ.ም የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ ከዛሬ ማለትም ከ ስኞ 06/10/2014ዓ.ም አስከ ነገ ማክሰኞ 11:00 ድርሰ የ ሁhተኛው ሴሚስተር የ ኦን ላይን ምዝገባ ስለተጀመረ እንድትመዘገቡ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡

06/10/2014ዓ.ም ማስታወቂያ ለ 2014ዓ.ም የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ ከዛሬ ማለትም ከ ስኞ 06/10/2014ዓ.ም አስከ ነገ ማክሰኞ 11:00 ድርሰ ኦን ላይን እንድትመዘ ገ ቡ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡

Notice 04/10/14 E.C 2013 Entry Second semester m8d exam will be give between June 13 to June 20/2014 E.C. So we advise to prepare your self. Remark: we will announce any related informations early.