🗞 የ አቡጁነይድ መልዕክቶች Abujunaid posts
Kanalga Telegram’da o‘tish
ይህ በአቡ ጁነይድ ሳላህ አህመድ የቀረቡ የድምፅና የፅሁፍ መልዕክቶች የሚሰበሰቡበት ቻነል ነው። አላህ ጠቃሚ እውቀትን ከመልካም ስራ ጋር ያግራልን! You can contact me here @salehom100
Ko'proq ko'rsatish2 212
Obunachilar
-224 soatlar
-67 kunlar
-3430 kunlar
Postlar arxiv
🎧 الفكر والعلم
محاضرة للشيخ صالح آل الشيخ حفظه الله تعالى ونفع به
@abujunaidposts
🎧 الفكر والعلم
محاضرة للشيخ صالح آل الشيخ حفظه الله تعالى ونفع به
@abujunaidposts
📢 ”الفكر والعلم“
محاضرة قيمة جدا للشيخ صالح آل الشيخ ألقاها قبل نحو ٣٠ سنة بين فيها أمورا تتعلق بما يقال عنه الفكر الإسلامي، وبين أن الدّين وحي وليس نتاجا فكريا، كما بين سبب انحرافات بعض الكتاب ممن يسمون بالمفكرين الإسلاميين كمحمد عمارة، راشد الغنوشي، مالك بن نبي، الغزالي، العقاد..الخ
وقد نفعني الله بها في الوقت الذي كنت بحاجة إلى معرفة مضمونها. فجزى الله الشيخ صالحا خير الجزاء.
أنصح بقراءة النص المفرغ وذلك لظهور بعض المتفلسفة في مجتمعنا بتلميع من بعض الدعاة والقنوات والله المستعان. كما أنني رفعت الملف الصوتي لمن يريد الإستماع إلى المحاضرة.
بارك الله فيكم جميعا
https://t.me/abujunaidposts/196
🔖 የቁርአን ወዳጆች
🎙 አቡጁነይድ ሳላህ አሕመድ
⌚️ የ 50 ደቂቃ ሙሀደራ
🔗 Share Link
https://t.me/abujunaidposts/147
----------------
📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች
@abujunaidposts
🔊 በትዳር ውስጥ የሚከሰቱ ችግሮችና ሸሪአዊ መፍትሄዎቻቸው
🎙አቡ ጁነይድ ሳላሕ አሕመድ
🔗 Share Link
https://t.me/abujunaidposts/188
----------------
📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች
@abujunaidposts
🍂 ቁርአን የልብ ብርሃን!
⌚️ የ 60 ደቂቃ ሙሀደራ
🎙 አቡጁነይድ ሳላህ አሕመድ
🔗 Share Link
https://t.me/abujunaidposts/193
----------------
📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች
@abujunaidposts
🍂 إِلَهي لا تُعَذِّبني فَإِنّي...
مُقِرٌّ بِالَّذي قَد كانَ مِنّي
🍂 وَما لي حيلَةٌ إِلا رَجائي...
وَعَفوُكَ إِن عَفَوتَ وَحُسنُ ظَنّي
🍂 فَكَم مِن زِلَّةٍ لي في البَرايا
وَأَنتَ عَلَيَّ ذو فَضلٍ وَمَنِّ
🍂 إِذا فَكَّرتُ في نَدَمي عَلَيها
عَضَضتُ أَنامِلي وَقَرَعتُ سِنّي
🍂 يَظُنُّ الناسُ بي خَيراً وَإِنّي
لَشَرُّ الناسِ إِن لَم تَعفُ عَنّي
🍂 أُجَنُّ بِزَهرَةِ الدُنيا جُنوناً
وَأُفني العُمرَ فيها بِالتَمَنّي
🍂 وَبَينَ يَدَيَّ مُحتَبَسٌ طَويلٌ
كَأَنّي قَد دُعيتُ لَهُ كَأَنّي
🍂 وَلَو أَنّي صَدَقتُ الزُهدَ فيها
قَلَبتُ لِأَهلِها ظَهرَ المِجَنِّ
@abujunaidposts
🔊 በትዳር ውስጥ የሚከሰቱ ችግሮችና ሸሪአዊ መፍትሄዎቻቸው
🎙አቡ ጁነይድ ሳላሕ አሕመድ
🔗 Share Link
https://t.me/abujunaidposts/189
----------------
📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች
@abujunaidposts
🔔 የማንቂያ ደወል!
የረመዳን ቀናት እየተቆጠሩ ሲያልፉ ምንኛ ይፈጥናሉ!
ከረመዳን 1,2,3..10 ቀናት ሲያልፉ በጣም ይፈጥናሉ!!
የረመዳን ወቅት በመልካም ስራ የምንሽቀዳደምበት ወቅት ነው።
መዘናጋት በማንኛውም ሰው ህይወት ውስጥ የተለመደ ክስተት ቢሆንም፤ መዘናጋታችን በአጨዳ ወቅት ከሆነ ግን ኪሳራው ከባድ ነውና እንጠንቀቅ!!
በጥሩ ሁኔታ አልፎ ከሆነ አሻሽለን መልካም ስራን እንጨምር፤ በሚገባ ካልጠቀምንበትም ጉድለታችንንም አናሟላ፤ አናካክስ!
በኢባዳ ለመትጋት ብርታቱ እንዲሆነን ይህ የትርፍ ወር የተቆጠሩ ጥቂት ቀናቶች ብቻ መሆኑን አንርሳ!
«أياما معدودات» البقرة 184
«የተቆጠሩን ቀኖች (ጹሙ)» አልበቀራህ 184
___
Http://t.me/abujunaidposts
مَن هم أَصحابُ خِطاب الكراهية في الحقيقة؟
https://youtu.be/b6mOUmqCoVQ
🔖 ወደ አላህ ሽሹ
🎙አቡ ጁነይድ ሳላሕ አሕመድ
🔗 Share Link
https://t.me/abujunaidposts/184
----------------
📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች
@abujunaidposts
ለመላው ሙስሊም ወንድም እህቶቼ፤ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር አደረሳችሁ። ረመዳን ሙባረክ!
አላህ ተቀባይነት ያለው ፆም እና ኢባዳን ይወፍቀን። ለረመዳን ያልደረሱ ወዳጆቻችንን ሁሉ አላህ ይማራቸው!
@abujunaidposts
ኩኑዝ... የማንነት እነፃ፤
ልዩ የሙሀደራ መድረክ
هَـٰذَا بَیَانࣱ لِّلنَّاسِ وَهُدࣰى وَمَوۡعِظَةࣱ لِّلۡمُتَّقِینَ
ኢን ሻ አላህ እሁድ ሚያዝያ 3/2013 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በ አባጅፋር መስጂድ ልዩ የሙሀደራ መድረክ
ይካሄዳል።
✔ የፆም ወግ
በኡስታዝ ኢልያስ አህመድ
✔ ኢስላማዊ ማንነት
አቡጁነይድ ሳላህ አህመድ
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
@merkezuna
ሚና የምግብ ድጋፍ ፕሮግራም
ለችግረኛ ቤተሰቦች የሰንጋ በሬ ስጦታ
መጋቢት 2013 | April 2021
ሎሚ ሜዳ አሊ መድረሳ
مشروع توزيع اللحوم للعوائل المحتاجة
منظمة منى الخيرية – أديس أبابا، إثيوبيا
@mina_charity
አላህ በሻዕባን አጋማሽ ለሊት ፍጡራኑን ይመለከትና ከሙሽሪክ እና ፀበኛ በስተቀር ሁሉንም ይምራል /
ሶሂሁል ጃሚዕ 1819
አላህ ሰላም ይስጠን፣ ልባችንን ከቂም እና ጥላቻ ያጥራልን፣ ወንጀላችንንም ይማርልን
@abujunaidposts
የመጅሊስ አደረጃጀት ተስተካክሎ ሙስሊሙን የሚጠቅም ስራ እንዳይሰራ በቀጥታና በእጅ አዙር በመዘወር ሲያሰናክሉ የቆዩ አካላት ሴራ በአላህ ፈቃድ አይሳካም። ኢን ሻ አላህ በጠቅላላ ጉባኤው ነፃና ለሙስሊሙ የሚበጅ አሳታፊ መጅሊስ እውን ይሆናል።
የተቋማችን ነፃ መውጣት እንደሀገርም ቢሆን ሰላምን እና ሀገራዊ አንድነትን ለማረጋገጥ በጎ ሚና ይኖረዋል።
وفق الله الجميع لما يحب ويرضى
@abujunaidposts
🔖 የህይወት ጥያቄዎች
Arabic/Amharic
🎙ዶክተር ሚስዓድ አልሁሰይኒ
ሀፊዘሁላህ
💾 የ1424 የፓልቶክ ሙሐደራ ከአማርኛ ትርጉም ጋር በአቡጁነይድ ሳላህ አሕመድ
🔗 Share Link
https://t.me/abujunaidposts/177
----------------
📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች
@abujunaidposts
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
