uk
Feedback
🗞 የ አቡጁነይድ መልዕክቶች Abujunaid posts

🗞 የ አቡጁነይድ መልዕክቶች Abujunaid posts

Відкрити в Telegram

ይህ በአቡ ጁነይድ ሳላህ አህመድ የቀረቡ የድምፅና የፅሁፍ መልዕክቶች የሚሰበሰቡበት ቻነል ነው። አላህ ጠቃሚ እውቀትን ከመልካም ስራ ጋር ያግራልን! You can contact me here @salehom100

Показати більше
2 212
Підписники
-224 години
-67 днів
-3430 день
Архів дописів
🎧 الفكر والعلم محاضرة للشيخ صالح آل الشيخ حفظه الله تعالى ونفع به @abujunaidposts

🎧 الفكر والعلم محاضرة للشيخ صالح آل الشيخ حفظه الله تعالى ونفع به @abujunaidposts

الفكر والعلم صالح آل الشيخ.mp35.17 MB

📢 ”الفكر والعلم“ محاضرة قيمة جدا للشيخ صالح آل الشيخ ألقاها قبل نحو ٣٠ سنة بين فيها أمورا تتعلق بما يقال عنه الفكر الإسلامي، وبين أن الدّين وحي وليس نتاجا فكريا، كما بين سبب انحرافات بعض الكتاب ممن يسمون بالمفكرين الإسلاميين كمحمد عمارة، راشد الغنوشي، مالك بن نبي، الغزالي، العقاد..الخ وقد نفعني الله بها في الوقت الذي كنت بحاجة إلى معرفة مضمونها. فجزى الله الشيخ صالحا خير الجزاء. أنصح بقراءة النص المفرغ وذلك لظهور بعض المتفلسفة في مجتمعنا بتلميع من بعض الدعاة والقنوات والله المستعان. كما أنني رفعت الملف الصوتي لمن يريد الإستماع إلى المحاضرة. بارك الله فيكم جميعا https://t.me/abujunaidposts/196

🔖 የቁርአን ወዳጆች 🎙 አቡጁነይድ ሳላህ አሕመድ ⌚️ የ 50 ደቂቃ ሙሀደራ 🔗 Share Link https://t.me/abujunaidposts/147 ---------------- 📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች @abujunaidposts

🔊 በትዳር ውስጥ የሚከሰቱ ችግሮችና ሸሪአዊ መፍትሄዎቻቸው 🎙አቡ ጁነይድ ሳላሕ አሕመድ 🔗 Share Link https://t.me/abujunaidposts/188 ---------------- 📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች @abujunaidposts

🍂 ቁርአን የልብ ብርሃን! ⌚️ የ 60 ደቂቃ ሙሀደራ 🎙 አቡጁነይድ ሳላህ አሕመድ 🔗 Share Link https://t.me/abujunaidposts/193 ---------------- 📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች @abujunaidposts

🍂 إِلَهي لا تُعَذِّبني فَإِنّي... مُقِرٌّ بِالَّذي قَد كانَ مِنّي 🍂 وَما لي حيلَةٌ إِلا رَجائي... وَعَفوُكَ إِن عَفَوتَ وَحُسنُ ظَنّي 🍂 فَكَم مِن زِلَّةٍ لي في البَرايا وَأَنتَ عَلَيَّ ذو فَضلٍ وَمَنِّ 🍂 إِذا فَكَّرتُ في نَدَمي عَلَيها عَضَضتُ أَنامِلي وَقَرَعتُ سِنّي 🍂 يَظُنُّ الناسُ بي خَيراً وَإِنّي لَشَرُّ الناسِ إِن لَم تَعفُ عَنّي 🍂 أُجَنُّ بِزَهرَةِ الدُنيا جُنوناً وَأُفني العُمرَ فيها بِالتَمَنّي 🍂 وَبَينَ يَدَيَّ مُحتَبَسٌ طَويلٌ كَأَنّي قَد دُعيتُ لَهُ كَأَنّي 🍂 وَلَو أَنّي صَدَقتُ الزُهدَ فيها قَلَبتُ لِأَهلِها ظَهرَ المِجَنِّ @abujunaidposts

🔊 በትዳር ውስጥ የሚከሰቱ ችግሮችና ሸሪአዊ መፍትሄዎቻቸው 🎙አቡ ጁነይድ ሳላሕ አሕመድ 🔗 Share Link https://t.me/abujunaidposts/189 ---------------- 📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች @abujunaidposts

🔔 የማንቂያ ደወል! የረመዳን ቀናት እየተቆጠሩ ሲያልፉ ምንኛ ይፈጥናሉ! ከረመዳን 1,2,3..10 ቀናት ሲያልፉ በጣም ይፈጥናሉ!! የረመዳን ወቅት በመልካም ስራ የምንሽቀዳደምበት ወቅት ነው። መዘናጋት በማንኛውም ሰው ህይወት ውስጥ የተለመደ ክስተት ቢሆንም፤ መዘናጋታችን በአጨዳ ወቅት ከሆነ ግን ኪሳራው ከባድ ነውና እንጠንቀቅ!! በጥሩ ሁኔታ አልፎ ከሆነ አሻሽለን መልካም ስራን እንጨምር፤ በሚገባ ካልጠቀምንበትም ጉድለታችንንም አናሟላ፤ አናካክስ! በኢባዳ ለመትጋት ብርታቱ እንዲሆነን ይህ የትርፍ ወር የተቆጠሩ ጥቂት ቀናቶች ብቻ መሆኑን አንርሳ! «أياما معدودات» البقرة 184 «የተቆጠሩን ቀኖች (ጹሙ)» አልበቀራህ 184 ___ Http://t.me/abujunaidposts

مَن هم أَصحابُ خِطاب الكراهية في الحقيقة؟ https://youtu.be/b6mOUmqCoVQ

🔖 ወደ አላህ ሽሹ 🎙አቡ ጁነይድ ሳላሕ አሕመድ 🔗 Share Link https://t.me/abujunaidposts/184 ---------------- 📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች @abujunaidposts

ለመላው ሙስሊም ወንድም እህቶቼ፤ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር አደረሳችሁ። ረመዳን ሙባረክ! አላህ ተቀባይነት ያለው ፆም እና ኢባዳን ይወፍቀን። ለረመዳን ያልደረሱ ወዳጆቻችንን ሁሉ አላህ ይማራቸው! @abujunaidposts

ኩኑዝ... የማንነት እነፃ፤ ልዩ የሙሀደራ መድረክ هَـٰذَا بَیَانࣱ لِّلنَّاسِ وَهُدࣰى وَمَوۡعِظَةࣱ لِّلۡمُتَّقِینَ ኢን ሻ አላህ እሁድ ሚያዝያ 3/2013 ከጠዋቱ
ኩኑዝ... የማንነት እነፃ፤ ልዩ የሙሀደራ መድረክ هَـٰذَا بَیَانࣱ لِّلنَّاسِ وَهُدࣰى وَمَوۡعِظَةࣱ لِّلۡمُتَّقِینَ ኢን ሻ አላህ እሁድ ሚያዝያ 3/2013 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በ አባጅፋር መስጂድ ልዩ የሙሀደራ መድረክ ይካሄዳል። ✔ የፆም ወግ በኡስታዝ ኢልያስ አህመድ ✔ ኢስላማዊ ማንነት አቡጁነይድ ሳላህ አህመድ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር @merkezuna

ሚና የምግብ ድጋፍ ፕሮግራም ለችግረኛ ቤተሰቦች የሰንጋ በሬ ስጦታ መጋቢት 2013 | April 2021 ሎሚ ሜዳ አሊ መድረሳ مشروع توزيع اللحوم للعوائل المحتاجة منظمة منى
ሚና የምግብ ድጋፍ ፕሮግራም ለችግረኛ ቤተሰቦች የሰንጋ በሬ ስጦታ መጋቢት 2013 | April 2021 ሎሚ ሜዳ አሊ መድረሳ مشروع توزيع اللحوم للعوائل المحتاجة منظمة منى الخيرية – أديس أبابا، إثيوبيا @mina_charity

አላህ በሻዕባን አጋማሽ ለሊት ፍጡራኑን ይመለከትና ከሙሽሪክ እና ፀበኛ በስተቀር ሁሉንም ይምራል / ሶሂሁል ጃሚዕ 1819 አላህ ሰላም ይስጠን፣ ልባችንን ከቂም እና ጥላቻ ያጥራልን፣ ወንጀላችንንም ይማርልን @abujunaidposts

የመጅሊስ አደረጃጀት ተስተካክሎ ሙስሊሙን የሚጠቅም ስራ እንዳይሰራ በቀጥታና በእጅ አዙር በመዘወር ሲያሰናክሉ የቆዩ አካላት ሴራ በአላህ ፈቃድ አይሳካም። ኢን ሻ አላህ በጠቅላላ ጉባኤው ነፃና ለሙስሊሙ የሚበጅ አሳታፊ መጅሊስ እውን ይሆናል። የተቋማችን ነፃ መውጣት እንደሀገርም ቢሆን ሰላምን እና ሀገራዊ አንድነትን ለማረጋገጥ በጎ ሚና ይኖረዋል። وفق الله الجميع لما يحب ويرضى @abujunaidposts

🔖 የህይወት ጥያቄዎች Arabic/Amharic 🎙ዶክተር ሚስዓድ አልሁሰይኒ ሀፊዘሁላህ 💾 የ1424 የፓልቶክ ሙሐደራ ከአማርኛ ትርጉም ጋር በአቡጁነይድ ሳላህ አሕመድ 🔗 Share Link https://t.me/abujunaidposts/177 ---------------- 📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች @abujunaidposts

🗞 የ አቡጁነይድ መልዕክቶች Abujunaid posts - Статистика та аналітика Telegram каналу @abujunaidposts